cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❁ የመርከዝ አል ፈ ላ ሕ የሰለፊያ ቻናል ❁

⚡🎤 "ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ" ይህ ቻናል በመስጂድ አል ፈላሕ የሚሠጡ 📚 ደርሶችን ፣ 🎤 የጁሙዓ ኹጥባዎችን እንዲሁም የተለያዩ በድምፅና በፅሁፍ የሚቀርቡ ትምህርቶችንና ምክሮችን ያስተላልፋል። ⚡ 🎤 @husen41

Show more
The country is not specifiedAmharic4 706Religion & Spirituality38 567
Advertising posts
2 208
Subscribers
-124 hours
-107 days
-3930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🗳«ግዜያችን በአግባቡ መጠቀም» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱል መናን ኻሊድ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ↪️ t.me/merkezassunnah ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16367
Show all...
👍 4
በዲን ላይ የተደነገገብንን መስራት ሳንች ሌላ አዲስ ፈጠራን ለምን እንፈልጋለን❓ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ኡስታዝ አቡ ዓብድል መናን
https://t.me/AbuEkrima
Show all...
👍 1
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
Show all...
👍 8
00:59
Video unavailableShow in Telegram
احذر النميمة يا طالب العلم فإنها خلق مذموم والنمام مفسد وهو الذي ينقل الكلام على جهة الإفساد لا على جهة النصيحة والبيان والإصلاح والنمام يفسد في ساعة ما لا يفسده الساحر في سنة والنميمة كبيرة من كبائر الذنوب قال رسول الله صلى الله عليه وسلم لا يدخل الجنة نمام. #قناة_أبي_رواحة_الشارحيhttps://t.me/aburawaha_alsharihi#مجموعة_أبي_رواحة_الشارحي https://chat.whatsapp.com/EQ7zPpCN7SwC6jsxsgNS1R 📢 *انشر* فمن دل على خير فله كأجر فاعله.
Show all...
👍 6 2
🕌አዲስ ሙሀደራ በመስጂደል ፈላህ 🌕 ጁመዓ ከመግሪብ እስከ ኢሻ الأداب في الإسلام 📜 በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሀደራ 👉በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላህ ሙሰፋ ፍሪስ 🕌በመስጂደል ፈላህ  አላህ ይጠብቃት። 👇👇👇👇👇 ♻️ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌♻️ https://t.me/selefya
Show all...
👍 8
🕌የጁምዓ ኩጥባ በመስጂደል ፈላህ 🌕 الخطبة الجمعة بمسجد الفلاح لأخ الفاضل أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله تعلى 👈🌴بعنوان حفظ اللسان 📜 በሚል ርዕስ የተደረገ ኩጥባ 👇👇👇👇👇 ♻️ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌♻️ https://t.me/selefya
Show all...
👍 6
ለፊትና አንዲትንም ቃል የምናዋጣ አንሁን❗️    ባይሆን የመፍትሄ አካል እንሁን        👇👇👇👇👇👇👇👇      
ኡስታዝ አቡ ዓብድል መናን ካሊድ ጠይብ
https://t.me/AbuEkrima 👇👇👇 https://t.me/selefya
Show all...
አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።

👍 7
مقتطف من نونية القحطاني بصوت القارئ الشيخ ياسر الدوسري https://t.me/AbuEkrima
Show all...
👍 7 1
/////////////////// 📮የሴት (ልጅ) ፊትና ////////////////// በሚል ርዕስ⤵️ 🔖 መካሪና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ። ሙሐደራው ላይ ከተነሱ ነጥቦች⤵️ 👉የሸይጧን ጉትጎታ በሰው ልጆች ላይ፤ 👉የሸይጧን ሴራ በሴቶች ላይ ወንዶችን ለመፈተን፤ 👉በአሁን ዘመን ከሞባይል በተያያዘ የመጣ የዝሙትና የሴት ፊትና ስለ መብዛት፤ 👉በሴት ልጅ ፊትና ምክንያት ከቀጥተኛው መንገድ የተንሸራተቱ ሰዎች ታሪክ፤ 👉በተለይ ሙስሊም ሆነው የለበሱ ሆነው ያለበሱ ተራቁተው የሚሄዱ ሴቶች አኼራ እንዳለባቸውና ምን እንደሚጠብቃቸው⤵️ 👌ሌሎችም ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦች የተወሳበት የሆነ⤵️ መካሪ፣ ገሳጭና ወሳኝ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ። 🎙️ በ ኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ ቢን ግርግቦ አላህ ይጠብቀው። 🕌 ከመስጂደል አንዋር ⏱ከዝሁር በኋላ 🗓20/08/15E.C شوال١٤٤٥/١٩ ሙሐደራውን ለማግኘት⤵️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16273
Show all...
👍 12 1
Photo unavailableShow in Telegram
📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮 🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 [[[📮የሸይጧን ጉትጎታ 👉 በሴት ልጅ ፊትና ላይ ⤵️ 💥 በሚል ርዕስ ማንም ሊያመልጠው ማይገባ አሁን በቀጥታ ስርጭት እየተላለፈ ያለ ሙሓደራ ‼️ 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ ቢን ግርግቦ አላህ ይጠብቀው። 🔄 Play ▶️ ────◉ 07:25PM 👇 ሙሐደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
👍 4