en
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

Open in Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Sina Branding

Channel Sina Branding (@sinabranding) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 497 subscribers, ranking 15 894 in the Education category and 2 711 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 497 subscribers.

According to the latest data from 23 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -324 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.26%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.80% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 282 views. Within the first day, a publication typically gains 100 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

12 497
Subscribers
-1224 hours
-667 days
-32430 days
Posts Archive
ለ12ተኛ ክፋል ተማሪዎች ልዬ ቅናሽ 💥መልካም ዜና ለተማሪዎች 💥ታላቅ ቅናሽ ❗️ 2024 For seniors students 🔥ጥራት ያላቸዉ #old_school #ቲሸርቶች÷#ሹራቦች÷#ሁዲ በተመጣጣኝ
ለ12ተኛ ክፋል ተማሪዎች  ልዬ ቅናሽ 💥መልካም ዜና ለተማሪዎች 💥ታላቅ ቅናሽ ❗️ 2024 For seniors students 🔥ጥራት ያላቸዉ #old_school #ቲሸርቶች÷#ሹራቦች÷#ሁዲ በተመጣጣኝ ዋጋ ✅በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው  ቲሸርቶች  በተመጣጣኝ ዋጋ  እኛ ጋር ይገኛሉ።ይደውሉ ይዘዙን 🤝 ✅በብዛት ለሚያሰሩ ተሚሪዎች ከፍተኛ ቅናሽ እናደርጋለን ✅ክልል ከተማ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ ወይም በመኪና የምንልክ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ✅በብዛት ወስዳችሁ ማከፉፈል ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በቅናሽ ዋጋ እናስረክባለን። ✅ከልጅ እስከ አዋቂ በፈለጉት ዲዛይን       👇ቻናላችንን አዉኑኑ ይቀላቀላሉ 👇 https://t.me/sina_design_et https://t.me/sina_design_et ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅#Update ✅የጂኒየስነት ሚስጥር .....!   ምዕራፍ አንድ ክፍል 1_3 📚ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት   ❓መንገዱን አያቁትም  መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምን አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!) የሚከተሉትን ጥያቄዎች  ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ። 1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል? a.3 b. 2 c .1 2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ  ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ? a.2ቀን b .ለአመታት c.ወር 3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables  ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..) c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም 4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..? a.መፅሀፍ b.ፊልም c.ትረካ 5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...? a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን .. b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ... c.ሳይካትሪስት...ጠበቃ...ዳኛ ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ። 🌟3ቱ typeዎች          a.ፈላጭ ( tired one)          b. አይናማው (visual)          c. ጋሽ ዲሹ (auditor) አይናማው ...! 📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition  አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ። ፈላጩ ...!. 📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ። ዲሽ ጆሮ ...... 📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን  መልሳችሁ ንገሩት ..... አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ  ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።    ✅ የፈተና አሰራር 📝 💬 ማስታወሻ ፦ 📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው  አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም  ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦ ✅1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን  ሊኖረን ይገባል ማለቴ  ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።      ✅2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ  Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።      ✅3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም  በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት  ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው።ፈተናችንን on time  ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦ ✏️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ። ✏️  እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦ ✏️ የ calculation ጥያቄዎችን ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን። አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።      ✅4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን ፦        ይቀጥላል.....

ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ ማግ : ትራሶችን ጥራቱን ከጠበቀ ህትመት ጋር ለልደት, ለጥንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ⛳️ Unbelievable price ⛳️ High Quality Printi
+5
ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ ማግ : ትራሶችን ጥራቱን  ከጠበቀ ህትመት ጋር ለልደት, ለጥንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ⛳️ Unbelievable price ⛳️ High Quality Printing ⛳️ On Time Delivery         እነዚህን እና  ሌሎች የህትመት ወጤቶች ለማዘዝ 0928025669 ለአዲስ አበባ ደንበኞች በተጨማሪ ክፍያ ዴሊቨር እናደርጋለን ። 🚚 fast delivery #ክፍለሀገር በፍጥነት እንልካለን #tshirt #birthday #Couple ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔥ጥራት ያላቸዉ ቲሸርቶች÷ሹራቦች÷ሁዲ ይፈለጋሉ ? ✅በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው ቲሸርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ይገኛሉ።ይደውሉ ይዘዙን 🤝 ✅በብዛት ለሚያሰሩ ተሚሪዎች ከፍተኛ ቅናሽ እናደ
+7
🔥ጥራት ያላቸዉ ቲሸርቶች÷ሹራቦች÷ሁዲ ይፈለጋሉ ? ✅በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው  ቲሸርቶች  በተመጣጣኝ ዋጋ  እኛ ጋር ይገኛሉ።ይደውሉ ይዘዙን 🤝 ✅በብዛት ለሚያሰሩ ተሚሪዎች ከፍተኛ ቅናሽ እናደርጋለን ✅ክልል ከተማ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ ወይም በመኪና የምንልክ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ✅በብዛት ወስዳችሁ ማከፉፈል ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በቅናሽ ዋጋ እናስረክባለን። ✅ከልጅ እስከ አዋቂ በፈለጉት ዲዛይን ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

#MoE የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኤባ ሚጄና አማካኝነት ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ በ2016
+1
#MoE የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኤባ ሚጄና አማካኝነት ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ዝግጅት ለማድረግ እንዲቻል ለፈተናው የሚቀመጡ ተማሪዎች መረጃ በአስቸኳይ እንዲላክለት ጠይቋል። ሚኒስቴሩ ፤ ተቋማት መረጃው እጅግ ቢዘገይ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲልኩ ያሳሰበ ሲሆን የማያሳውቅ ዩኒቨርሲቲ " ተፈታኝ ተማሪ የለውም " በሚል ተይዞ የሚታቀድ መሆኑን በጥብቅ አስገንዝቧል። በ2015 ዓ/ም ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የመውጫ ፈተና በመንግስት ተቋማት ለፈተናው ከተቀመጡት 77,981 ተማሪዎች ውስጥ 50 እና ከዚያ በላይ በማምጣት ያለፉት 48,632 ተማሪዎች ወይም 62.37 በመቶ መሆናቸው አይዘነጋም። በግል ተቋማት ደግሞ ለፈተና ከተቀመጡት 72,203 ተማሪዎች ውስጥ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተው ያለፉት 12,422 ተማሪዎች ወይም 17.2 በመቶ ብቻ ነበሩ። በድምሩ ከአጠቃላይ 150,184 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን ያለፉት 61,054 ብቻ ወይም 40.65 በመቶ ናቸው። የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና አስተዳደር መመሪያ እንደሚያሳየው ከሆነ ፈተናው በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰጣል። የመጀመሪያው በአመቱ መጨረሻ ሲሆን ሁለተኛ በአመቱ አጋማሽ ነው። የመጀመሪያውን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በዚህ አመት አጋማሽ ላይ በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን የሚችሉ ሲሆን ከዚህ ቀደም ትምህርት ሚኒስቴር  ተፈታኞች ዳግም ፈተና ለመውሰድ መጀመሪያ ሲማሩበት ወደነበረበት ተቋም መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት አካባቢ ባሉ ተቋማት ፈተናውን እንደሚወስዱ የሚደረግበት ስርዓት እንደሚዘረጋ መግለፁ አይዘነጋም

🏳️ስለ አስገራሚዉ የፂም እና የፀጉር ማሳደጊያ ሰምታችዋል👂👂👂 🤩ከዚህ በኋላ ወንድ ሆኖ ሴት ወይም ህፃን ፊት መምሰል ቀረ😑                   0928025669 🤩ፀጉሬ ገባ ብሎ መሳቀቅም ቀረ ❤️ስለ minoxidil ዝና ከሰማሁ እንኳን ቆየት ብዬ ነበር ነገር ግን አብዛኛዉ የፀጉር እና የፂም ምርቶች ውጤታማነታቸው ያን ያህልም ስለነበር አቅራቢያዬ ያሉ 2 ጓደኞቼ minoxidil ለፂማቸው ተጠቅመው ለውጡን ገና በ1 ወር ከ10 ቀን አካባቢ ሳይ ነበር ሲወራለት የነበረው ልክ እንደነበር በደንብ ያረጋገጥኩት😎😎😎 ⭐ከዛም ነው እኔም ተጠቅሜ ተደስቼበት😆 ከ Israel እና USA ሀገር minoxidil Kirkland እያስመጣን በአጭር ጊዜ ብዙ ደንበኞችን ማፍራት የቻልነው አሁንም ለደንበኞቻችን ተደራሽነታችንን ለማስፋት በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፃች መተናል።🆒       ❇️ምርታችን  minoxidil❇️ 😀በFDA እውቅና ያገኘ 😀amazon , ebay እና የመሳሰሉት መገበያያ ስፍራ ላይ 5 star ✨ ያገኘ 😀 በdermatologist የተረጋገጠ 🏳️በተጨማሪም በምርታችን ውጤታማነት እርግጠኛ ስለሆንን ከgurantee(ዋስትና) ጋር መተናል 😀ባሁኑ ዙር ካስገባነው ትንሽ ምርት ስለሆነ የቀረን ሳያልቅ ይደውሉ⛔️ 👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ 📞 0928025669        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ማስታወቂያ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፋችሁ እና
#ማስታወቂያ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ)  ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። የትምህርት ሚኒስቴር