en
Feedback
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

Channel ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ (@orthodoxtewahedon) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 21 013 subscribers, ranking 3 958 in the Religion & Spirituality category and 1 332 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 21 013 subscribers.

According to the latest data from 29 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -226 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 30 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

21 013
Subscribers
No data24 hours
-467 days
-22630 days
Posts Archive
እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!
+5
እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!

እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!
+4
እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!

እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!
+5
እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!

Repost from INFO HEALTH CENTER
#የሆድ #ህመም #የሆድ ህመም ከጎድን አጥንት በታች እና ከዳሌ በላይ ባለው የሰውነት ክፍል የሚከሰት ህመም ወይም ምቾት መንሳት ነው፡፡ይህም ከሆድ ውስጥ ካሉ የአካል ክፍሎች ወይም ከሆድ አጠገብ ካሉ የአካል ክፍሎች የሚመጣ ነው፡፡ የሆድ ህመም በጣም በብዛት የሚታይና ሁሉንም ሰው የሚያጠቃ ችግር ነው። ምንም እንኳን የሆድ ህመም በየጊዜው የሚከሰት ነገር ቢሆንም ዋናው ነገር መንስኤውን አውቆ እራስን መጠበቅ ነው፡፡የሆድ ህመምን ከሚያመጡ ነገሮች መካከል የሚከተሉት በብዛት የሚታዩት እና ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ #መንስኤዎች 🔺 የምግብ አለመፈጨት (Indigestion) 🔺 የሆድ ድርቀት (Constipation) 🔺 የአንጀት ኢንፌክሽን 🔺 የወር አበባ 🔺 የምግብ አለርጂ 🔺 የፈስ ( ጋዝ ) እና የሰገራ መጠራቀም 🔺 የጨጓራ ቁስለት 🔺 የወተት አለመፍጨት ችግር (Lactose intolerance) 🔺 የሃሞት ጠጠር (Gallstones) 🔺 የኩላሊት ጠጠር (Kidney stones) 🔺 የአሲድ ከጨጓራ ወደ ላይ መመለስ (Gastroesophageal reflux disease (GERD) 🔺 የትርፍ አንጀት በሽታ (Appendicitis) 🔺 የምግብ መመረዝ(Food Poisoning) 🔺 የተለያዩ ሆድ ውስጥ የሚኖሩ ረቂቅ ህዋሳት – አሜባ፣ ጂያርዲያ 🔺 ተቅማጥ 🔺 የጨጓራ አሲድ ወደ ምግብ ቱቦ መመለስ 🔺 ማስታወክ 🔺 ውጥረት ወይም መጨናነቅ ⏩ #መች ወደ ህክምና ተቋም ይሂዱ 🔺 ደም የቀላቀለ ሰገራ 🔺 ትኩሳት (38.33 ° ሴ) የሚበልጥ 🔺 ደም ማስመለስ 🔺 የማያቋርጥ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ 🔺 የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን 🔺 የሆድ እብጠት ወይም ከባድ ህመም 🔺 ለመተንፈስ መቸገር 🔺 ከ 24 ሰዓታት በላይ የሚቆይ የሆድ ህመም 🔺 ለረዥም ጊዜ የቆየ የሆድ ድርቀት 🔺 ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ ማቃጠል 🔺 የምግብ ፍላጎት ማጣት 🔺 ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ⏩ #ቀለል ያለ የሆድ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና 🔺 በሆድዎ ላይ የሞቀ ውሃ ያስቀምጡ 🔺 ንጹህ ውሃ እና ሌሎች ብዙ ፈሳሾችን ይጠጡ። 🔺 የሆድ ህመምን እና ተቅማጥን ሊያባብሱ ስለሚችሉ የቡና ፣ የሻይ እና የአልኮሆል መጠጥን ያስዎግዱ። 🔺 እንደ ብስኩቶች ፣ ሩዝ ፣ ሙዝ ወይም የተጠበሱ ዳቦዎች ይመገቡ፡፡ 🔺 የቃጫነት ይዘት ያላቸውን ምግቦችን ያስዎግዱ ተቅማጥ ካለብዎ ነገር ግን የሆድ ድርቀት ካለብዎ የቃጫማነት ይዘት ያላቸው ምግቦች ስለሚረዳዎት ይጠቀሙ፡፡ ?? እረፍት ማድረግ። 🔺 ቀረፋ እና ቁርፉድ ⏩ #ህክምናው 🔺 የሆድ ህመም ህክምና መንስኤዎቹ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ https://t.me/jossiale2022

#በአህያ_ጀርባ_ላይ_አምላክ_ቁጭ_አለና #አሳየ_ለህዝቡ_ታላቁን_ትህትና #የአብይ_ፆም_ስምንተኛ_ሳምንት #ሆሳዕና #ሆሳዕና_በአርያም_በጌታ_ስም_የሚመጣ_የተባረከ_ነው #እኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለአለም_
#በአህያ_ጀርባ_ላይ_አምላክ_ቁጭ_አለና #አሳየ_ለህዝቡ_ታላቁን_ትህትና #የአብይ_ፆም_ስምንተኛ_ሳምንት #ሆሳዕና #ሆሳዕና_በአርያም_በጌታ_ስም_የሚመጣ_የተባረከ_ነው #እኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለአለም_ፀንታ_ትኑር

ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን!🙏🙏🙏 ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟 ✔ አዳዲስ Software🔥 ✔ Biss key 🔑 ✔የተለያዩ አዳዲስ ፡ቻናሎችን💥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃዎችን ያገኙበታል👍 Admin 📩 @yedegua_lej👈 📞0911284216 📞0923978812 @devadishinfogroup👥 t.me/devadishinfo1

#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_በአለ_ዕርገት_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏 #የአዛኝቷ_አማልጅነት_አይለየን🙏
#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_በአለ_ዕርገት_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏 #የአዛኝቷ_አማልጅነት_አይለየን🙏

የየተለያዩ የባልትና ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ካሉበት እናደርሳለን ከሀገር ቤት ውጭ ላላቹህ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ (ems,dhl) ከቤትዎ ይደርስዎታል። በርበሬ፡ምጥን ሽሮ፡ሚጥሚጣ፡ቆሎ፡ቡላ፡የገንፎ እህል ፡የአጥሚት እህል፡ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን እናዘጋጃለን ይዘዙን ይደውሉ ☎️ 0913 55 13 32 (ጣይቱ ጥበብ)

በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሥራው ተጠናቆ ግንቦት1 በ2012 ዓ.ም ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ እየተገለገልን እንገኛለን፡፡ ነገር ግን በአካባቢው ያለንው ህዝበ ክርስቲያን በቁጥር በጣም አናሳ ስለ
በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሥራው ተጠናቆ ግንቦት1 በ2012 ዓ.ም ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ እየተገለገልን እንገኛለን፡፡ ነገር ግን በአካባቢው ያለንው ህዝበ ክርስቲያን በቁጥር በጣም አናሳ ስለሆኑብን እና የሚማርም የአብነት ተማሪ ስለሌለ በወር እንድ ጊዜ ብቻ ወር በገባ በ16 ቅዳሴ እየተቀደሰ አገልግሎት ስናገኝ ቆይተናል፡፡ ከመጋቢት 2013 ዓ.ም ጀምሮ በበጎ አድራጊዎች አማካኝነት ወር በገባ የመጀመሪያውን እሁድ እና ወር በገባ በመጨረሻው እሁድን የሚያገለግሉ 5 አገልጋዮች በወር 200 ብር ለአንድ አገልጋይ በመክፈል በወር 3 ጊዜ እንድንገለገል እና እመቤታችን እንድትወደስ፡ ቅዳሴ እንድቀደስ አድርገዋል፡፡ አሁን አገልግሎት እያገኘን ያለንው አካባቢው በጣም ገጠር በመሆኑ ምክንያት ከኮሌት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተነስተው በእግር 2፡00 ሰዓት የሚፈጀውን መንገድ ተጉዘው እየመጡ ወር በገባ የመጀመሪያውን እሁድ፡ የኪዳነ ምሕረት ዕለት ማለትም ወር በገባ በ 16 እና ወር በገባ በመጨረሻው እሁድ በወር 3 ቀን ብቻ ቤተ ክርስቲያኑ ተከፍቶ ቅዳሴ ለማስቀደስ ለአንድ አገልጋይ በወር 200 (ሁለት መቶ) ብር እየከፈልን ነው፡፡ ይህ አገልግሎት ተጠናክሮ እድቀጥል አገልጋዮቻችንም ተማረው አገልግሎቱን እዳያቋርጡብን በሰዓቱ ክፍያዉን ለመክፈል ና ለወደፊትም ቤተ ክርስቲያኑ የራሱ ገቢ እስከሚኖረዉ ድረስ የተቻለዎትን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100-03-79-16-14-84 ጉብሪት ወይብላ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ብለው ገቢ በማድረግ የገጠሩን ምእመን በማገልገል የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ:: ለበለጠ መረጃ ፡ በ 09-09-43-94-70 ይደውሉ:: #ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሸር ያድርጉ::

#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው።
#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው። ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የሥራ አርፍ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና አፍሪካዊያን አክሲዮን መስርተው #ሪካን ይዘው መጥተዋል። #ሪካ በቀጥታ ለደንበኞቻችን ለማድረስ የዘመናችን ተመራጭ የመገናኛ ዘዴ የሆነውን የቴሌግራም ገጽ ከፍተናል። መጪውን የዳግም ትንሣኤ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግና የ#ሪካን ምስረታ ለማብሰር #ልዩ_ስጦታ አዘጋጅቷል። ይህንን ሊንክ ቢያንስ ከ15-20 ለሚደርሱ ሰዎች በመላክ #የሪካ_ዳታቤዝ ላይ #የስጦታ #ኩፖንዎን ይሰብስቡ በመጪው እሁድ ምሽት ይሸለሙ! ሪካ-በአፍሪካ ምድር፣ ለአፍሪካዊያን አፍ-ሪካ

#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው።
#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው። ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የሥራ አርፍ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና አፍሪካዊያን አክሲዮን መስርተው #ሪካን ይዘው መጥተዋል። #ሪካ በቀጥታ ለደንበኞቻችን ለማድረስ የዘመናችን ተመራጭ የመገናኛ ዘዴ የሆነውን የቴሌግራም ገጽ ከፍተናል። መጪውን የዳግም ትንሣኤ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግና የ#ሪካን ምስረታ ለማብሰር #ልዩ_ስጦታ አዘጋጅቷል። ይህንን ሊንክ ቢያንስ ከ15-20 ለሚደርሱ ሰዎች በመላክ #የሪካ_ዳታቤዝ ላይ #የስጦታ #ኩፖንዎን ይሰብስቡ በመጪው እሁድ ምሽት ይሸለሙ! ሪካ-በአፍሪካ ምድር፣ ለአፍሪካዊያን አፍ-ሪካ