አብርሆት
Open in Telegram
ሀሳቦች ዛሬ ካለንበት የዳፍንት (የጨለማ) አለም ወደ ነገ ወደ ተሻለው ብርሀን የሚመሩን መርተውም የሚያገናኙን ድልድዬች ናቸው። ፡ ለአስተያየቶ፡ @bellalsina @ThomB23
Show more3 738
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
3 738
#አንተ #ትልቅ #ነህ !
#አዕምሮህን #አሳምነው ።
:
✿ አሁን ያለህበትን ሁኔታ እያየህ ለምን ትንሽ ሆንኩኝ ?
ብለህ የምትቆጭ ከሆነ መቼም ቢሆን ትልቅ ሰው ልትሆን አትችልም ።
፡
✿ ሁሉም በዓለም ላይ ያሉ ትልቅ ሰዎች መጀመሪያ ትንሽ ነበሩ ። ማንም የማያውቃቸው ተራ ሰው ነበሩ ።
✿ በጊዜ ሂደት ግን እውቀታቸውን እያዳበሩ አስተሳሰባቸውን እያሰፉ እምነታቸውን እያጠነከሩ ፍልስፍናቸውን እያጎለበቱ አመለካከታቸውን እያቀኑ
ራዕያቸውን እያገዘፉ ውሳኔያቸውን እያጠነከሩ አሁን ያላቸውን ትልቅ ማንነት ፈጠሩ ። አሁን ያላቸውንም የማይደረስበት የመሰለ እጅግ ትልቅ ማንነትንም ፈጠሩ ።
✿ ሊዮ ቶልስቶይ እንዳለው "ትልቅ ሰው ትልቅ ሆኖ አይወለድም ፤ ትልቅ ለመሆን ራሱን ያሳድጋል እንጂ ።"
አዎ ማንም ትልቅ ሆኖ አልተወለደም ።
፡
ባራክ ኦባማ ፕሬዘዳንት ሆኖ አልተወለደም ። ራሱን ግን የአሜሪካ መሪነት አዘጋጀ ። የመጀመሪያ የአሜሪካ ጥቁር ፕሬዘዳንትም ሆነ ።
፡
ሀይሌ ገ/ስላሴ ሯጭ ሆኖ አልተ ወለደም ። ግን ራሱን ለረጅም ርቀት ሯጭ ንጉስነት አዘጋጀው ። የ27 የዓለም ሪከርዶችንም ሰባበረ ።
፡
ሁለቱን ለምሳሌ አየን እንጂ ሁሉም ጀግኖች በአንድ ወቅት ራሳቸውን እንኳን መቆጣጠር የማይችሉ ህጻን ነበሩ ።
የሽንታቸውን ጨርቅ እንኳን እናታቸው ወይ አባታቸው የሚቀይርላቸው የወላጆቻቸው ጥገኛ ነበሩ ። ግን እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን ከጥገኝነት ህይወት አውጥተው አሁን ያሉበት ትልቅ ቦታ ደርሰዋል ።
፡
✿ አያችሁ ህይወት ሁላችንንም በልጅነታችን እንዴት ከጥገኝነት እንደምንላቀቅ አስተምራናለች ። አሁን ያለን ህይወት ላይ ያንን በልጅነታችን እንዴት ራሳችንን ከጥገኝነት እንዳወጣን በማስተማር ለድል እራሳችንን እናዘጋጅ ።
✿ በልጅነታችን እየዳህን መሄድ ስንጀምር ምንም ያህል ጊዜ ብንወድቅ ተስፋ አንቆርጥም ፤ እንደገና እንሞክራለን እንጂ ።
ትልቅ ሰው ለመሆንም ያለው ትግል ይህ ነው ። "በነገሮች ተስፋ አለመቁረጥ ።"
፡
✿ ምንም ያህል ጊዜ ብትወድቁ ለመነሳት የምታደርጉትን ጥረት አለማቋረጥ ። ግን የሆነ ጊዜ ላይ ተስፋ ቆርጣችሁ ከወደቃችሁበት ለመነሳት ጥረት ማድረግ ስታቆሙ ያኔ ትልቅነታችሁን ትገሉታላችሁ ።
:
✿ የምታውቋቸው ትላልቅ ሰዎች ሁሉ ይህንን ተስፋ የሚያስቆርጥ ክልል በድል ማለፍ የቻሉ ናቸው ። እስቲ አንተም ይህንን ህይወትህ እጅግ የምትፈተንበትን ዘመንህን እለፈውና "ትልቁን አንተነትህን ፍጠረው!" ውስጥህ
ትልቅነት አለ ። ግን ትልቅነትህ በምኞት ብቻ አይገለጥም ። ትልቅነትህ ትግልህን ይፈልጋል ።
ትልቅነትህ ጥረትህን ይፈልጋል ። ትልቅነትህ ብርታትህን ይፈልጋል ። ትልቅነትህ ታጋሽነትህን ይፈልጋል ።
ትልቅነትህ ድፍረትህን ይፈልጋል ። ትልቅነትህ ቆራጥነትህን ይፈልጋል ። እነዚህን ሁሉ በአንድ ላይ ስታቀናጃቸው ትልቁ ተአምር ይፈጠራል ።
ትልቁ አንተነትህም እውን ይሆናል ።
፡
✿ ሌሎች ምሳሌ የሚያደርጉትም ትልቁ ማንነትህ ለዓለም ይበረከታል ።
አንተ ትልቅ የምትሆነው በውስጥህ
ያለውን ትልቅነት ማየት ስትችል ነውና ውስጥህን ተመልከት ።
ፈጣሪንም ይህንን ሁሉ ትልቅነት ስለሰጠህ ከልብህ
አመስግን! አመስግን! አመስግን !
3 738
#COVID19‼️
የአሜሪካው ሲዲሲ ተጨማሪ ይፋ ያደረጋቸው 6 የኮሮናቫይረስ ምልክቶች
በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው 6 ተጨማሪ ምልክቶች ሊኖሩት እንደሚችል የአሜሪካው የበሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) ይፋ አድርጓል፡፡በዚህም መሰረት አንድ በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ከዚህ ቀደም ከታወቁትና በዓለም ጤና ድርጅት ከተገለፁት ምልክትች በተጨማሪ
➡️ በተደጋጋሚ ብርድ ብርድ ማለት
➡️ ማንቀጥቀጥ
➡️ የጡንቻ ህመም
➡️ የጉሮሮ መቁሰል
➡️ ራስ ምታት
➡️ ድንገተኛ የመቅመስና የማሽተት ፍላጎት ማጣት ሊያሳይ ይችላል ብሏል፡፡
በከሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ከ2 እስከ 14 ባሉት ቀናት መካከል እነዚህን ምልክቶች ሊያሳይ እንደምችል የአሜሪካው የበሽታ መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቀዋል፡፡
ምንጭ፡-ሲ.ኤን.ቢሲ/ETV
3 738
በቃ ንግስና ሲጀምር እንዲህ ነው i
(አሌክስ አብርሃም)
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ራሳቸው የህክምና ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደትግል ከገቡ በኋላ ነው ጠ/ሚ የሆኑት …ንግስና ሲጀማምር እንደዚህ ነው i ግፋ ! ራሱ ኢንተርቪው ላይ የነበረህ ግርማሞገስና የአነጋገር ጥበብህ ንጉስ እንደምትሆን የሚያረጋግጥ ነበር! በተለይ ህልም ያልከው ነገር በጣም ወሳኝ እና ለብልሆች ብቻ የሚገለጥ ታላቅ ነገር ነው …
አየህ ብዙ የአፍሪካ መሪዎች ህልም ያልማሉ …ለምሳሌ በቀን ሶስት ጊዜ ህዝቡ ጥግብ ብሎ ሲበላ ያልማሉ …በላ አልበላ ሌላ ነገር ነው!! አገራቸው በመጭው 15 ዓመት ኤሮፕና አሜሪካ ስትሆን ያልማሉ …ሆነች አልሆነች የራሷ ጉዳይ ነው ! አርሶ አደሩ ባለወፍጮ ቤት ባለ መኪና ሲሆን ያልማሉ …. ወጣቶች በመሃበር ተደራጅተው ሚሊየነር ሲሆኑ ያልማሉ ….ብዙ ነገር ያልማሉ …ህልም በአንተ አልተጀመረም !!
ከሞላ ጎደል የንግስና መስፈርትህን አሟልተሃል i አሁን የቀረህ አንድ ሁለት ነገር ነው ‹‹የበጎ አድራጎት ስራ እየሰራህ ፎቶ መነሳት›› እና ለተወሰነ ጊዜ ጫካ መግባት አልያም ከህዝቡ ዞር ማለት …
ሁለቱም ቀላል ነው! …ወደአማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ሆስፒታል ጎራ በልና ለህሙማኑ የተወሰነ ልብስ ሳሙና እየሰጠህ ፎቶ ተነስ …ግን ይሄ ህዝብ ንግስናህ እስኪገለጥለትና እስኪሻለው እዛው አንድ ስድስት ወር ቆይ ! የህዝቡ ጤንነት እየታየ ቆይታህን ታራዝመዋለህ ! በቃ😜
3 738
Dear old people እባካችሁን stop saying “ስልክ መጎርጎር”
Don't make it weird, don't make it sound like we're doing something nasty to our phones.
3 738
እንደምን ዋላችሁ
የእውነት ጠቢብ ወደ ራሱ ጥበብ ቤት እንድትዘልቁ አይጠራችሁም ። ወደ ገዛ አዕምሮ አችሁ ደጃፍ ይመራችኋል እንጂ።
በመቀጠልም አንድ መምህር ተናገረ ፦<<ስለማስተማር ንገረን? አለውም እሱም አለ፦ ማንም ሰው ቢሆን ገና ድሮ በእወቀታችሁ መክፈቻ ንጋት ላይ፥በከፊል እያንቀላፋ ተጋድሞ ካለው በስተቀር፥ ሌላ ምንምነገር ሊገልጥላችሁ አይቻለውም......<< በቤተመቅደሱ ጥላ ስር ከተከታዮቹ ጋር የሚንሸራሸረው መምህርም ከእምነቱ፣ ጋር ከፍቅር ውጪ ጥበቡን ሊሰጣቹ አይችልም። በእውነት ጠቢብ ከሆነም፤ ወደ ራሱ ጥበብ ቤት እንድትዘልቁ አይጠራችሁም። ወደ ገዛ አእምሯችሁ ደጃፍ ይመራችሁዋል እኝጂ....
<< የከዋክብት ተመራማሪውም ያለውን ግንዛቤ ይነግራችሁ ይሆናል። ግን ግንዛቤውን ሊሰጣቹሁ አይችልም....<< ዘማሪውም በህዋ ላይ ያሉትን ዜማዎች ሁሉ ይዘምርላችሁ ይሆናል ። ዜማውን የሚያዳምጥ ጆሮንም፤ ሆነ የተደመጠውን የሚያስተጋባ ድምፅ ሊሰጣችሁ ግን አይቻለውም ።
<<በሂሳብ ሳይንስ የተካነውም ሰው ቢሆን ስለክብደትና የልኬት ወሰኖች ሊነግራችሁ፥ ይችላል እንጂ ወደ እነዚያ ወሰኖች ሊያስኬዳችሁ አይችልም። የአንድ ሰው ዓይንስ ብርሃኖቹን ለሌላ ሰው ያውሳልን?.....
<< እናም በእግዚአብሔር እውቀት ውስጥ እያንዳንችሁ ለየብቻ እንደምትቆሙት ሁሉ፤ ስለ እግዚአብሔር ባላችሁ እውቀትና ስለዓለም ባላችሁ ግንዛቤም ለየብቻቹሁ መቆም ይገባችኋል ።
፧
፧
📚📚📚
ምንጭ፦👉 የጥበብ መንገድ
ደራሲ ካህሊል ጅብራን
3 738
ያኔ አገረ ጦቢያ ትሆናለች ጥጋብ
ዳቦ በየቤቱ ይሆናል እንደካብ
ላምባ በየቦታው እንደምንጭ ይፈልቃል
አለም ተያለበት ገርሞት ይደነቃል !
መላው የጦቢያ ልጅ አገጩ እስኪረዝም በደስታ ይስቃል!
ያኔ አገጫም መሆን ቆንጆ ያማልላል
በውን ባይሳካ በህልም ይታለማል
መላው ያበሻ ሰው በወፕራሲዮን አገጭ ያስረዝማል
‹‹አገጯ›› እሚል ዘፈን ጧት ማታ ይዜማል!
እሱ በነገሰ ገና በአንድ ወሩ
መሃላ ታይፈጥም ታይረጋ ወንበሩ
ወረርሽኝ በሽታ ይጠፋል ታገሩ !
ያኔ ወዮላቸው ክፉ የተናገሩ ….😁
3 738
#UPDATE | #COVID - 19
#April - 23| #World
#TOP - 10 |
የሟቾች ቁጥር በሀገር ደረጃ
1🇺🇸አሜሪካ.....................47,659
2🇮🇹ጣልያን.....................25,085
3🇪🇸ስፔን ........................21,717
4🇫🇷ፈረንሳይ....................21,340
5🇬🇧እንግሊዝ....................18,100
6🇧🇪ቤልጅየም....................6,262
7🇮🇷ኢራን...........................5,391
8🇩🇪ጀርመን........................5,315
9🇨🇳ቻይና...........................4,632
10🇳🇱ኒውዘርላንድስ..............3,054
🌎.................................184,283
3 738
በጨለማ ወደ መስኪድ የሚሄዱ ሰዎችን በዕለተ ቂያማ ሙሉ ብርሀን እንደሚያገኙ አብስሯቸው::
ራሱል (ሶ ዐ ወ)
ለመላው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች፣ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ! ! መልካም የፆምና የፀሎት ጊዜ ይሁንላችሁ!
ረመዳን ከሪም!!!
3 738
Here is an awesome opportunity to turn your mobile phone into a cash Machine with this Amazing Opportunity. HOW???
I would strongly suggest you review the info below and get back to me ASAP.
1st please watch this short Presentation: https://youtu.be/qyVQIWxOfV4
3rd Activate the account with one these Educational Packages to Earn Free Owner Rights
YOU COULD TURN €100 TO €4000 MONTHLY SALARY IN THE NEXT 30DAYS, SIMPLE TAKING ACTION TODAY
*EDUCATIONAL JOINING PACKAGES*
✅White 📦 €99 = Owner rights worth €100
✅Black 📦 €299 = Owner rights worth €300
✅Gold 📦 €799 = Owner rights worth €1000
✅Titanium 📦 €2499 = Owner rights worth €3500
Choose the best package that suits. The Higher the Package the more Free Owner Rights your Get
Crowd1 Presentation: https://youtu.be/3TQNi9FGx1E
REFERRAL & NETWORK BONUSES_
*Direct Referral Bonus:*
This is a bonus earn when your referral buy one the following packages:
🤑€99 (White) - €36
🤑€299 (Black) - €108
🤑€799 (Gold) - €288
🤑€2499 (Titanium )- €900
80% of your commissions goes to account balance
20% of your commission goes to your owners rights for dividends paid monthly
Example:
€36 commission for a €99 package
€ 28.80 goes to your account balance
€ 7.20 goes to your owners rights
Streamline Bonus
A line indicating your level of movement in the business based on the amount of your own effort/performance and your team performance including spillovers.
What is fear of Loss Bonus
Bonus that u qualify for when u recruit 4 members in the business “within 14 days of joining the business”
“Fear of loss bonus is paid according to the package that u have bought”
🤑White - invite 4 members = €125
🤑Black - invite 4 member = €375
🤑Gold - invite 4 members = €1000
🤑Titanium- invite 4 members = €3000
Binary Bonus
Each new signup gives you a different amount depending on their package level and your imbalanced points in the left / right binary leg.
You need 1 personally sponsored member with a paid package in each leg to get payments activated and earn for life.
🤑White - earn €9 Up to €36 if your have imbalanced points to cash out.
🤑Black - earn €27 Up to €108 if your have imbalanced points to cash out.
🤑Gold - €72 Up to €288 if your have imbalanced points to cash out.
🤑Titanium - €225 Up to €900 if your have imbalanced points to cash out.
👆How do I earn Max €9 and how to get Max €36? This depends on your streamline level as per the package u have bought
Potential Bonus
Funds due to u, ready to be released when points from your both left and right leg are imbalance, 90 points on left/right, will release only €36 and balance will be carried over on the strong leg(depending on package bought)
This €36 will be divided into 20/80
80% will go to your balance to withdraw immediately
20% will go to your owner’s rights.
What is owner’s rights
Are profit shares, these accumulates as per package u bought and points through team performance. These profit shares is being paid out when the company launches on the 15th November 2019.
Matching Bonus
The Matching Bonus pays out a percentage based on your personally sponsored teams’ Binary Bonus!
Register here
@JamesB23
3 738
THE FIRST 100% MOBILE
NETWORKING COMPANY, featuring fully both an android and iOS app adapted for every global market with high-end real-time mobile technology, thus affording you the unique opportunity to turn your smartphone into an ATM.
✅ MORE ABOUT CROWD1
Crowd1 is using crowd marketing and online networking to create a solid crowd of members eager to take advantage of agreements negotiated with profitable third party companies, in the entertainment industry.
Currently gaming is the most profitable business in the entire industry.
[The games that dominate the industry are casino, sports betting, lottery, bingo, mahjong and poker and its growth is greatly driven by factors such as internet penetration.]
So, Crowd1 is creating a truly unique business model which will enable RESIDUAL INCOME FOR MILLIONS OF PEOPLE who become part of this Crowd Economy Revolution.
Crowd1 must not be mistaken for a gaming or gambling company. Instead, Crowd1 uses online networking and the most modern methods for customer acquisition, including affiliate systems, to create a solid customer base.
The Crowd1 customer base is then introduced to external partners through 🎮Affilgo, in the form of licensed gaming companies, where agreements are made for profit sharing.
✅ HOW TO PARTICIPATE IN PROFIT SHARING
You purchase one of the following education packs, and each pack comes loaded with Free Owner Rights, the Owner Rights give you access to a residual income/profit sharing:
◽️White Pack €99
◾️Black Pack €299
🔶Gold Pack €799
💠Titanium €2,499
{The White, Black, Gold and Titanium come with €100, €300, €1000 & €3500 worth of Owner Rights, respectively}
NB: There's no reference to Owner Rights as shares as they will not go to the stock market, but members will sell/buy them at our internal exchange, the Crowd1 Exchange as soon as LAUNCH IS LIVE.
✅ MULTIPLE INCOME STREAMS
Apart from the aforementioned residual income, there's a buffet of bonuses on the table, a bonus system that has already produced millionaires:
⚖️ Streamline Bonus:
The first bonus ever, where you will be able to earn money just by joining! As soon as you join CROWD1, all paid members worldwide joining after you count into your Streamline Bonus Levels
Please refer to the table in the back office on how to qualify for each streamline level, a higher streamline level gives you access to a fabulous streamline bonus.
That's why we advise you to JOIN TODAY!
⚖️ Binary Bonus:
To unlock your binary you must have at least one personally sponsored person on each leg. Each new sign up gives you a different amount depending on their package level and your
imbalanced points in the left / right leg.
White €9 - €36
Black €27 - €108
Gold €72 - €288
Titanium €225 - €900}
⚖️ Matching Bonus:
This bonus pays out a percentage based on your personally sponsored team's binary bonus
⚖️ Fear of Loss Bonus:
The amount you get to keep is:
€3000 if you invite 4 Titanium members.
€1000* if you invite 4 Gold members.
€375 if you invite 4 Black members.
€125 if you invite 4 White members.
This is within 14 days of signing up!
⚖️Affiliate Residual Income:
It is a direct kickback from the money spent in any of the many online gaming products offered by Crowd1 and Affilgo third party companies, MONTH AFTER MONTH - YEAR AFTER YEAR! 👈🏼 This kicks in when launch goes live - on October 22nd.
NETWORK LEVELS
There are different titles in the network, namely: Team Leader, Coordinator, Manager, Director and President. New levels are reached by building your binary and earning money in Crowd1.
🚨Warning: The higher network levels have a lucrative bonus waiting for you!!!
✍🏾@JamesB23
3 738
#የኮሮና_ቫይረስ_መረጃ_ቻናል
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እኛ ጤና ስንሆነ ነው እና ሁሉም የሚያምረው ለጊዜው ጥሬ ስጋና ጥሬ የእንስሳት ተዋፅኦ አንመገብ፣ አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ፣ ከያለንበት ከቤት ሳንወጣ በተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መንገዶች የእንኳን አደረሳችሁ መዕልክት ለወዳጅ ዘመዶቻችን እናስተላልፍ፣ ቤታችን እንቆይ።
#StayHome #StaySafe #StayBlessed
መልካም በዓል!
3 738
የፈላስፋው ፍርድ
📚📚📚
.....ላዎ-ዙ በመላዋ ቻይና ጠቢብ ለመሆኑ በተመሰከረለት ዘመን ላይ ቆሞ ነበር ። ይኸን የሰማው የቻይና ንጉስ ላኦ-ዙን አስጠርቶ በታላቅ ትህትና ከተቀበለው በኋላ ..."እባክህ!የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ እንድትሆን እለምንሀለሁ?"ሲል የሹመት ጥያቄ አቀረበለት ።
፨ ላኦ-ዙ ግን "ንጉስ ሆይ! ተሳስተሀል!ለዚህ ቦታ የሚሆን ትክክለኛው ሰው እኔ አይደለሁም ፤ ልቅርብህ...ሌላ ሰው ፈልግ!" አለው ።
ንጉሱ ግን የላዎ-ዙን እምቢታ መቀበል ቀርቶ መስማት እንደማይፈልግ ነገረው፦"ከአንተ በቀር ማንንም ሰው በዚህ ወንበር ላይ ማስቀመጥ አይቻልምና የሰጠሁህን ሥልጣን ግድ መቀበል አለብህ"ሲል ወተወተው ።
፧
፨ ላዎ-ዙም፦ "እንግዲ አልሰማህም የምትል ከሆነ በመጀመሪያው ቀን ችሎት የምፈፅመውን ስትመለከት መሳሳትህ ይገባሀል ። ከትህትና በመነጨ ወይም ለአንተ ካለኝ አክብሮት ለቦታው የምገባ አለመሆኔን ነገርኩህ እንጂ ፣ እውነቱ ግን መንግስትህ የዘረጋው ሥርዓት የተሳሳተ መሆኑን ማወቄ ነው!እናም በቦታው ላይ ወይ እኔ እኖራለው ፤ ወይም ደግሞ የአንተ ህግና ሥርዓት። ፣ እንዲሁም እሱን የሚከተለው ሕዝብህ ይኖራል"በማለት ሥልጣኑን ለመቀበል ተስማማ ።
፨ ላዎ-ዙ ጊዜ ሳያባክን በነጋታው ችሎት ተቀመጠ ። ተከሻሱ ሰው በቻይና ዝነኛ ከነበረ ሀብታም ብዙ ገንዘብ ዘርፏል ተብሎ ከፊቱ ቀረበ። ላዎ-ዙ የተከሳሹን ወንጀል አድምጦ ሲያበቃ ፍርድ ሰጠ ። "ከሳሽም ተከሳሽም እያንዳንዳቸው በስድስት ወር እስራት እንዲቀጡ ፈርጃለሁ"።
፧
ከሳሽ የሰማውን ማመን አልቻለም ። ምናልባት ላኦ-ዙ ክሱ አልገባው ይሆናል ፤ አልያም እርጅና እየተጫጫነው ስለሆነ መርሳት ጀምሮት ይሆናል ፥ ወይም ደግሞ ለስራው አዲስ ስለሆነ ...ብቻ አስቦ ሲጨርስ ፈገግ ብሎ፦"ክቡር ዳኛ!ምን እያሉ ነው? ገንዘቤን የተዘረፍኩት እኮ እኔ ነኝ ፤ ይሄ ምን አይነት ፍርድ ነው? ሀብቴን ተዘርፌ እንዴት እንደገና ከዘረፈህ ሰው ጋር አብረህ ወህኒ ውረድ እባላለው ? ግዴለም የሆነ ቦታ አልገባዎትምና ያልተገባ ፍርድዎን ያስተካክሉልኝ!"
፨ላዎ-ዙ ፈገግ ብሎ ምክንያቱን አስረዳው፦"ይልቁንስ ያልገባህ አንተ ነህ!ያልተገባ ፍርድ የሰጠሁ መስሎህ ከታየህ ምናልባት ያልተገባ ፍርድ የሰጠሁትም ገንዘብህን ዘርፏል በተባለው ሰው ላይ ነው ። የአንተ ወህኒ መውረድ ግን ከሌባው በላይ የተገባ ሆኖ አግኝቼዋለው ። ምክንያቱም አንተ የበዛ ሀብት ለራስህ ያከማቸኽው ፥ ሌላው ሰው ማግኘት የሚገባውን እያሳጣህ ነው...ብዙዎች በችግር የሚማቅቁባት በዚህች ሀገር አንተ ገንዘብ በገንዘብ ላይ ታከማቻለህ ። ለምን ይሆን? አየህ! የአንተ ከልክ ያለፈ ስግብግብ ባህሪህ እነዚህን ሌቦች ፈጠረ! ስለሆነም ሌባው በድርጊቱ ፤ አንተ ደግሞ ሌባ በመፍጠርህ እኩል ፍርድ ይገባችኋል ! የመጀመሪያው ወንጀል ፈጣሪ ግን አንተ ነህ ።
፧
ላዎ-ዙ፦"የሰውን ልጅ ዓለማዊው እውቀትና ሕግ ሳይሆን የተፈጥሮ ሕግ ሊገዛው ይገባዋል" የሚለው ለዚህ ይመስላል ። ይህ ከላይ የተሰጠው ፍርድ መለስ ብለን ብንቃኝ የሰው ልጅ ተፈጥሮ በውስጡ ያስቀመጠችውን የእኩልነት ፣ የመፋቀር ፣ የመተሳሰብ ፡ባህሪይ እንዲጥል ያደረገው ራስ ወዳድነት በመስፈኑ ነው ። የራስ ወዳድነት ምንጩ ደግሞ ይህንን ስሜቱን የሚጠብቅለት ሰው ሰራሽ ሕግ መፈጠሩ ነው ። ሀብትን ለማንም ሳታካፍል ማከማቸት እንደምትችል እርግጠኛ ያደረገህ ማንም እንደማይወስድብህ የሚጠብቅልህ ሰው ሰራሽ ሕግ መኖሩ ነው ። ለዚያም ነው "የሰው ልጅ ለተፈጥሯዊው ሕግ የሚገዛበትን አዕምሮ በዓለማዊው ሕግ በከለው / (corrupt) አደረገው" የሚለን ላዎ-ዙ ።
📚📚📚
ምንጭ ፦ ኃይለጊዮርጊስ ማሞ-ፍትህ መፅሔት ቁ.57(የተወሰደ)
3 738
በማንነት ቀውስ የጦዘ ማንነት
“ጥላቻና መራራነት ማለት አንዲትን አይጥ ለመግደል ቤትህን በእሳት ማቃጠል ማለት ነው” - Henry Fosdick
የአዶልፍ ሂትለር ታላቅ ወንድም የአባቱ ጨካኝነትን ለማምለጥ በ13 አመቱ ነበር ከቤቱ በርሮ የጠፋው፡፡ ይህ ልጅ ከቤቱ ከሄደ በኋላ የሂትለር አባት ክፋቱን በሰባት አመቱ ለጋ ልጅ በሂትለር ላይ በእጥፍ ጨመረው፡፡ ሂትለር በአባቱ እጅ አሰቃቂ አመታትን አልፏል፡፡ ምርጫውን ተከልክሎአል፡፡ አርቲስት ለመሆን ይመኝ የነበረው ሂትለር በአባቱ አስገዳጅነት የሲቪል ሰራተኛነት አቅጣጫን እንዲከተል ተገደደ፡፡ የሂትለር ትምህርት ውጤቱ አጥጋቢ ስላልነበር የአባቱን የቁጣ እጅግ አባባሰው፡፡ የአይሁድ ዘር እንዳለበት የሚነገረው የሂትለር አባት ክፋት በሂትለር ልብ ውስጥ አይሁድን የመጥላት ዘርም እንደዘራበት ይነገራል፡፡
አባቱ ከሞተ በኋላ፣ ሂትለር በ13 አመቱ የቤት ሃላፊትን በጫንቃው ላይ ተሸከመ፡፡ በእናቱ ሞት ምክንያት በኋላ በጉዲፈቻ ያድግ የነበረው ሂትለር ያንን ገቢ በመከልከሉ የጎዳናን ሕይወት ቀምሷል፡፡ በብዙዎች እንደሚታመነው፣ ሂትለር በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ ውስጡ ከጨመረበት መራራነት እንዳልተላቀቀና በሕይወቱ ያደረጋቸው አሰቃቂ ተግባሮች የዚያ ልምምድ ተጽእኖ እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ሂትለር ቢያንስ ለ46 ሚልየን ሰዎች መሞትና ለብዙ ንብረት መውደም ምክንያት የሆነ ሰው ነው፡፡ ሂትለር የዚህ ሁሉ ውደመት ምክንያት ከሆነ በኋላ ራሱን በራሱ አጥፍቶ እስኪሞት ድረስ ይህንን እብደቱን የሚከተሉለት ከእርሱ የባሱ እብዶች ፈጽሞ አጥቶ አያውቅም ነበር፡፡
አንዳንድ ሰዎች ምንም እንኳን በተለያዩ ለማንነት ቀውስ (Identity Crisis) አሳልፈው በሚሰጡ ልምምዶች ውስጥ አልፈው ቢያድጉም፣ ከዚያ ሁኔታ በተሳካ መልኩ ራሳቸውን አውጥተው ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙዎችን ወደ አንድነት፣ ወደመከባበርና ወደ አብሮነት የሚያመጡ የመልካም ተጽእኖ ሰዎች ናቸው፡፡
አንዳንዶች ግን በመራራነት፣ በጥላቻና በአስተዳደግ ዘመናቸው በተጎነጩት የውስጥ ቂም የተቃወሰ ማንነት ይዘው ወደ አመራር ይዘልቃሉ - እንዴት አይነት ስህተት! እንደዚህ አይነት ሰዎች በውስጣቸው ያለባቸው የማንነት ቀውስ ይህ ነው ተብሎ ሊተነበይ የማይችልን ባህሪይ እንዲገልጡ ይነዳቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የተጠናወታቸው የተቀባይነት ጥማትና የደጋፊ ፍለጋ ናፍቆት ምንም ነገር ከማድረግ እንዳይመለሱ አይኖቻቸውን አሳውሯቸዋል፡፡
እውነቱ አጭርና ግልጽ ነው፡- ካለፈው ሕይወት ተጽእኖ በስኬታማ ሁኔታ ራሱን መርቶ ያላወጣ ሰው ሌላውን ለመምራት ሲሞክር ሊያስከትለው የሚችለው ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ማንነቱንና ምንነቱን በሚገባ ሳይገነዘብና ሳይቀበል ያደገ ሰው ከዚያ የማንነት ቀውስ ነጻ ካልወጣ በስተቀር የራሱንና የሕብረተሰቡን ጤንነት እንዳወከ ይኖራል፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሰው ብዙ ሳይቆይ ከመዘዝ አያመልጥም፡፡
