cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)

በዚኽ ቻናል ጽሑፍ የሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ነው

Show more
Advertising posts
10 775
Subscribers
+2924 hours
+1667 days
+93830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሞት ሆይ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ ድልህ የት አለ? ክርስቶስ ተነሥቶአል! እናንተም ተገለበጣችሁ። ክርስቶስ ተነሥቷል!፣ አጋንንቶቹም ወደቁ። ክርስቶስ ተነሥቷል! መላእክትም #ደስ አላቸው። ክርስቶስ ተነሥቷል! ሕይወትም ነገሠ። ክርስቶስ ተነሥቷል! አንድም ሙታን በመቃብር አልቀረም።”  ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Show all...
👍 29 8
‹‹ ዳግመኛ የተወለድነው በእናት ወይም በአባት፣ በሰው ኅብረት፣ ወይም በምጥ ሕመም አይደለም። በመንፈስ ቅዱስ ግን የአዲሱን ተፈጥሮአችን ሕብረ ህዋስ እናገኛለን። በውኃ ተሠርቶአል፥ ከውኃም በማኅፀን እንደ ተወለድን ሁሉ በስውር ተወልደናል።በጥምቀት፦ ከእግዚአብሔር ጋር የገባነው የቃል ኪዳን መሐላ ይፈጸማል! ሞት፣ መቃብር፣ ትንሣኤ እና ሕይወት ይህ ሁሉ የሚሆነው በአንድ ጊዜ ነው..!››¹ St. John Chrysostom(ሊቁ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ) In loan. hom 25.]
Show all...
👍 7 2
ሰዶምና ገሞራ ከጥፋት በፊት ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ዞዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ።
Show all...
🤔 7👍 6
ሰዶምና ገሞራ ከጥፋት በፊት ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ዞዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ።
Show all...
ሰዶምና ገሞራ ከጥፋት በፊት
Show all...
ሎጥ ከከተማዋ እንዲሸሽ በተደረገ ጊዜ የሄዱት ከሙት ባሕር ሰሜን አቅጣጫ ነበር። የሎጥ ሚስት የጨው ሐውልት ሆነች። ዛሬም እንደ ቆመ ነው የጨው ሐውልት።
Show all...
👍 12 2
ሰዶም ዋና ከተማው የነበረበት
Show all...
👍 4
ሰዶምና ገሞራ  Sodom and gomorrah  ሰዶምና ገሞራን በተመለከተ ሁለት ዶክመንተሪዎችን ተመለከትኩ በመጽሐፍ ቅዱስ ያነበብኩትን በግልጽ እንዲሰርጽ ያግዛል።  ጥንታዊ ከተሞች ስም ነበር። አብርሃምና  ሎጥ በአካቢው ኖረዋል። አካባቡው ውኃ ገብና እጅግ ለምለም ነበር። “ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ዞዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ” ዘፍ.13:10 የከተሞቹ አቀማመጥ ከሙት ባሕር ወይም ጨው ባሕር 80 ማይልስ ይርቃሉ። ሰዶምና ገሞራ ሁለት ከተሞች ሲሆኑ ሙት ባሕር ዳርን ይዘው የነበሩ ከተሞች ናቸው። በእስራኤል በሶርያ፣ በኢራንና ኢራቅ፣ በግብጽ መካከል የሚገኝ ሥፍራ ነው።  የጥፋት ታሪኩ የሚጀምረው በዘፍጥረት 19 ጀምሮ ታሪካቸው በዚያው ይደመደማል።  ይኹን እንጂ የሰዶምና ገሞራ ታሪክ በተደጋጋሚ ለክፉ ስስራቸው እንዲሁም የእግዚአብሔር ፍርድ ምልክት ሆኖ በብሉይም በሐዲስም ተጠቅሷል።  የሰዶምና ገሞራ ዋና ትምህርት የእግዚአብሔር ፍርድ እና ጻድቃን ሰዎችን ለይቶ ማውጣት ነው። ሎጥን አወጣው ሰዶማውያንን አጠፋቸው።  ስፍራው ዛሬም አመድ የኾነ በረሃ ነው። አስፈሪ ገጽታ አለው። አንድም ፍጥረት የሚባል ነገር የለበትም። ወደፊት ከሚመጣው አስፈሪ የፍርድ ጊዜ በቀር በምድር ላይ እንደዚያ ጊዜ ያለ የእሳት ቁጣ ነዶ አያውቅም።   ሰዶም ማለት በእብራይስጥ የጨው ባሕር ገሞራም ማለት ተመሳሳስይ የእብራይስ ትርጉም አለው የጨው ባሕር ወይም የጨው ሐይቅ ማለት ነው። የሎጥ ሚስት አሁንም የጨው ሐውልት ኾና ትታያለች።  ሰዶምና ገሞራ የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር አለመታዘዘ ነገም የቁጣው መጨረሻ ከዚያ ይብሳል። ምክንያቱም ሰዶምና ገሞራ ብሉይ ኩዳን ሳይሰጥ ነቢያት ሳያስተምሩ በሕገ ልቡና ወቅት ነበር። ሰዶምና ገሞራ የተቃጠለ ተራራ አመድ ይታያል። በሁለተኛው የቁጣ ጊዜ ግን የሚቀር የሚታይ ቅጣት አይኖርም። (ሦስት ዓመት ከግማሽ) እስራኤልንና ያላመኑትን አልያ ከክርስቶስ ትምህርት ለወጡ ክርስቲያን ነን የሚሉትን በሚቀጣ ወቅት።  “ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥  ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን አስጨንቆ ነበርና በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥ ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል” 1 ጴጥ.2:6 የሐዲስ ኪዳን ሕዝቦች በብሉይ ከተቀጡት ይልቅ ይጠብቃቸዋል። እርሱም የሲኦልና የገሃነም ቅጣት ነው። መ/ር ንዋይ ካሳሁን
Show all...
👍 15
👍 6