en
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

Open in Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Sina Branding

Channel Sina Branding (@sinabranding) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 509 subscribers, ranking 15 887 in the Education category and 2 712 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 509 subscribers.

According to the latest data from 22 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -328 over the last 30 days and by -5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.29%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.77% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 287 views. Within the first day, a publication typically gains 96 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 23 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

12 509
Subscribers
-524 hours
-697 days
-32830 days
Posts Archive
🎏🎄 መልካም የገና በዓል 🎄 🔴💡ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🎏🎄 መልካም የገና በዓል 🎄 🔴💡ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም  አደረሳችሁ!

#እንድታውቁት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት
+1
#እንድታውቁት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። በሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የማካካሻ ትምህርት ለሚሰጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከው ደብዳቤ ፤ የማካካሻ ትምህርቱ ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ያዛል። በዚህም ተቋማቱ ከጥር 1 ጀምሮ በቀሩት ወራት ትምህርቱን ውጤታማ በሆነ መንገድ መስጠት እንዳለባቸው ተገልጿል። Via @tikvahuniversity

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#እንድታውቁት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት
+1
#እንድታውቁት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። በሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የማካካሻ ትምህርት ለሚሰጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከው ደብዳቤ ፤ የማካካሻ ትምህርቱ ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ያዛል። በዚህም ተቋማቱ ከጥር 1 ጀምሮ በቀሩት ወራት ትምህርቱን ውጤታማ በሆነ መንገድ መስጠት እንዳለባቸው ተገልጿል። Via @tikvahuniversity

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2024 ዘመን በሰላም አደረሳችሁ ! 👏🍬 🔔 🔠🔠🔠🔠🔠 🔔 🎄 🔤🔤🔤 🎄 🧑‍🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች  እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2024 ዘመን በሰላም አደረሳችሁ ! 👏🍬 🔔  🔠🔠🔠🔠🔠  🔔   🎄  🔤🔤🔤 🎄 🧑‍🎄   🔠🔠🔠🔠 🧑‍🎄           2️⃣0️⃣2️⃣4️⃣                 🌟🌟

🎆🎆የገና ስጦታዎቾን ለሚወዷቸው በ10% ቅናሽ ከእኛ ይሸምቱ 🎁 ⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡ 🍭ከአንድ በላይ ይግዙ የዕድል ቁጥሮን ያግኙ አጓጊ ሽልማቶች 🎩🎩🎩🔔🎏🔔🎏🔔🎏🔔🎄🔔🔔🔔
🎆🎆የገና ስጦታዎቾን ለሚወዷቸው በ10% ቅናሽ ከእኛ ይሸምቱ 🎁 ⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡ 🍭ከአንድ በላይ ይግዙ የዕድል ቁጥሮን ያግኙ አጓጊ ሽልማቶች 🎩🎩🎩🔔🎏🔔🎏🔔🎏🔔🎄🔔🔔🔔👍 Telegram - t.me/sina_adivert ☄️ጥራት ✔️ ዋስትና 🛍 ቅናሽ 🏃‍♂️የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ: 📞☎️0928025569✅ 📞☎️ 0928025669✅ 📞☎️ 0928025669✅            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝         💤 👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇💤 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © 🔴ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! ©💥💥💥 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

⚡#ሁላቸውም ለ20 ጉአደኞቻቹ ቻናላችንን ሊንክ በማስደረግ join እንዲያደርጉ አድርጉ ጥያቄ እና መልሶችን እንዲሁም የተለያዩ ዉድድሮች ስለተዘጋጁ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ የቻናላችንን ሊንክ ሼር አድርጉ✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MOE_ETHIOPEA https://t.me/MOE_ETHIOPEA ⬇️ሲጨርሱ ወዲያዉኑ ስልክ ቁጥራቹን በዚ አካውንት ይላኩልን👇👇👇 ❤️❤️@Moe_reward❤️❤️ ❤️❤️@Moe_reward❤️❤️

✅ገናን በማስመልከት አዳዲስ #challenge አዘጋጅተናል ተዘጋጁ ከነገ ጀምሮ አዳዲስ ዉድድሮች ስለምንካየድ ሁላቹም ተዘጋጁ #የሞባይል ካርድዎች በብዛት ስለተዘጋጀ ለመሳተፍ ተዘጋጁ ✅ዉድድሩ እስከሚ
✅ገናን በማስመልከት አዳዲስ #challenge አዘጋጅተናል ተዘጋጁ ከነገ ጀምሮ አዳዲስ ዉድድሮች ስለምንካየድ ሁላቹም ተዘጋጁ #የሞባይል ካርድዎች በብዛት ስለተዘጋጀ ለመሳተፍ ተዘጋጁ ✅ዉድድሩ እስከሚጀመር ድረስ ✅ለ25 ጉአደኞቻቹ #ሼር ያርጉላቸዉ ሼር✔️ሼር✔️ሼር✔️ https://t.me/MOE_ETHIOPEA https://t.me/MOE_ETHIOPEA

ምርምሮች ሀገራዊ የትኩረት መስኮችን ያማከሉና ችግር ፈቺ ሊሆኑ ይገባል" ዶ/ር ሰለሞን ቢኖር (የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ) ............................
+3
ምርምሮች ሀገራዊ የትኩረት መስኮችን ያማከሉና ችግር ፈቺ ሊሆኑ ይገባል" ዶ/ር ሰለሞን ቢኖር (የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ) ................................................... ታህሳስ 13/2016 ዓ/ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ። በትምህርት ሚኒስቴር የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሰለሞን ቢኖር በፎረሙ ማጠቃለያ ምርምር ለሀገር እድገትና ልማት ያላቸውን አስተዋጾ ጠቅሰው ፎረሙ ሀገራዊ የምርምር ስራ ማነቆዎችን በመለየት በሳይንሳዊ መንገድ ግንዛቤ መፍጠር ይጠበቅበታል ብለዋል። ዶ/ ሰለሞን ምርምሮች ሀገራዊ የትኩረት መስኮችን ያማከሉና ችግር ፈቺ ሊሆኑ እንደሚገባም ጠቁመዋል። ከአፈጻጸም አንጻርም የከፍተኛ ትምህርት ፣ ቴክኒክና ሞያ ሥልጠና፣ ምርምር ተቋማትና ኢንዱሰትሪ ትስስር አዋጅ 1298/2015 ጋር እያጣጣሙ መተግበር እንደሚገባ አመላክተዋል። የማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎች እውቀት መር መሆን እንዳለበት የጠቀሱት መሪ ስራ አስፈጻሚው መምህራን በእውቀታቸው ማህበረሰቡን በሚያገለግሉበትና ማህበረሰቡ ጋ ያሉ ሀገር በቀል እውቀቶችንም በሚጠቀሙበት አግባብ ሊመራ እንደሚገባው ገልጸዋል። ሙሉ ዜናው👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0HPx5wyvSEJViDxPotEobRe2NJTh48j2fVDrTgoFCZBePzLUwg4rEgx8xcm2pRRASl&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይቅርታ ጠየቀ‼️ በዛሬው ቀን ለመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ፈተና መስጠት ባለመቻሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ
+1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይቅርታ ጠየቀ‼️ በዛሬው ቀን ለመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ፈተና መስጠት ባለመቻሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመረጠው ህዝብ በታማኝነት እና በብቃት ለማገልገል ካለው ጽኑ ፍላጎት በመነሳት በመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰጡ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና የተገልጋዩን ህብረተሰብ እንግልት ለመቀነስ የሪፎርም ስራዎችን በመስራት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ለአመራሮች፣ ለባለሙያዎች እና ለሰራተኞች ፈተና እንዲሰጡ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ኃላፊነት መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው ፈተና በቴክኒክ ችግር ምክንያት በመሰረዙ ዩኒቨርስቲው ይቅርታ ጠይቋል፡፡  ነገር ግን የተዘጋጀው ፈተና የደህንነት ችግር ያላጋጠመው መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለመግለፅ እንወዳለን ብሏል በላከው ደብዳቤ፡፡ ቀጣይ ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ በቅርብ ይፋ እንደሚደረግም ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1

የሩሲያ መንግስት በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፊዲሪ
+2
የሩሲያ መንግስት በትምህርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፊዲሪ ትምህር ሚኒስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ትምህርት ሚኒስትር እና ከሌሎች የሩሲያ የትምህርትና ምርምር ተቋማት የተውጣጡ ልኡካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሚንስትሩ ከልኡካኑ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል ያለውን የቆየ የትምህርትና ሥልጠና ትብብር እንዲሁም አሁን ላይ በሀገራችን ተግባራዊ እየሆነ ያለውን የትምህርት ስርአት ፣መዋቅር እና ሰትራቴጂካዊ የትኩረት አቅጣጫዎች አስመልከቶ ገለጻ አድርገዋል። ክቡር ሚኒስትሩ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ያለውን ርብርብ የገለጹ ሲሆን በማያያዝም በመጪዎቹ አመታት የትምህርት ዘርፉን ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየተከናወኑ ያሉ ሰፋፊ የሪፎርም ስራዎችን አብራርተዋል። በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሸኔ በበኩላቸው የሩሲያ መንግስት በትምህርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ እያደረገ ስላለው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በማያያዝም የሩሲያ መንግስት የሚያደርገው ድጋፍ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ እና የሰው ሀብት ልማትን ለማሳደግ ሚናው የጎላ በመሆኑ ትብብሩን በቀጣይ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ከፍተኛ ፍላጎት ያለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ሙሉ ዜናው👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02acg4VDWqNxxqz47thaDxGhKgrT2KxK3iyJN3Kh2k49XPUNhQvcfHabBew9M59mc2l&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቀውን ገናን እንደ አደይ ፈክተው፣ ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ 🎁 Sina Advertising ልዩ ልዩ የኅትመት ውጤቶችን ይዞልዎ
+9
እንኳን ለገና   በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቀውን ገናን እንደ አደይ ፈክተው፣ ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ      🎁 Sina Advertising   ልዩ ልዩ የኅትመት ውጤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል።       🎅 ሹራቦችን       🎅 ቲሸርቶችን       🎅 የሶፋ ትራሶችን       🎅 ኩባያዎችን(ማግ)       🎅 ፐዝል          🎀 ለልብሶቹ ከልጆች እስከ አዋቂ ሁሉም ሳይዝ እንዳያሳስብዎ    ❤ በየግዜው የሚዎጡ ውብ እና ማራኪ የ Sina Design and advertising ዲዛይኖች እንዲደርስዎ ፔጃችንን ላይክ  ማረግዎን ያረጋግጡ ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ ከማድረጋችን ሌላ በውጭና በክፍለ ሀገራት ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ መላክ የምንችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ይደውሉ! ይዘዙን!   🚚 fast delivery #ክፍለሀገር በፍጥነት እንልካለን #tshirt #birthday #Couple ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🛑ለወንዶች ቅንጡ ስጦታ✅ #ዘመናዊ_እና_ማራኪ_ሰሀቶች_ለበአል_አስገብተናል🥰 👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️
+8
🛑ለወንዶች ቅንጡ ስጦታ✅ #ዘመናዊ_እና_ማራኪ_ሰሀቶች_ለበአል_አስገብተናል🥰        👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️ 0928025669            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባች
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦ በድረ-ገፅ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።

Repost from Sina Branding
✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥 🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML �
✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥   🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML 📛 CSS 📛 JavaScript 📛WordPress 📛Responsive Design & More topics...... 🛑ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና🛑 #በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ። #የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ  የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው። 👉👉ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇          +251915306817           +251915306817

ታላቅ መልዕክት ለፍሬሾች....! ✅ግቢ በየትኛውም ሰዓት ብትደርሱ ስለሚያስተናግዷቹህ በጭራሽ ቤርጎ እንዳትከራዩ ፤ በተለይ ከሩቅ ቦታ የምትመጡ ተማሪዎች ግቢው ስለሚረ'ዳቹህ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳትዳረጉ ፤ ስርቆትም ሊኖር ስለሚችል ለብቻቹህ ከሆናቹህ ቤርጎ ባትከራዩ ፒስ ነው(በተለይ ሴቶች) ✅ከብዙ ወከባዎች ለመትረፍ ከፈለጋቹህ አንድ ቀን ቀደም ብላቹህ ግቢ ግቡ ማለት ግቢው በ29 ከጠራ እናንተ በ28 ግቡ ያስጋባችኋል ፤ ቀደም ብሎ የሚመጣን ተማሪ አናስተናግድም የሚሉት ሳክስ ነው ፤ቀደም ብላቹህ ከመሄዳቹህ በፊት ግን ነባር ተማሪዎችን ለማንኛውም አናግሩ ።   ✅ሻንጣ እንዳይቀያየርባቹህ የናንተን ሻንጣ የምትለዩበት መለያ ምልክት ይኑራቹህ ፤ ብዙ ሻንጣ ሊኖር ስለሚችል በስህተት እንዳይቀያየር (ለክፉም ለደጉ ግን ስልክ ቁጥር የሆነ ቦታ ላይ አስፍሩበት በወረቀትም ቢሆን....! ግቢ በር ላይ ጥብቅ ፍተሻ ስለሚኖር ባለፈው የጠቀስኩላችሁን ነገሮች ይዛቹህ እንዳትመጡ ፤በስህተት ካመጣቹህ በር ላይ ይቀሟቹሃል ። የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ቅርብ ቦታ አስቀምጡ ማለት ሻንጣ ውስጥ አታርጉት ፤ በር ላይ ቅድሚያ ስለምትጠየቁ ሁሉንም ዶክመንቶች በእጃቹህ ለመያዝ ሞክሩ ። ወንዶች ፀጉራችሁን ከልክ በላይ አታሳድጉ ቀለምም አትቀቡ ፤ የመጀመሪያ ቀናቶች ላይ ፀጉር ምናምን ሊባል ስለሚችል በተቻላቹህ ያህል እይታ ውስጥ የሚያስገባ የፀጉር style አይኑራቹህ(ምቺ ያስመታቹሃል....!) ሴቶች አለባበስ ላይ ወጥ አትርገጡ ፤ አንዳንዶቻቹህ ለትምሮ የምትሄዱ እስከማትመስሉ ድረስ ትራቆታላቹህ ፥ የምር አይነፋም ይብራብሽ እርድናም አይደለም ( ለነገሩ ግቢ በር ላይም አይፈቱሽም ጥበቃዎች...!) ✅ግቢ ስትገቡ ፀባያችሁ የቱንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን ትዕግስተኛ መሆን አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ከማንም ጋር ብትጣሉ ካለምንም ማስተዛዘኛ የመባረር እድላቹህ ይሰፋል ። ✅የጥላቻና የዘረኝነት ንግግሮችንም ይሁን አመለካከቶችን በፈጠራቹህ ጌታ ይሁንባቹህ እንዳትጠቀሙ ፤ የማንንም ስብዕና የሚነካ ንግግር በስህተት እንኳ እንዳትናገሩ ። ✅ ግቢ ውስጥ ማንንም እንዳትንቁ ፤ እኔንም ጨምሮ ፤ ከየትኛውም ከተማ ልትመጡ ትችላላቹህ ግቢ ውስጥ እስካላቹህ ድረስ ግን እኩል ናቹህ