cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Y4C

#ተወዳጁና_የመጀመሪያው_የክርስቲያን_የቴሌግራም_ቻናል የተለያዩ #ዝማሬዎችን #መንፈሳዊ_ፅሁፎችን #ኢየሱስ_ኢየሱስ_የሚሸቱ_ፕሮግራሞችን_የሚያቀርብ ይህ ቻናል የእርስዎ ድምፅ ነው ያሎትን ሃሳብና አስተያየት ያድርሱን በ @CbarokT ና በ @CnahomT ላይ ያናግሩን https://youtube.com/channel/UCuLK7iURoPACbDnIq4mdNpQ @Christian_Mezmur ይቀላቀሉን

Show more
Advertising posts
6 180
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በዘማሪት #ሀና የተዘመረ! ርዕስ - #እውነተኛ! ሙሉውን ለማዳመጥ 👇 https://youtube.com/watch?v=yhR8PRrs_24&si=-eTGCHXynED0xd2x
Show all...
3
Repost from OMNIPOTENT MOVEMENT
Omnipotent movement presents Omnipotent charity day 2023 ⚡Hebrew 13:16 And do not forget to do good and to share with others, for with such sacrifices God is pleased.⚡ Donate trousers for men and other items We are donating at Win souls for God, for 42 boys in the orphanage. 1 donation would mean a lot for us🙌. Call us on 0909322576 or 0924451666 or 0974424774 Win souls for God 📍shiromeda
Show all...
👍 2 2
“ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል...።”   — 2ኛ ቆሮ 6፥10 "ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።" ዕንባቆም 3:17-18 @Youth4Christ
Show all...
👍 9
ተለቀቀ 🔥 በዘማሪ ብንያም ዮናስ ይሰማ በአለም ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ 👇👇👇 👉 https://youtu.be/lDJvdvCgyuk
Show all...
Yisema Bealem ይሰማ በዓለም Biniyam yonas | ብንያም ዮናስ

ግጥም ይሰማ በዓለም እምነቴ ኢየሱስ ነው ሰንደቅ ዓላማዬ ከፍ ከፍ የማደርገው ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና ዕወቁት እላለሁ የኢየሱሴን ዝና  ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና ያመነበት ፍጹም ከውጪ አይጣልም ከከበረው እጁ ማንም አይነጥቀውም አጥብቆ ይይዛል በኃያሉ ፍቅሩ የምህረት አምላክ ነው እና ርህሩህ ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ እና እውነት ትንሣኤ የሆነ ከሞት ወዲያ ህይወት ከሰማይ የመጣ የህይወት መና ነው ፍሬን የሚሰጠን የወይኑ ግንድ ነው ከአስፈሪው ጨለማ ጌታ ይታደጋል ሽክምና እስራት በስሙ ይፈታል ነጻ የሚያውጣ  አንድ ነው እውነቱ አርነት የሚሰጥ በማዳኑ  ብርቱ   በማዳኑ ብርቱ * 2 አርነት የሚሰጥ በማዳኑ ብርቱ ዮሐ 20 ፡ 30 - 31 ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።

🔥 3
“በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥21 “For after that in the wisdom of God the world by wisdom knew not God, it pleased God by the foolishness of preaching to save them that believe.” — 1 Corinthians 1:21 (KJV)
Show all...
8
#ይሰማ_በዓለም #በዘማሪ_ቢንያም_ዮናስ 🎶    ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ ይለቀቃል! እስከዛ YouTubeን Subscribe አድርጉ! #Share ይደረግ! ⭐ #ሼር ይደረግ! 👉  https://youtu.be/aqG7UNBfBJ0
Show all...
🎶 ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ ይለቀቃል! #ይሰማ_በዓለም #በዘማሪ_ቢንያም_ዮናስ እስከዛ YouTubeን Subscribe እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ 👉  https://youtu.be/aqG7UNBfBJ0
Show all...
“አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?”   — መዝሙር 39፥7 @Youth4Christ
Show all...
10👍 3
“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።” — መዝሙር 46፥1 @Youth4Christ
Show all...
5👍 3
★★★    ክፍል 3    ★★★ ★★★★የመጨረሻ ክፍል★★★★ እነሆ @Youth4Christ @Youth4Christ ያለፉትን ክፍሎች ከፍ ብለው ያንብቡ ከትናንት የቀጠለ 👇👇👇👇 ....... ‹‹አንዳንድ ወንዶች ልጆች ይሳሳማሉ፤ እኔ ግን ይደብረኛል፤ ደግሞ ይተሻሻሉ›› አለኝ፡፡ ከገጽታው የመቅፈፍ ስሜት አየሁበት፡፡ ይህንን ስሜት ስመለከት ወደ ችግሩ ውስጥ ዘልቆ እንዳልገባበት ተረዳሁ፡፡ እኔ የማዝነው በባህላችን ተከብሮ የኖረውን የወንድም ለወንድም፣ የእኅት ለእኅት ግንኙነት ግብረ ሰዶማዊነት እያጠፋብን በመሆኑ ነው፡፡ እኔ ከአክስቶቼ ልጆች ጋር አብሬ እየተጫወትኩ፣ አብሬ እየተኛሁ ነው ያደግኩት፡፡ ልጆቻችን ግን እንዲህ ማድረግ ላይችሉ ነው፡፡ @Youth4Christ ከአጎታችን፣ ከአክስታችን ጋር መተኛት ለኛ ደስታችን ነበር፡፡ ዛሬ ግን ዘመዶች በዘመዶች ላይ እንዲህ የሚፈጽሙ ከሆነ ዝምድናችን ሊጠፋብን ነው፡፡ መምህሮቻችንን፣ የሃይማኖት አባቶችን፣ የቤት ሠራተኞችን፣ የጥበቃ ሠራተኞችን እየተጠራጠርን ልንኖር ነው፡፡ ግብረ ሰዶምነት ባህላችንን እጅግ አድርጎ ነው የሚያበላሸው፤ ማኅበራዊ ግንኙነቶቻችንን ነው የሚበጣጥሰው፤ እንዴት ያለ ችግር ውስጥ ነው የገባነው በእግዚአብሔር? @Youth4Christ በኋላ ከአንዳንድ የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ስንነጋገር ብዙ ነገር ሰማሁ፡፡ በከተማችን ውስጥ የግብረ ሰዶማውያን ማዘውተሪያዎች የታወቁ ናቸው፡፡ የራሳቸው የመግባቢያ ‹ቋንቋም› አላቸው፡፡ ትልልቆቹ ግብረ ሰዶማውያን ድራግ በመውሰድ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ እጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ ለሕፃናቱ ድራጉን በከረሚላ መልክ ይሰጧቸዋል፡፡ ከወላጆቻቸው ለመደበቅ ሲሉ ልጆቹ ግለኛነትን ይመርጣሉ፡፡ ከሌሎች ልጆች ወይም ከዘመዶቻቸው ጋር ከመጨዋት ይልቅ ከጌምና ከቴሌቭዥን ጋር ብቻ መሆንን ይፈልጋሉ፡፡ በተለይም ፌስ ቡክን በሚገባ ለዚህ አስተሳሰብ ማራመጃ ይጠቀሙበታል፡፡ ወላጆች ኢንተርኔትን ልጆቻችን ያለ እድሜያቸው እንዳይጠቀሙበት ማድረግ አለብን፡፡ ስለ ኢንተርኔት አጠቃቀም፣ ስለ ጥቅምና ጉዳቱ ሳንነግራቸው ነው የምንፈቅድላቸው፡፡ ይኼኔ ከበጎው ይልቅ ክፉውን የመያዝ ዕድላቸው ይሰፋል፡፡ በቤታችን ውስጥ ያስገባናቸውን የቴሌቭዥን ቻነሎችንም መቆጣጠር አለብን፡፡ ልጆቻችን ክፉውንም ደጉንም ዝም ብለው እንዲያዩ ማድረግ የለብንም፡፡ ግብረ ሰዶምን የሚያበረታቱ ቻነሎች አሉ፡፡ @Youth4Christ ‹አሁን ልጅዎ ከችግሩ በሚገባ ወጥቶልዎታል?›› አልኳቸው፡፡ ‹‹ሙሉ በሙሉ ከችግሩ ወጥቷል ማለት አልችልም፤ አሁንም እጠራጠራለሁ፡፡ ፍርሃቱ ገና አልለቀቀኝም፡፡ ነገር ግን ክትትሌን አላቆምኩም፤ ከልጄ ጋር ያለኝን ቀረቤታም ጨምሬያለሁ፤ ስለ ብዙ ነገሮችም እንነጋገራለን፤ የሃይማኖት ትምህርት እንዲማርም እያደረግኩ ነው፡፡ አንድ የማውቀው የሥነ ልቡና ባለሞያ ስለ ግረ ሰዶም ጉዳት በሚገባ ነግሮታል፡፡ በተለይ በዚህ ክረምት የተለየ ነገር ለማድረግ እየሞከርኩ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶቻችንን ግን ከትምህርት ጥራትና ከክፍያቸው ባለፈ ወላጆች መከታተል አለብን፤ ልጆቻችንም የተለየ ነገር ሲያዩ እንዲነግሩን ማሳሰብ ይገባል፡፡ ዘመኑ ወላጅነት ከባድ የሆነበት ጊዜ ነው፡፡ እግዚአብሔር  ኢትዮጵያን ይባርካት ይጠብቃት፡፡ 🙏🙏🙏 ይህንን ፅሁፍ አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ለወዳጅ ዘመዶዎ በየግሩፑ @Youth4Christ share ማድረግ  አይርሱ፡፡ ጥያቄ አስተያየት ካላችሁ @CbarokT ላይ ያናግሩን:: 👇👇👇👇👇👇 @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ @Youth4Christ
Show all...
👍 8 1