cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Medical School 🇪🇹

This channel is created for sharing medical knowledge and news Admin @KidanuY

Show more
Ethiopia4 500The language is not specifiedMedicine5 607
Advertising posts
3 840
Subscribers
+524 hours
+47 days
-7330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Ethiopian Thoracic Society (ETS) CPD Forum

This forum is established to share updates on CPD opportunities organized by ETS and its partners to health professionals.

Photo unavailableShow in Telegram
ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ 400,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ 500,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! ለጓደኛችን የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Show all...
👍 1
Repost from Dr.Debol
Photo unavailableShow in Telegram
5.2 Million Birr #update . 5,268,124 ብር ($18,121 ጨምሮ ) በእናንተ ትብብር ለዶ/ር ቤተል ሕክምና ተሰብስቧል። ለ6 ወራት በሕንድ ሕክምናዋን እንደምትከታተልና 2 የአጥንት መቅኔ የሚለግሱ ሰዎች አብረው ስለሚሄዱ ድጋፋችሁ ይቀጥል... Bethel Germamo Ganebo CBE 1000105102384 @debolteam
Show all...
👍 11 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ 500,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! ለጓደኛችን የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (15k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Show all...
👍 3 1
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ለጤና ባለሙያው የተጠናከረ የጤና ኢንሹራንስ ስርዓት እንዲኖር ለመስራት ከሚሹ ሁሉ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው፡፡ ባለፉት ቀናት ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ሐኪሞች ሁሉም የአቅሙን ለማድረግ ሲረባረብ ተመልክተናል፡፡ በእውነት ፍጹም ኢትዮጵያዊ በጎነት የታየበት የአቅምን ብቻ ሳይሆን ያለውን የሰጠም ሰው ተመልክተናል፡፡ ይሁንና የነዚህን ሁለት ውድ ሃኪሞቻችንን ህይወት ከመታደግ በተጨማሪ በቀጣይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች መሰረታዊ በሚባል ሁኔታ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በሚያስችል ልክ መሰራት እንዳለበት ከታች ጀምሮ እሰከ እውቅ ፕሮፌሰሮች ድረስ ሃሳብ ሲሰነዘርበት በሐኪም ፔጅ ለመመልከት ችለናል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ከግል ተነሳሽነት በመነሳት ልዩልዩ ሃሳቦች በማምጣት እየተጉ ላሉ ተቋማትና ግለሰቦች ያለንን አድናቆት ሳንገልጽ አናልፍም፡፡ የግል ምልከታን በጽሁፍ ከመግለጽ በተጨማሪ ተቋማዊ በማድረግ ለመስራት መሞከሩ ደግሞ አፈጻጸሙን ለማፋጠን ሁነኛ መንገድ በመሆኑ ይህም የሚደነቅ መነሳሳት ነው፡፡ ማህበራችን በጤና መድህን ዙሪያ አስቀድሞም ባገኘናቸው አጋጣሚዎች ከሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ጋር በጉዳዩ ላይ ከመምከር በተጨማሪ የካምፔንና አድቮኬሲ ስልታዊ ዕቅድ በማዘጋጀት የተለያዩ የሙያ ማህበራትን በማስተባበር በርካታ ስራዎች እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚህም የሙያ ማህበራቱን በማስተባበር ለቀድሞው የጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰን በጉዳዩ ለይ ለመምከር በደብዳቤ የስብሰባ ጥሪ አስተላልፈን ነበር፡፡ የስብሰባ ቀኑ በተወሰነልን ቀንም የሙያ ማህበራቱን ፕሬዝደንቶች በመያዝ በጉዳዩ ዙሪያ ከቀድሞው የጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር እጅግ ውጤታማ ምክክር አካሂደናል፡፡  የጉዳዩን አሳሳቢነት ለማሳየት የሚረዳ መጠነኛ ጥናት በማቅረብ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እንደሆነ የገለጽን ሲሆን ከሳቸው ጋር ባካሄድነው ስብሰባ መጨረሻም ጉዳዩን ወደሁለተኛ ምዕራፍ የሚያሻግር ቡድን ተቋቁሟል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ይህንን ጥረት ለመደገፍ የሚፈልግ ባለሙያ ካለ የተሻለ እና ሊፈጸም የሚችል ምክረ ሃሳብ ለማቅረብ ስለሚረዳ ግብዣችንን ለማቅረብ  እንወዳለን፡፡([email protected] በዚህ ኢሜል ስምና ስልክ ላኩልን) ከዚህ በላይ ከተገለጸው በተጨማሪ ማህበራችን በሃገራችን ኢትዮጵያ ለሚገኙ የተሻለ የመስራት አቅም አላቸው ተብለው ለተለዩ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ደብዳቤ በመላክ በጋራ ለመስራት ጥሪ አቅርበን ነበር፡፡ ጥሪ ከቀረበላቸው ኩባንያዎች መካከል ልዩልዩ የፕሪምየም አማራጮች ይዞ ከመጣ አንድ የኢንሹራንስ ኩባንያ ጋር የተሻለ መቀራረብ በመፍጠርና ልዩ ልዩ ስብሰባዎች በማካሄድ ለሕክምና ባለሙያው የተሻለ ፕሪሚየም በሚያስገኙ ዝርዝሮች ዙሪያ ድርድር በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡ አሁንም ቢሆን ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ በሰጡት አስተያየት መሰረት ይህንን ጉዳይ ለመምራት ብቻ ሳይሆን ይመለከተኛል ከሚል በጎ ተጽዕኖ ለማምጣት ፈቃደኛ ከሆነ ማንኛውም አካል ጋር ለመምከር ብሎም ፍጻሜ ላይ እንዲደርስ ለመስራት ያለንን ቁርጠኝነት ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡ በመጨረሻም ይህንን ሃሳብ በነጻነት እንዲንሸራሸር የሚዲያ ሃላፊነቱን እየተወጣ ለሚገኘው ሃኪም ፔጅ፣ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመረዳት የድርሻቸውን ከመወጣት በተጨማሪ ልዩልዩ ሃሳቦችን በማቅረብ ብዙ አካላትን ትኩረት እንዲያገኝ በማድረግ አስተያየት ለሰጣችሁ ባለሙያዎች በሙሉ በተለይም የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር አባላት ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ በህክምና ላይ ለምትገኙ የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ከያዛችሁ ህመም ድናችሁ ወደስራችሁ ትመለሱ ዘንድ መልካም ምኞታችንን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Repost from Dr.Debol
ወደ 600,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። ያልተሳተፍን ተሳትፎአችን ይቀጥል! ለጓደኛችን የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 Thank you in advance for your kind concern and donation! GoFundMe: (14k USD on GofundMe) https://gofund.me/693af59f
Show all...
Help save the doctor, organized by Abigia Aschalew

Hello my name is Abigia and I'm fundraising to help my brother Dr.Samson Yishak Beyene a 28 year … Abigia Aschalew needs your support for Help save the doctor

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ 700,000 የሚጠጋ ብር ይቀራል። please እንረባረብ። Let’s continue the contribution and share the info on different social media platforms. 🙏 Every little donation helps! የአቅማችንን ድጋፍ ማድረጉን እንቀጥል። Samson Yishak Beyene CBE: 1000139965691 Awash Bank: 013201172039000 Birhane Beyene Mideksa (his Mom) CBE: 1000549927681 Awash Bank: 01347903970500 GoFundMe: https://gofund.me/618fc8ee Thank you in advance for your kind concern and donation. 🙏🙏🙏 እያደረጋችሁት ላለው በጎ ርብርብ እና ቀና ድጋፍ ቤተሰቡ ከልብ የመነጨ ምስጋናውን ያቀርባል። መልካም በዓል!
Show all...