cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Show more
Advertising posts
346 772
Subscribers
-5224 hours
-9027 days
-19 70730 days
Posts Archive
00:51
Video unavailableShow in Telegram
One app for all your needs! Download telebirr SuperApp at http://onelink.to/fpgu4m telebirr - Simple, Fast, convenient & Secure! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 77 27🤩 7🆒 6🥰 5😁 1
00:03
Video unavailableShow in Telegram
👍 100 40🥰 9🙏 1
በቅርቡ የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቦርዱ አባላት ጋር በመሆን በኩባንያችን የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ጉብኝት አደረጉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቦርድ አባላቱ ጉብኝታቸውን በአድዋ የድል መታሰቢያ በሚገኘው የኩባንያችን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል በመጀመር በፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከል፣ ሞጁላር ዳታ ሴንተር እና የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ኩባንያችን የኮኔክቲቪቲ ተደራሽነት እና ጥራት ከማሻሻል ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽኖችን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የህዝባችንን ህይወት ለማቅለል በርካታ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በቴሌኮም እና በዲጂታል መሠረተ ልማት አቅም የተፈጠረውን አስቻይ ሁኔታ በመጠቀም የመንግስት ተቋማት አሰራሮቻቸውን በዲጂታል በማዘመን ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት ማቅረብ እንዲችሉ የተገነቡ የዲጂታል አቅሞችን እንዲያውቁት እና እንዲጠቀሙበት ማድረግ እንደሚገባ አጽንኦት ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም ኩባንያችን የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ዕውን ለማድረግ እያደረገ ያለውን ጥረት እና አስተዋጽኦ በማድነቅ ይህ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቦርዱ ተገቢውን ድጋፍ እና አመራር እንደሚሰጥ ገልፀዋል። #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 163 43🤪 17🥰 11
በቅርቡ የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቦርዱ አባላት ጋር በመሆን በኩባንያችን የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ጉብኝት አደረጉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቦርድ አባላቱ ጉብኝታቸውን በአድዋ የድል መታሰቢያ በሚገኘው የኩባንያችን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል በመጀመር በፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከል፣ ሞጁላር ዳታ ሴንተር እና የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ኩባንያችን የኮኔክቲቪቲ ተደራሽነት እና ጥራት ከማሻሻል ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽኖችን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የህዝባችንን ህይወት ለማቅለል በርካታ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በቴሌኮም እና በዲጂታል መሠረተ ልማት አቅም የተፈጠረውን አስቻይ ሁኔታ በመጠቀም የመንግስት ተቋማት አሰራሮቻቸውን በዲጂታል በማዘመን ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት ማቅረብ እንዲችሉ የተገነቡ የዲጂታል አቅሞችን እንዲያውቁት እና እንዲጠቀሙበት ማድረግ እንደሚገባ አጽንኦት ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም ኩባንያችን የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ዕውን ለማድረግ እያደረገ ያለውን ጥረት እና አስተዋጽኦ በማድነቅ ይህ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቦርዱ ተገቢውን ድጋፍ እና አመራር እንደሚሰጥ ገልፀዋል። #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእረፍት ቀን! Happy Weekend! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 105 22🙏 13🤣 6🫡 4🎉 3😡 2🥰 1😁 1
እድለኛዋ ወጣት ከዋና ሥራ አስፈጻሚያችን እጅ አውቶሞቢሏን ተረከበች! ጥሪ ማሳመሪያ ጥሪት ያተርፋል! ብለን በእውን ጥሪት አትራፊ እድለኛ ደንበኞቻችንን ያንበሸበሽንበት ፕሮግራም የመኪና እድለኛ ከወለጋ ኪረሙዋ ወጣት ዘይነባ ፋንታሁን የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ቁልፏን ከዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ እጅ ተረክባለች፡፡ በተመሳሳይም የጅማ አላጌዋ ዕድለኛ ቢሊሴ ደነቀ ደግሞ የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዋን ተረክባለች፡፡ ከጥቅምት 26 - ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ለደንበኞች ባዘጋጀነው ልዩ የጥሪ ማሳመሪያ ሽልማት መርሃግብር ለደብረታቦር፣ ጎጃም ዘግዛ እና ቢሾፍቱ እድለኞች ለእያንዳንዳቸው የባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ቁልፍ ማስረከባችንን የሚታወስ ሲሆን 8 ስማርት ቴሌቪዥን፣ 8 የ5ጂ ስማርት ስልኮች፣ 80 የ5 ሺህ ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ እና ከ13 ሺህ በላይ የሞባይል ጥቅሎች አበርክተናል፡፡ በቅርብ ቀን የውድ ደንበኞቻችንን አኗኗር እና ምቾት በሚጨምሩ አዳዲስ አገልግሎቶቻችን እና እጅግ አጓጊ ሽልማቶች በሚያስገኙ የተለያዩ መርሀ ግብሮች ይጠብቁን! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 205 48😁 13👏 11😢 4😡 4🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
በቢዝነስ ኤክሴል ንግድዎን ያዘምኑ! ሥራዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና ስለንግዱ ዓለም ወሳኝ መረጃዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪ ይህን መድረክ በመጠቀም በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ ለተጨማሪ https://www.businessexcel.et ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 101 18🥰 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ በወር ከ605 ብር ጀምሮ! የፍጥነት ማሻሻያ ተደርጎበት ከ5ሜ.ባ ጀምሮ በመረጡት ፍጥነት ከልዩ የታሪፍ ቅናሽ ጋር ያገኙታል። አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ለተጨማሪ https://bit.ly/49k7Lrr ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 119 53🤣 20🤔 6😡 6😁 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድ ኤክስፖ ትኬትና ሸመታዎን በቴሌብር ያድርጉ! በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ተዘጋጀው ዒድ ኤክስፖ ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡና ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ።
Show all...
👍 81 28
Photo unavailableShow in Telegram
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 135 26🙏 9 5🥴 4
ኩባንያችን በመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ.ም. በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ጉዞን ለመቃኘት በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ከታዳሚዎቹ በዲጂታል መንገድ ግብዓት የሚሰበሰብበት የዲጂታል ፖርታል ማዘጋጀቱን መግለጹ ይታወሳል። ፖርታሉ የዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑን ለማፋጠን በቀጣይ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው አስፈላጊ እርምጃዎች ዜጎች በቀላሉ ካሉበት ሆነው አስተያየት ለመስጠት እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን እርስዎም ማስፈንጠሪያውን https://bit.ly/49eSBn1 በመጠቀም ወይም QR Code ስካን በማድረግ ግብዓትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ጉባኤ ላይ በመገኘት ገንቢ አስተያየታችሁን ለሰጣችሁን ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የግሉ ዘርፍ አጋሮች፣ ወጣት የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና መላው ታዳሚዎች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica
Show all...
👍 128 23🥰 9😡 8😁 7
በትላንትናው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና በትምህርት ሚኒስቴር የአይ.ሲ.ቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ የፓነል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በፓነሉ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኙ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደ ቴሌኮም፣ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ያሉ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እንደ ዲጂታል መታወቂያ፣ ዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ያሉ አስቻይ ሲስተሞች የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን ዕውን ለማድረግ ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ “ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ጉዞ ነው” በማለት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚያችን "በየምዕራፉ የምናሳካቸው ፍሬዎች አሉ" በማለት በኃይል አቅርቦት እና በቴሌኮም ተደራሽነት ዙሪያ የተሰሩት የማስፋፊያ ስራዎችን አብራርተው በንፅፅር የታዩ እድገቶች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል። #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica
Show all...
👍 173 39😡 13😁 9 7🤝 2
በትላንትናው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና በትምህርት ሚኒስቴር የአይ.ሲ.ቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ የፓነል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በፓነሉ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኙ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደ ቴሌኮም፣ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ያሉ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እንደ ዲጂታል መታወቂያ፣ ዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ያሉ አስቻይ ሲስተሞች የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን ዕውን ለማድረግ ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ቁልፍ መሰረተ ልማቶች በመገንባትና በማስፋፋት አንጻራዊ እድገት የተመዘገበ ሲሆን ሆኖም መገንባት ብቻ በቂ አለመሆኑን እና መሰረተ ልማቶቹን ጥቅም ላይ በማዋል ዲጂታል ኢኮኖሚን ከመገንባት አንጻር የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ መጀመሩ፣ ፖሊሲዎችን በማሻሻል የዲጂታል ክፍያ ስርአት መዘርጋቱ እንዲሁም የኢንተርኔት ዋጋ ተመጣጣኝ መደረጉ አስቻይ ሁኔታ በመፍጠር ከፍተኛ ስኬትን እንዲመዘገብ ማስቻሉን ገልጸዋል፡፡ “ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ጉዞ ነው” በማለት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚያችን "በየምዕራፉ የምናሳካቸው ፍሬዎች አሉ" በማለት በኃይል አቅርቦት እና በቴሌኮም ተደራሽነት ዙሪያ የተሰሩት የማስፋፊያ ስራዎችን አብራርተው በንፅፅር የታዩ እድገቶች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል። መሰረተ ልማቶች ላይ የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን መቀጠል እና አካታች ማድረግ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ የሚጠይቅ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ፓነሊስቶቹ በውይይቱ ወቅት የዲጂታል ገንዘብ አገልግሎት በሀገራችን በፋይናንስ ዘርፉ ላይ ፈጣን ለውጥ እያመጣ መሆኑ፣ እንደ ሀገር ለአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ትኩረት በመስጠት የኢትዮጵያን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማፋጠን አበረታች ጅማሮ ላይ እንደምንገኝ፣ ከሳይበር ጥቃት የነጻ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ የሳይበር ስነምህዳር ለመገንባት እና ተጋላጭነትን ለመቀነስ እንዲሁም የዲጂታል ትምህርትን በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ በማካተት ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica
Show all...