uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ኢትዮ አርሴናል

ኢትዮ አርሴናል

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይሄ ስለ አርሰናል የትም ያልተሠሙ ዜናዎችን የምናቀርብበት በአይነቱ ለየት ያለ የመድፈኞቹ ቻናል ነው እዚ ቻናል ላይ ስለ አርሰናል በሰፊው ይወራል። ቻናላችን በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ጠለቅ ያለ ትንታኔ ይሰጣል #1 የ አርሰናልን ወቅታዊ ሁኔታ #2 ሁሉንም ጨዋታዎች ከነ ጎሎቹ #3 የ አርሰናል የዝውውር ሁኔታ

Ko'proq ko'rsatish
5 857
Obunachilar
-224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
-6030 kun
Postlar arxiv
3ተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ :-               ተጠናቀቀ   ባየር ሙኒክ  2-2  አርሰናል #ዴቪስ 35'           #ኤዜ 26' #ኬን 60' P          #ራይስ 81' @ethioarsenal2011

ዮኬሬሽ አሲስት

ሙኒክ 2-2 አርሰናል

ራይሰስስስስስስ

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ጎልል ባየር መኒክ ኬን 60'  ባየር ሙኒክ 2-1 አርሰናል

ቲምበር በእጁ ነካ

ለሙኒክ

ፔናሊቲ

ለኮንሳ ቢጫ

ባየር 1-1 አርሰናል

አልፎንሶ ዴቪስ

ጎልልልልልልልል ባየር ሙኒክክክክ

ኢዜ 25' ባየር ሙኒክ 0-1 አርሰናል

ፀደቀቀቀቀ💪💪💪💪

ቫርርር

ኤዜዜዜዜዜ አስቆጥሮ ኦፍፍፍፍ

ቢጫ ለሀቨርት