ኢትዮ አርሴናል
Open in Telegram
ይሄ ስለ አርሰናል የትም ያልተሠሙ ዜናዎችን የምናቀርብበት በአይነቱ ለየት ያለ የመድፈኞቹ ቻናል ነው እዚ ቻናል ላይ ስለ አርሰናል በሰፊው ይወራል። ቻናላችን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ጠለቅ ያለ ትንታኔ ይሰጣል #1 የ አርሰናልን ወቅታዊ ሁኔታ #2 ሁሉንም ጨዋታዎች ከነ ጎሎቹ #3 የ አርሰናል የዝውውር ሁኔታ
Show more5 902
Subscribers
+724 hours
+297 days
+1630 days
Posts Archive
5 903
🏆የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ !
ተጠናቀቀ
አርሰናል 2-1 ቼልሲ
⚽️ ሀቨርትዝ 25' ⚽️ ሮጀርስ 2'
⚽️ ኦዴጋርድ 50'
| ኤሜሬትስ ስታዲየም
@ethioarsenal2011
5 903
🏆የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ !
⏰ እረፍት
አርሰናል 1-1 ቼልሲ
⚽️ ሀቨርትዝ 25' ⚽️ ሮጀርስ 2'
| ኤሜሬትስ ስታዲየም
5 903
ማርቲኔሊ ማክሰኞ ለህክምና ምርመራ ወደ ሳውዲ የሚጓዝ ይሆናል
አርሰናል ከዝውውሩ ቀጥታ 70 ሚሊየን ዩሮ /60 ሚሊየን ፓውንድ ያገኛል [ቦነስ የለውም]
@ethioarsenal2011
5 903
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ !
ተጠናቀቀ
አርሰናል 3-0 ኮቬንትሪ ሲቲ
⚽️ ሀቨርትዝ 15'
⚽️ ሳካ 23'
⚽️ ኦዴጋርድ 36'
@ethioarsenal2011
