cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Show more
Advertising posts
346 353
Subscribers
+524 hours
+7 8317 days
-56230 days
Posts Archive
በትላንትናው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና በትምህርት ሚኒስቴር የአይ.ሲ.ቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ የፓነል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በፓነሉ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኙ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደ ቴሌኮም፣ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ያሉ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እንደ ዲጂታል መታወቂያ፣ ዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ያሉ አስቻይ ሲስተሞች የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን ዕውን ለማድረግ ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ቁልፍ መሰረተ ልማቶች በመገንባትና በማስፋፋት አንጻራዊ እድገት የተመዘገበ ሲሆን ሆኖም መገንባት ብቻ በቂ አለመሆኑን እና መሰረተ ልማቶቹን ጥቅም ላይ በማዋል ዲጂታል ኢኮኖሚን ከመገንባት አንጻር የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ መጀመሩ፣ ፖሊሲዎችን በማሻሻል የዲጂታል ክፍያ ስርአት መዘርጋቱ እንዲሁም የኢንተርኔት ዋጋ ተመጣጣኝ መደረጉ አስቻይ ሁኔታ በመፍጠር ከፍተኛ ስኬትን እንዲመዘገብ ማስቻሉን ገልጸዋል፡፡ “ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ጉዞ ነው” በማለት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚያችን "በየምዕራፉ የምናሳካቸው ፍሬዎች አሉ" በማለት በኃይል አቅርቦት እና በቴሌኮም ተደራሽነት ዙሪያ የተሰሩት የማስፋፊያ ስራዎችን አብራርተው በንፅፅር የታዩ እድገቶች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል። መሰረተ ልማቶች ላይ የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን መቀጠል እና አካታች ማድረግ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ የሚጠይቅ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ፓነሊስቶቹ በውይይቱ ወቅት የዲጂታል ገንዘብ አገልግሎት በሀገራችን በፋይናንስ ዘርፉ ላይ ፈጣን ለውጥ እያመጣ መሆኑ፣ እንደ ሀገር ለአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ትኩረት በመስጠት የኢትዮጵያን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማፋጠን አበረታች ጅማሮ ላይ እንደምንገኝ፣ ከሳይበር ጥቃት የነጻ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ የሳይበር ስነምህዳር ለመገንባት እና ተጋላጭነትን ለመቀነስ እንዲሁም የዲጂታል ትምህርትን በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ በማካተት ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica
Show all...
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ኩባንያችን በቅርቡ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያስገነባውን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ መገንባት በጣም አስፈላጊ እና በጥሩ ሁኔታ የተገነባ መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉ የወጣቶችን የፈጠራ ክህሎት የሚያነሳሳ፣ በዲጂታል ሥነ-ምህዳሩ የተሰማሩ ተዋናዮች አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በተግባር የሚሞክሩበት እና ወደ ፈጠራ የሚቀይሩበት ማዕከል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አክለውም የኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ ለሀገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መፋጠን እና ሁለንተናዊ እድገት አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ከፍተኛ ሚና የሚኖረው መሆኑን በመረዳት፣ ወጣት የቴክኖሎጂ አልሚዎች ያላቸውን ራዕይ ለማሳካት በር የሚከፍትላቸው መሆኑን እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት ማዕከሉን በመጎብኘት የተግባር ተሞክሮዎችን ማከናወን የሚችሉበት መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉን ሊጎበኙት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአድዋ ሙዚየም የገነባነውን ኤክስፒሪየንስ ማዕከላችን በመጎብኘት ስለሰጡን ግብዓት እና አበረታች አስተያየት ከልብ እናመሠግናለን፡፡ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica @PMEthiopia #GSMA #ITU
Show all...
👍 150 42😡 17🤔 13😁 2
የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሀገር አቀፍ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የተከበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንዲሁም የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በተገኙበት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሄደ! በመርሃ ግብሩ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ፣ የተገኙ ስኬቶች እና ተግዳሮቶች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተደረገ የመድረክ ላይ ወግ ፣ ዘርፉን ከሚመሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ የፖነል ውይይት ተዳሰዋል። በውይይቱ ወቅት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ ረገድ ሀገራችን መልካም ጅማሮዎች እና ወሳኝ ምዕራፎች ላይ የምትገኝ መሆኗን አንስተው በመሰረተ ልማት፣ በኢንተርኔት ተደራሽነት እንዲሁም በዲጂታል ፋይናንስ የተሰሩት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ አክለውም፣ መንግስት ለዲጂታል ጉዞ አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኑን በመግለጽ የግሉ ዘርፍ በበኩሉ በዲጂታል ሥነምህዳሩ የተፈጠረለትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በዘርፉ ላይ የሚጠበቅበትን ሚና መጫወት እንደሚገባው አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ የምናደርገውን ጉዞ በይበልጥ ለማፋጠን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ ሃገራዊ ካውንስል እንዲቋቋም አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡ #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #DigitalEconomy #MINT #PMO #EthiopianCommunicationAuthority #GSMA #ITU #SmartAfrica #HOPR #HOF
Show all...
👍 184 52😁 17🥴 7🏆 7👏 6🫡 5😢 1🤗 1
Photo unavailableShow in Telegram
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
🙏 119👍 96 31🥰 15🤪 6😡 5😢 1🤩 1
00:47
Video unavailableShow in Telegram
ከቴሌብር አካውንትዎ ወደ ሌላ የቴሌብር ደንበኛ አካዉንት ገንዘብ እንዴት ማስተላለፍ እንደሚችሉ ይመልከቱ
Show all...
Send Money.mp411.64 MB
👍 117 29😁 22😡 13👏 5😢 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ያውቃል በ10 ብር የቆረጡት ትኬት ሚሊየነር ሊያደርግዎት ይችላል! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ21ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #AdmassLottery #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 125 36😁 12🥰 8💔 8😡 6👏 3🤔 3
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 108 26🙏 8🥰 7😢 5
00:08
Video unavailableShow in Telegram
ያልተገደበ ደቂቃ! ያልተገደበ መልእክት! ከ1 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5ብር ብቻ! እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት! የደስታ እሁድ ይሁንልዎ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
Comp 1_1_1.mp45.56 KB
👍 200 41😁 32🥴 14🤣 13😡 10🤩 5🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
በጉግል ሜሴጅ ግንኙነትዎን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሳድጉ! ቪዲዮ፣ ፎቶ፣ ኢሞጂ፣ የድምጽ መልዕክት እና አድራሻ ያለገደብ ማጋራት የሚያስችለውን የጉግል ሜሴጅ መተግበሪያን ከ https://bit.ly/3RWftlQ አውርደው ይዘምኑ! #Google #RCS #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 139 21😁 14🥰 5🤩 5🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
ምሳ ከበሉ በኋላ አረፍ ብለው ስልክዎን የማየት ልምድ አለዎት? የደስታ ምሳ ጥቅልን እነሆ 1 ጊ.ባ ዳታን ከድምጽ እና መልእክት ጥቅል ጋር በ5ብር ብቻ ! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል! ደስ የሚል ቅዳሜ ተመኘን! #HappyHourPackage #Ethiotelecom #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 146 29😁 6🥰 5😡 5
Photo unavailableShow in Telegram
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 158 33🥰 9😁 8💯 8
Photo unavailableShow in Telegram
የአገልግሎት ጊዜ ቀነ-ገደብ የሌላቸውን ጥቅሎች ከ 100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር! ጥቅሎቹን በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም *999# ሲገዙ የገዙትን የዳታ መጠን ያህል ስጦታ እናበረክትልዎታለን! በቴሌብር ሲገዙ የሚያገኙት 10% ተጨማሪ ስጦታም እንደተጠበቀ ነው! ስጦታዎቹ ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት እስከ ጠዋት 2፡00 ለተከታታይ 7 ቀናት ይቆያሉ። #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 136 36😁 11🤣 7🤔 6🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
Enhanced Security for Your Business with Our Managed Security Services! Empowering you with a comprehensive solution to manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats effectively. Be one step ahead of the ever-evolving cyber landscape by leveraging our services to safeguard your digital assets and infrastructure. For more, click here: https://www.ethiotelecom.et/managed-security-services/ #ManagedSecurityServices #Cybersecurity #StayProtected #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 76 23🥰 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር አለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የቴሌብር ወኪል ሲቀበሉ የ 10% ስጦታ እንሸልምዎታለን ! ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 71 19🙏 17😁 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለድርጅት ደንበኞቻችን በልዩነት የቀረበ የድህረ ክፍያ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል! የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን አካተው በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡትን ጥቅሎች ለመግዛት የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ! በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3MRIoEX ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 107 28👏 6🥰 4😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከቀደምት የአገልግሎት ማዕከላችን አንዱ የነበረውን የአዘዞ ማዞሪያ ስልክ ጣቢያ ለትውስታ እናጋራችሁ #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 138 31🥰 6😁 5🫡 5👏 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነው የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልግዎ አይጨነቁ! ወደ *810# ደውለው የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ! ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ! #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 103 22😁 16🥰 2😢 2
#ይሳተፉ_ይሸለሙ! የትዊተር ገጾቻችን የ8ተኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ ሳምንታዊ እድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ተሸላሚ ያደርጋል! እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 120 28🥰 11🤔 6🤪 3🎉 2😢 1
Show all...
👍 69 14😡 7🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ማሳሰቢያ Notice ⚠️
Show all...
👍 253🤪 32😡 29🫡 24🙏 21 20👏 10😁 5👀 4💔 3❤‍🔥 1
Show all...
👍 158 73🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ይጠንቀቁ! የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) በጥንቃቄ በመያዝ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይከላከሉ፡፡ #ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 171 32👀 14👌 9🥴 9😁 7🤩 5🤪 5😡 4👏 3🤝 2
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት መኖሪያ ቤትዎ በወር ከ499 ብር ጀምሮ! አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ወይም 899 በነጻ ይመዝገቡ። ለበለጠ መረጃ ፡https://www.ethiotelecom.et/fixed-bb-internet/ ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 99 31😡 12😁 9
Photo unavailableShow in Telegram
ከባህርማዶ በዌስተርን ዩኒየን ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ በምቹ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበል እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማዘዋወር የ10 በመቶ ስጦታ ያግኙ! #ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Show all...
👍 105 14🤩 5😡 4