ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)
Open in Telegram
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️💥 t.me/Islamic_questionbot
Show more2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
🔍 ســ [425]﹕اذكر بعض الذين أشبهوا رسول الله ﷺ؟
🔎 ጥ [425] ﹕የአላህን መልእክተኛ ﷺ ከሚመስሉት ሰዎች መካከል ከፊሉን ጥቀስ?
🔍 ســ [425]﹕ماذا كان يشبه وجه رسول الله محمد ﷺ
🔎 ጥ [425] ﹕የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ ﷺ ፊት ምን ይመስል ነበር?
🔍 ســ [424]﹕من هو أحسن الناس خلقًا ؟
🔎 ጥ [424] ﹕ከሰው ልጆች በጣም ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው ማን ነው?
🔍 ســ [423]﹕ماذا كان نقش خاتم النبي ﷺ ؟
🔎 ጥ [423] ﹕በነብዩ ﷺ ቀለበት ላይ የተቀረጸው ጽሑፍ ምን ነበር?
🔍 ســ [422]﹕أي هذه الأسماء هو اسم النبي صلى الله عليه وسلم؟
🔎 ጥ [422] ﹕ከእነዚህ ስሞች ውስጥ የነብዩ ﷺ ስም የሆነው የትኛው ነው?
✅ « ግብዣ በሚለው »
🎧 « من سورة آل عمران »
🎤 القارئ : إبراهيم مدهش المنصري
t.me/islamic_question/6909
🔍 ســ [421]﹕ما هي كنية النبي ﷺ ؟
🔎 ጥ [421] ﹕የነብዩ ﷺ ኩንያ (በልጅ መጠርያ ስም) ማን ይባላል?
🔍 ســ [420]﹕من الذي آمن بالنبي ﷺ وقال له: إنه لم يأتِ أحد بمثل ما أتيت به إلا عودي ؟
🔎 ጥ [420] ﹕በነብዩ ﷺ ያመነ እና ለእሳቸው ፡ "አንተ ይዘኸው በመጣኸው ጉዳይ (እስልምና) ስቃይ ቢነካው እንጂ ማንም ይዞ አልመጣም" ያለው ማነው?
🔍 ســ [419]﹕ماذا كان كفار قريش يدعون النبي ﷺ قبل البعثة ؟
🔎 ጥ [419] ﹕የቁረይሽ ካፊሮች ነብዩን ﷺ ከተልእኳቸው በፊት ምን ብለው ይጠሯቸው ነበር?
🔍 ســ [418]﹕ثلاث من أمهات المؤمنين كن من المهاجرات إلى الحبشة من هن؟
🔎 ጥ [418] ﹕ወደ ሀበሻ የተሰደዱት ሦስቱ የምእመናን እናቶች እነማን ናቸው?
🔍 ســ [417]﹕زوجتان من زوجات رسول الله ﷺ ماتتا في حياته، من هما؟
🔎 ጥ [417] ﹕የአላህ መልእክተኛ ﷺ በህይወት እያሉ የሞቱት ሁለቱ ሚስቶቻቸው እነማን ናቸው?
🚨ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ በፈተና መልኩ ይቀርብበታል!
🎈ይቀላቀሉት!
🤝 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ!
✅ ሊንኩ ይኸው 👇
🔗 https://t.me/islamic_question
⚠️ በዚህ ቻናል ጥያቄ ሲለቀቅ በድምፅም ሆነ በሚሴጅ እንዳያሳውቅ (mute) ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶች...
እረፉ!
አሁኑኑ አብሩት❗️
⚠️ ይህንን ቻናል ጥያቄ ሲለቀቅ በድምፅም ሆነ በሚሴጅ እንዳያሳውቅ (mute) ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶች...
እረፉ!
አሁኑኑ አብሩት❗️
🔍 ســ [416]﹕من هي أول زوجاته ﷺ؟
🔎 ጥ [416] ﹕የነብዩ ﷺ የመጀመሪያ ሚስታቸው ማን ነበረች?
🔍 ســ [415]﹕اذكر زوجات النبي ﷺ؟
🔎 ጥ [415] ﹕የነብዩ ﷺ ሚስቶች ጥቀስ?
🔍 ســ [414]﹕ما اسم عبد المطلب ؟
🔎 ጥ [414] ﹕የነብዩ ﷺ አያት የሆነው የአብዱል-ሙጦሊብ ትክክለኛ ስም ማን ይባላል? ( "ዐብዱል-ሙጦሊብ" ስም ሳይሆን ቅጽል ስም ነው። )
