አብርሆት
Open in Telegram
ሀሳቦች ዛሬ ካለንበት የዳፍንት (የጨለማ) አለም ወደ ነገ ወደ ተሻለው ብርሀን የሚመሩን መርተውም የሚያገናኙን ድልድዬች ናቸው። ፡ ለአስተያየቶ፡ @bellalsina @ThomB23
Show more3 738
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
3 738
በጣም የወደድኳት ከዛሬው የጠቅላዩ ፓርላማ ንግግር ..
"ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ የሆኑ ልጆቿ እስካሉ ድረስ መቼም ቢሆን በማንም እና በምንም አትሸነፍም"...
ኢትዮጵያዊ ልጆቿን ያብዛልን!!
💚💛❤️
3 738
We all argue that he is so much talkative እንዴት እና ምን መናገር እንዳለበት የሚያቅ፣እንዴት ሀሳብን ለሰው የሚያስረዳ Pm እንደሆ but On his today's speech made me understand and feel him why he keep silent in so many issues. I just gotta appreciate, stand on his good sides as i condemn his weakness....
3 738
As long as the last message is mine, I am not texting first the next day😒
Good night fam❤️
3 738
APPRECIATE YOUR LIFE
Dictionary says that the meaning of appreciate is “to be grateful or thankful for”. My reasoning for starting with this word is quite intentional because I believe the lack of appreciation, specifically for the life we have, is the root cause of so many of the issues we experience. While some of these issues may be real, I think most of them aren’t really problems at all – we just blow them out of proportion. However, even for those of us going through truly difficult times, I firmly believe that there is still something we can be grateful for.
Appreciate the sun.
Appreciate the rain.
Appreciate that you opened your eyes this morning.
Appreciate the clothes on your back.
Appreciate the roof over your head.
Appreciate the impact that you’ve had on someone else’s life.
Appreciate your life!
The things that we are grateful for don’t to be big; in fact, it’s appreciation for the little things that can bring the most meaning into our lives.
3 738
#Mekelle
"...በህዝብ ላይ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም" - ኮሎኔል ሹማ ኦብሳ
የመከላከያ የህብረት ሎጅስቲክስ ዋና ማምሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ ኮ/ል ሹማ ኦብሳ በሚካሄደው ወታደራዊ እርምጃ ሲቪል ዜጎችን ከታጣቂዎች የመለየት ስራ በትኩረት እንደሚሰራ ዛሬ ከጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሳውቀዋል።
ኮሎኔል ሹማ ኦብሳ ፥ "ሁሉም ነገር በወታደራዊ ጥበብ ነው የሚሰራው፤ ዝም ተብሎ ከተማ ውስጥ እየተሮጠ ሆቴል መምታ አይደለም ፤ ቁልፍ ቦታዎች ይታወቃሉ እነዛ ቦታዎች ላይ ሰዎቹን መቆጣጠር ነው" ብለዋል።
ኮ/ል ሹማ በህግ የሚፈለጉትን ሰዎች ለመያዝ በጥንቃቄ ነው የሚሰራው ብለዋል።
አሁን ገብተዋል የሚባለው ቤተክርስቲያን ፣ መስጊድ አካባቢ ነው፣ መሳሪያም እዛ አስቀምጠዋል ይባላል ይህ ደግሞ ይታወቃል ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም በዚህ አካባቢዎች ላይ እነሱም ሲጨነቁ ሊወጡ ይችላሉ ፤ አሁን አልደረሱብንም ብለው ስላልተጨነቁ ነው ፤ ሲደረስባቸው ግን ህዝቡ እራሱ አውጥቶ ይሰጣቸዋል ሲሉ ተናግረዋል።
እንኳን ሀገር ውስጥ ውጭ ሀገር በርካታ ስምሪት እናደርጋለን ፤ ህዝብን ከጠላት ነጥለን ነው የምንሰራው ፤ ከዚህ በፊትም የውጊያ አካሄዳችን የሚታወቅ ነው ብለዋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም በህዝብ ላይ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም ሲሉ ተናግረዋል።
ኮ/ሌ ሹማ ፥ "የታጠቀ ኃይል ነው የምንፈልገው፤ የታጠቀው ኃይል በሰላማዊ መንገድ እጅ ስጥ እየተባለ ነው ፤ ይህ ኃይል የወጣው ከህዝቡ ነው ስለዚህ ለህዝቡ ማሰብ አለበት" ብለዋል።
መከላከያ በአሁን ሰዓት አብዛኛው የትግራይ ክልል ከተሞች በቁጥጥሩ ስር እንደሚገኝ አሳውቋል።
via tikvahethiopia
3 738
''እዚህች ምድር ላይ ስንኖር በትንሹም ይሁን በትልቁ በየደቂቃው እንለዋወጣለን። ቢታወቀንም ባይታወቀንም ነው እንግዲህ።
ቢያንስ ገላችን የበላውን ያንሸራሽራል።
ሕዋሳት ይሞታሉ ይወለዳሉ።
ቢያንስ አንዲት ፀጉር ትበቅላለች ወይም ትረግፋለች።
ፊኛችን ሳያቋረጥ በፈሳሽ ይሞላል።
ጊዜው ሲደርስም ይጎላል።
ሕይወት እንግዲህ እንዲህ ነው።
ይሄ ዑደትና የዝግመት ለውጥ አይበቃንምና ደሞ አንዳንድ ጊዜ እጅግ የሚለውጠን ቀውስ ይመጣብናል። ገላችን፣ አእምሮአችን ይታመማል። እንረበሻለን፣ እንጨነቃለን።
ሕይወት እንግዲህ ይሄ ነው።
ሰው በግሉ፣ ሕብረተሰብም ተፈጥሮው ይመስሉኛል። ይሄን ደጋግሜ መገንዘቤ፣ ደጋግሜም በነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ማለፌ ያስተማረኝ ነገር አለ። መረባበሽ ፋይዳ እንደሌለው።
የተረጋጋ ታዛቢ፣ የመነኩሴ
አመለካከት አለኝ። ከፍ ዝቅ ያለ ነገር ሲያጋጥመኝ በረጉ ዓይኖቼ አያለሁ። በቀዘቀዘ መንፈስና አካል እቀበለዋለሁ። እንደሚለወጥ ስለማውቅ።
'የሚያልፍ ዝናብ አይምታህ ' ሲሉ አዛውንት 'ዝናቡን ፍራው' ማለታቸው አይደለም። ዝናቡን ማወቃቸው ነው። የተወሰነለት ዕድሜ አለው፣ ያውም አጭር ማለታቸው ነው። ሰው ቢያንስ በተስፋ የችግሮቹን ዘመን ያልፋል ማለታቸው ነው።
አይመስልህም እንዴ?''
#ይወስዳል_መንገድ_ያመጣል_መንገድ
3 738
Sometimes When i smile at you, it doesn't mean i like you, am just trying to show you the power of Colgate
3 738
ይገርማል...!
እንደታመሙ ሳያውቁ መታመምም አለ ላካ...?! ምንም ህመም የሌለው በሽታ .... በግልፍተኝነት ያሳለፍኳቸው ደካማ ውሳኔዎች በአዕምሮዬ እንደፈጣን የፊልም ትዕይንት ውልብ ... ውልብ እያሉ ያልፉብኛል፡፡
እንደ እኔ ባለ ስሜት ሚሰቃዩ ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን? ህይወታቸውን ሙሉ ደክመው የሰበሰቡትን፣ ድንገት በቅፅበታዊ ግልፍተኝነት ሚበትኑ ለፍተው አርሰው ዘርተው መሰብሰብ ተቸግረው፣ ለፍቶ መና የሆኑ...፤ በአእምሮዬ ኤፍሬም ውልብ አለብኝ፡፡
ኤፍሬም መቼም ከውስጤ አይወጣም ፡፡ ግልፍተኛ ባየሁ ቁጥር ለተወሰኑ ደቂቃዎች አዕምሮዬ ስለሱ ያስባል፣ ይተክዛል፣ ልቦናዬን ሃዘን ይጫጫነዋል ፡፡
ኤፍሬምስ የዚህ ችግር ተጠቂ ይሆን…? ስለ በሽታው የማወቅ ፍላጎቴ ጨመረ፡፡
ዶክተር ወደ እራሴ ተመልሼ እያብሰላሰልኩ እንደሆነ ተረድቶ፣ ዝም ብሎ በእርጋታ ወክ ያደርጋል፡፡ ስለሌሎች ህመም አልባ የበሽታ አይነቶች እንዲነግረኝ ፈለኩኝ፡፡ ሳናውቀው እርቀን ሄደናል፡፡ ዞብልን አልፈን ቸቸላ ሆስፒታል ልንደርስ ምንም አልቀረን...
የታካሚው ማስታወሻ!
ሁሉም ሰው አንዴ ሳይሆን ደጋግሞ ሊያነበው ሚገባ አዲስ ህክምና አዘል መፅሃፍ...፤ እንደወንዝ ሳይታወቅ ወደ ማጥ ስለሚከተው፣ ህመም አልባው በሽታ...
3 738
..."ያገር ልጅ የማር እጅ"...
የማሽቃበጢing ጥግ ይልሀል ይሄ ነው ። እናንተን ብሎ አርቲስት.... አድር ባይነታችሁን አለም ይወቅልን አላችሁ ሳ😏
ከሮኬቱ ውንጨፋ ውጪ #አሁን_እየሆነ_ያለ ከጦርነቱ በፊት ያልሆነ ምን አለ። ሰዎች #በብሄራቸው እየተመረጡ ታርደዋል፣ተሰደዋል፣ታስረዋል፣
#እናቶች ተጨንቀዋል,አዝነዋል,አምብተዋል......
ምን አዲስ ነገር ኖሮ ነው አሸሼ ገዳሜ የምትሉት
Stop acting this started happening last week or now....
አርቲስትነቱን ትታችሁ Arts Tv ቁጭ ብላችሁ ኮምኩሙ...
የማር እጃችሁን ደሞ ሲሻችሁ ንብ አርቡበት ወይ ደሞ ላሱት 😜
ሲጥጥጥምምም በናቲ😄😄
.
.
ለሀሳብ አስተያየት
✍@JamesB23
✍@bellalsina
3 738
Pain changes people, it makes them trust less, overthink more, and shut people out.
I no longer force things. What flows, flows. What crashes, crashes.
I only have space and energy for things that are meant for me.
3 738
የ #ጊልዶ ልጆች ምነው ዝም አላችሁ!
አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ አሽቃብጡ እንጂ እንደ ልማዳችሁ😂
ግጥምና ዜማ ጠፋባችሁ እንዴ
እንዲህ በሉት ከፈለጋችሁ...
ጁ ጁ ጁ ህውሃት
ጁ ጁ ህውሃት
ጁ ጁ ጁን ታው😄....
.
ምናምን ብላችሁ አደንቁሩን እንጂ
ሰምተሀል ኣ ጊልዶ😚
3 738
#የፕሮፓጋንዳ_ጉዳይ!!
ከሁለቱም ወገን ማለትም ከFederal Govt and ከትግራይ መንስት የሚወረወሩት የፕሮፓጋንዳ ወሬ Zero በሚባል ሁኔታ የወረደ ነው።
Drደብረጽዮን ያቺ ቢጫ ጓንቱን (ከደሙ ነጻ ነኝ ለማለት ይሁን አይሁን በሚያምታታ ሁኔታ) መግለጫውን ይሰጣል"አምባገነኑ የFederal መንገስት በተከዜ የሀይል ማመንጫ ግድብ ላይ የአየር ድብደባ ፈጽሟል። የትግራይን #ህዝብ በጨለማ ለማኖር ..."ምናምን ይላል።
የFederal Government ሆዬ ደግሞ ለደጺ መግለጫ መልስ ለመስጠት ብርርር ብሎ ይመጣና "ዛሬ #በአሸባሪው_ጁንታ የተሰጠው መግለጫ ከእውነትነት የራቀ፤ሰፊውን የትግራይን #ህዝብ ለማምታታት የተነዛ የኩሸት ወሬ ነው'' ይላሉ።
ደሞ ሌላ ቀን ደጺ ትነሳና ''አምባገነኑ፤ፋሺስቱ የአቢይ መንግስት በስኳር ፋብሪካ ላይ በወሰደው እርምጃ የትግራይን #ህዝብ....'' ይላል። ብልጽግና ሆዬ ምኑ ሞኝ "ውሸት ነው ወሸት ነው ይሄ ስግብግቡ ጁንታ፤አሸባሪው እናቱንና ብቻ ነው የቀረው😂" ያሉትን ሁሉ ስድቦች ተሳድቦ መግለጫውን ያስተባብላል።
በጣም የሚገርመው ግን ሁለቱም #ህዝብ የሚለውን word በስፋት ይጠቀማሉ።
እዚህጋ ማየት ያለብን ነገር #ህውሃት እየወሰደች ያለችው የፕሮፓጋንዳ አጀንዳ Defensive Strategy አይነት ነገር ነው። which means ህውሃት ቀድሞ መግለጫ በማውጣት የFederal መንግስትን የነሱን መግለጫ Based ያረገ መግለጫ እንዲያወጡ የማስገደድ አይነት ነገር ይታይበታል።
በመሆኑም ከቻሉ ሁለቱም የሠለጠነ የፕሮፓጋንዳ ሰራተኛ ይቅጠሩ አለበለዚያ አርፈው ይዋጉ ።
3 738
#Civilwar_የሚባለውን_እንደመቃወም !
So many people እያስተጋቡት ያለ ነገር ነው። Civil war ስለሚባለው ነገር!
እኔ Civil war የሚባለውን ነገር ፈጽሞ አልቀበለውም። From the ground ስንነሳ what does exactly Civil war mean? ብለን መጠየቅ ይኖርብናል።
አንድ ጎሳ ከአንድ ጎሳ በተለያየ Conflict of interest ሊጣላ ይቻላል weather it is ጥቅም ነክ ነገር or ደሞ በመሬት case ምናምን ነገር ብቻ በሆነ ነገር ጎሳ ከጎሳ ሲጣል Civil war ይባላል።
አሁን ግን በፌደራሉ እና በትግራይ Government መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት በሁለት ጠመንጃ በታጠቁ ሀይሎች ማለትም በPoለቲካ ፓርቲዎች የሚደረግ በPoletical interest በፈጠሩት ግብ ግብ #የእኔ_ልግዛ ጦርነት እንደሆነ እወቁልኝ።
