cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Show more
Advertising posts
351 604Subscribers
-35124 hours
-8 8577 days
-35 34730 days
Posts Archive
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 143 58🥰 3
ጥያቄ ቁጥር 2! በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው? ሀ. የደስታ ማለዳ ለ. የደስታ ምሳ ሐ. የደስታ ምሽት መ. እሁድን በደስታ መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 159 38🥰 6🤩 4😡 3🤗 2
👍 116 28🤣 23🤪 9🤩 5😡 4👀 3🥰 2
መልስ - 10% አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 83 26🥰 4🥴 4
20% ስጦታና የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ! ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ በተጨማሪም የአየር ሰዓት የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 82 17😁 5🥰 3🤩 3
ለዒድ እጥፍ ድርብ ስጦታ! ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከ 99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል! ዒድ ሙባረክ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ https://bit.ly/487Y93d #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 81 27🤪 5🤔 3😢 3😡 3
ጥያቄ ቁጥር 1 ! በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዒድ ኤክስፖ ላይ በቴሌብር የመግቢያ ቲኬቱን ሲቆርጡ እና እስከ 2500 ብር ድረስ ግብይት ሲፈፅሙ ስንት ፐርሰንት ተመላሽ ያገኛሉ? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 100 47🤩 7😢 3🎄 3🥰 2
የዒድ በዓል መቀበያ የጥያቄና መልስ ውድድር! መጪውን የዒድ አል-ፈጥር በዓል እየተጨዋወትን እንድንቀበል የሚያሸልም ጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል! ለመጀመሪያው ዙር ጥያቄ ነገ ሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከተሉና ለውድድሩ ይዘጋጁ ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr ትዊተር: https://twitter.com/telebirr
Show all...
👍 118 56🙏 10🥰 9🤩 9😢 2🤔 1
ከጥቂት ቀናት በኋላ በድምቀት የሚከበረውን 1445 ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አስመልክተን እስከ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ዒድ አል-ፈጥር ልዩ የሞባይል ጥቅል አቅርበናል! እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ዒድ አል-ፈጥር ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም ስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 110 26🤩 12🥰 3
ስጦታችንን ወደ 20% አሳድገናል! ለዒድ መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ሃዋላ በአቅራቢያዎ በሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20%  የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ! በተጨማሪም የአየር ሰዓት የሚያሸልምዎ የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 97 19🥰 5
ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበያ የመውጣት ሃሳብ ካለዎት በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ዒድ ኤክስፖን እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል! የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ቆርጠው ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 60 16🥰 13
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 89 31🥰 4
Show all...
👍 64 21🤔 7🥰 6
20% የገንዘብ ስጦታ ! በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 70 14🥰 2😁 2
የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች (Micro Packages) ቀረቡ! ከ2ብር ጀምሮ የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ! #CRBT #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 79 17🤪 8🤩 3🥰 1
እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በአሉን በማስመልከት እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የጫምባላላ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ! Ayidde cambalaalla! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 95 17🥰 9
የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን በቴሌብር ሲከፍሉ ባገኙት የእድል ጨዋታ ተጫውተው ያሸነፉትን ቃላችንን ጠብቀን ሸልመናል! ሽልማቱ ይቀጥላል....! እርስዎም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሂሳብዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል ታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ እና የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ በተጨማሪም በየወሩ ማስታወስ ሳይጠበቅብዎ አስቀድመው የክፍያ ጊዜ ሰሌዳዎን በማስተካከል፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 116 26🥰 2
በትዝታ የኋሊት ገስግሰን የኩባንያችን ቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች ከውጭ አገር ለመጡ እንግዶች ስለቴሌኮሙኒኬሽን መስመሮቻችን ገለጻ ሲያደርጉ የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia #SmartAfrica
Show all...
👍 94 22🤩 3🥰 2
ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ !!! በብዙዎች የተወደደውና እስከ 83% ቅናሽ የተደረገባቸው የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ቀርበዋል! በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት አልያም በ *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ። #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr
Show all...
👍 77 19🥰 3
የአድማስ ዲጅታል ሎተሪ 21ኛ ዙር አሸናፊዎች ታውቀዋል! እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ ያለውን አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር እድልዎን ይሞክሩ። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 219😡 39 34🥰 13💔 13 5🤩 4
የኢትዮ ቴል 100 ሰከንድ ሽልማት ወደ 100 ሺህ ብር አደገ! ወደ *636*1# በመደወልና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20 ሺህ ብር በሳምንት 100 ሺህ ብር እና ወርሃዊ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ! በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ) #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
83👍 65🥰 3
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 123 39😁 3🤩 3😡 3🥰 2
WE ARE HIRING! Explore further details about the opening by visiting our website https://www.ethiotelecom.et/jobs/ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 87 22🥰 8😁 3🤩 3
ሽልማት የላቀ ግብይት ላከናወነችው! ማርች 8ን አስመልክተን ባዘጋጀነው በቴሌብር የላቀ ግብይት ለፈፀሙ ብልህ ሴቶች የታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ የገንዘብ እና የሞባይል ጥቅል በቃላችን መሰረት ሸልመናል! በዲጂታል እና ፋይናንሻል አካታችነት ሴቶችን ማብቃት! ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 92 15🥰 8🤩 7🤣 5👏 4😡 3🤔 2
Show all...
👍 64 21🥴 8😁 7🥰 3
ኩባንያችን ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የስማርት ክላስሩም ሶሉሽኖች በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት በዛሬው ዕለት አደረገ፡፡ ስምምነቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በስምንት አዳሪ ት/ቤቶችና በ33 ልዩ ትምህርት ቤቶች 82 ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን እና አስፈላጊ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማሟላት አዘጋጅቶ ለማቅረብ የሚያስችል ሲሆን ይህም የትምህርት አሰጣጥ ስርዓቱን በማዘመን ጥራት ለመጨመር፣ ወጭን ለመቀነስ እና ትምህርትን በዲጂታል መንገድ በቀላሉ ለማቅረብ ያስችላል፡፡ በተጨማሪም ስምምነቱ ትምህርትን ለዜጎች አካታች እና ተደራሽ ለማድረግ አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ሲሆን የትምህርት ግብዓቶች እጥረትን ለመቅረፍ፣ ትምህርትን ተማሪ ተኮርና አሳታፊ ለማድረግ እንዲሁም የተግባር ትምህርቶችን በስማርት ቤተሙከራ በማቅረብ ብቁ ትውልድ ለማፍራት ያስችላል፡፡ ኩባንያችን ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከሸገር ከተማ እና ኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ጋር የአገልግሎት አሰጣጥን የሚያዘምኑ እንዲሁም የዜጎችን የዕለት ተዕለት የኑሮ እንቅስቃሴ የሚያሻሽሉ የዲጂታል ሶሉሽኖችን እና መሠረተ-ልማቶችን በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ማድረጉ ይታወሳል። ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3PLQ7Wp ያንብቡ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU
Show all...
👍 120 29🥴 16😡 8🤔 6🥰 3👏 3😁 3