fa
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

رفتن به کانال در Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Sina Branding

کانال Sina Branding (@sinabranding) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 591 مشترک است و جایگاه 14 975 را در دسته آموزش و رتبه 2 483 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 591 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 15 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -446 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -22 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.16% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.59% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 294 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 80 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 16 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

13 591
مشترکین
-2224 ساعت
-1137 روز
-44630 روز
آرشیو پست ها
የ12ኛ ክፍል ውጤት ቅሬታ ፎርም አሞላል ቅደም ተከተል እንዴት ነው? 🌐 በቅድሚያ ወደ http://eaes.et ግቡ ℹ️ በመቀጠል እንደተለመደው ሬጂስትሬሽን ቁጥር እና ስማችሁን አስገቡ ከዚያም ከውጤት ማሳያው ሥር በታች በኩል በአረንጓዴ ቀለም ላይ ያረፈ submit your complain if any የሚለውን ተጫኑ 📌 በመቀጠል ከሚመጡት የቅሬታ አይነቶች ውስጥ እናንተ ቅሬታ ማቅረብ የገለጋችሁበትን አንዱን ምረጡ። 🔖 የስም ስህተት ፣ የተሳሳተ ፎቶ ግራፍ ፣ የተሳሳተ የትምህርት መስክ (ሶሻል/ናቹራል) ፣ የተሳሳተ ጾታ ፣ የተሳሳተ ውጤት ፣ የተሳሳተ የዕይታ ሁኔታ (ማየት የሚችል/ማየት የተሳነው) ምርጫ እና ሌላ የሚል ይሰጣችኋል። 📝 ለምሳሌ፦ ውጤቱ ላይ ከሆነ ቅሬታ ማቅረብ የፈለጋችሁት  Result problem  የሚለውን ተጫኑ ከዚያም ከእያንዳንዱ ትምህርት ውጤት ጎን  ቅሬታ መጻፊያ ያመጣላችኋል ከዚያም ቅሬታ ማስገባት የፈለጋችሁበት የትምህርት አይነት ጋር በመሄድ ቅሬታችሁን መጻፍ እና ስትጨርሱ submit የሚለውን ተጫኑ። 🔰 ማስታወሻ 🔰 ቅሬታ የምታስገቡት በሥራ ሰአት ቢሆን ይመረጣል። @Timihirt_ministir ❤️

#NEW #ቅሬታ ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ አሁን እየሰራ ነው። 👇 https://eaes.edu.et/ ውጤታችሁ በሚታይበት Website ስር በሚለው ውስጥ ግቡና ከላይ እንደሚታዩት ቅሬታ ማቅረብ የፈለጋችሁት
+2
#NEW #ቅሬታ ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ አሁን እየሰራ ነው። 👇 https://eaes.edu.et/ ውጤታችሁ በሚታይበት Website ስር <Sumit Your Complain if any> በሚለው ውስጥ ግቡና ከላይ እንደሚታዩት ቅሬታ ማቅረብ የፈለጋችሁትን መምረጥ በውጤት ዙሪያ ከሆነ ከእያንዳንዱ Subject ፍትለፍት በለው ቦታ ቅሬታችሁን ፃፉትና summit አድርጉ። ከአንድ ጊዜ በላይ ማቅረብ አይቻልም ! @Timihirt_ministir ❤️

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች👏 በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች👏 በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል። በመካከላቸው የ1 ዓመት ከ8 ወር የዕድሜ ልዩነት ያላቸው ወንድማማቾቹ የመልቀቂያ ፈተናቸውን ቦና ደጀኔ 566 ሲያዝመዘግብ÷ ሮብሰን ደጀኔ ደግሞ 537 ማስመዝገብ ችሏል፡፡ እናታቸው መምህርት መሰረት መስፍን እና አባታቸው ደጀኔ ሁርጌ በበኩላቸው ልጆቻቸው ትምህርታቸው ላይ ትኩረት አድረገው የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ክትትል እንደሚያደርጉ በውጤቱም መደሰታቸውን ተናግረዋል።፡   @timihirt_ministir ❤️

🤔How to improve your life: 1. Pray 2. Exercise 3. Read new books 4. Learn a new skill 5. Move on from mistakes 6. Love yourself first 7. Challenge your comfort zone   @timihirt_ministir ❤️

 😡12ኛ ክፍል ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም⏰ 🔋ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! 😊go forward and choose another option💪...  🎚️ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም  Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።🙂   @timihirt_ministir ❤️

እባካችሁ ማለፊያ ስንት ነው ብላቹህ አትጠይቁ!🙏 🔛ማለፊያ ሚባለው Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ነው። እሱም ደግሞ ቀጣይ ሳምንት ምናምን ይነገራል! የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ✔️ 🟢ለናቹራል 350እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ 😉ለሶሻል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ   @timihirt_ministir ❤️

"ምንም አይነት የሲስተም/ቴክኒካል ችግር የለም" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ማለዳ ይፋ ሆኗል። ውጤት በአጭር የፅሁፍ መ
+1
"ምንም አይነት የሲስተም/ቴክኒካል ችግር የለም" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ማለዳ ይፋ ሆኗል። ውጤት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 6284፣ በዌብሳይት eaes.et እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @eaesbot የሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት ማየት እንደሚቻል ተገልጿል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ውጤት ለማየት መቸገራቸውን ለቲክቫህ ገልጸዋል። ቲክቫህ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን በጉዳዩ ዙሪያ አነጋግሯል። በውጤት መመልከቻ አማራጮቹ ላይ ምንም አይነት ቴክኒካል/የሲስተም ችግር እንደሌለ አገልግሎቱ ለቲክቫህ ገልጿል። "በአንድ ግዜ ተማሪዎችና ወላጆችን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰው ውጤት ለማየት እየሞከረ ስለሆነ መጨናነቅ መፈጠሩን" ከፍተኛ የአገልግሎቱ አመራር ለቲክቫህ ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎች በትዕግስት በመሞከር ውጤታቸውን እንዲያዩ ኃላፊው መክረዋል፡፡   @timihirt_ministir ❤️

ውጤታችሁን ለማየት ከጠዋቱ 12:00 እንድህ እየጠበቅን ነበር። ያልተለቀቀው በምን ምክንያት እንደሆነ አናውቅም። ነገር ግን Server ጠዋት ላይ School code ይጠይቅ የነበረው እሱን ለማስተካከ
ውጤታችሁን ለማየት ከጠዋቱ 12:00 እንድህ እየጠበቅን ነበር። ያልተለቀቀው በምን ምክንያት እንደሆነ አናውቅም። ነገር ግን Server ጠዋት ላይ School code ይጠይቅ የነበረው እሱን ለማስተካከል ነው የሚል መረጃ ደርሶናል። ለማንኛውም ምንም ማድረግ አይቻልም። ከመጠበቅ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም። በጣም ትንሽተ ተማሪዎች አይተው ነበር ። መልሰው ዘጉት 🙏  @timihirt_ministir ❤️

በ ቴሌግራም ቦት የሚትጠቀሙ የራሳችሁን Registration Number ብቻ በመላክ ማየት ይችላሉ።  👉:@EAESbot የተለያየ Registration Number ከላካችሁለት አይሰራላችሁም። በተደጋጋሚ አንድ Registration Number ብቻ በመላክ መልስ ጠብቁ። ሁሉም ሰው ሙከራ ላይ ስለሆነ ተጨናንቋል። በትዕግሥት እየጠበቃችሁ ሞክሩ🙏  @timihirt_ministir ❤️

በውጤትዎ ላይ ቅሬታ አለዎት? በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተያ ውጤት ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ድረስ
በውጤትዎ ላይ ቅሬታ አለዎት? በ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተያ ውጤት ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ቅሬታችሁን በኦንላይን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት ገልጿል።  @timihirt_ministir ❤️

እስካሁን የታየ ከፍተኛ result @timihirt_ministir
+1
እስካሁን የታየ ከፍተኛ result @timihirt_ministir

የቴሌግራም ቦቱ መስራት ጀምሯል‼️ 👇👇👇 @eaesbot ትንሽ ያዝጋል ግን እየቆየም ቢሆን እየሰራ ነው።

🔰ትንሽ ጠብቁን🙏 "School Code " System ማስገባት አስቸጋሪ ስለነበር ለመቀነር ስባል ነው የዘገየው ። Registration number እና የመጀመሪያ ስም ብቻ ተጠቀሙ። 1. eaes.edu.et 👉(Reg.no &  First name ) 2. eaes.et 👉 (Reg.no & First name ) 3. eaes.gov.et 👉 (Reg.no & First Name ) SMS :6284 Bot :@EAESbot በተባለው ሰዓት ባለመለቀቁ ይቅርታ እንጠይቃለን። ለተማሪዎች ሼር አድርጉ🙏  @timihirt_ministir ❤️

📚 ዌብሳይቱ ላይ Registration number ና School Code የነበረው አሁን ወደ Registration number ና First Name ተቀይሯል። Registration number ና First name በማስገባት ሞክሩት።

ሲስተም ላይ ችግር ስለተፈጠራ ትንሽ ታገሱን። ተማሪዎች በ School Code እና Reg.num እንድሁም በ First Name እና Reg.num እንድያዩ ለማድረግ ሲባል የሲስተም ችግር አጋጥሞ ነው። ጠብቁን🙏 እስካሁን የሰራለት ተማሪ የለም።

photo content