ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)
Open in Telegram
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️💥 t.me/Islamic_questionbot
Show more2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
🔍 ســ [413]﹕ما اسم أبي طالب ؟
🔎 ጥ [413] ﹕የነብዩ ﷺ አጎት የሆነው የአቡ ጧሊብ ስም ማን ይባላል? ("አቡ ጧሊብ" ስም ሳይሆን ኩንያ ነው)
ጥያቄው ላይ : "ለስንት ዓመት ኖረዋል" ሲባል; አብሮ በአንድ ቤት መኖር ብቻ ሳይሆን, መርዳት፣ ማገዝ፣ መከላከል፣ ከጎን መቆም ያካትታል።
🔍 ســ [412]﹕كم سنة عاش النبي ﷺ مع عمه أبي طالب بعدما توفي جده عبد المطلب؟
🔎 ጥ [412] ﹕ነብዩ ﷺ አያታቸውን ያጡት በስምንት ዓመታቸው እንደነበር ይታወሳል ፤ ከዚያ በኋላ ከአጎታቸው አቡ ጧሊብ ጋር ለስንት ዓመት ኖረዋል?
🔍 ســ [411]﹕كم سنة عاش النبي ﷺ مع جده عبد المطلب؟
🔎 ጥ [411] ﹕ነብዩ ﷺ እናታቸውን በሞት ያጡት በስድስት ዓመታቸው እንደነበር ይታወሳል ፤ ከዝያ በኋላ ከአያታቸው አብዱል-ሙጠሊብ ጋር ለስንት ዓመት ኖረዋል?
🔍 ســ [410]﹕من الذي كفل النبي ﷺ؟
🔎 ጥ [410] ﹕ነብዩ ﷺ ወላጆቻቸው ከሞቱ በኋላ, እርሳቸውን ለማሳደግ ዋስትና የወሰደው (ያሳደጋቸው) ማን ነው?
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ »
• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት
⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻
🕌 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)...
🎤 በኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም ሸምሱ...
📚 « من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة »
➣ ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy?livestream
https://t.me/Selefy?livestream
https://t.me/Selefy?livestream
➣ ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት↴↴↴
🔗 https://t.me/Islamic_questionbot
🚨 ማስታወሻ - تــذكــيــر 🚨
☄️ እነሆ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ምርጡ ልጅ, ምርጡ አባት, ምርጡ ባል, ምርጡ ባልደረባ, ምርጡ የዘር ባለቤት, ምርጡ ነብይና ምርጡ ፍጡር ድጋሚ ላይመለሱ ይቺን ዱንያ ለቀው የሄዱት።
• እሳቸውን እንደ ማጣት ማንም አላጣም!
ما فقد الماضون بمثل محمد
ولا مثله حتى القيامة يفقد
• እንደ እሳቸውም ሞት ሙሲባ አልመጣም!
(إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليتذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب)
« فإذا أتتْك مصيبةٌ تُشْجَى بها
فاذكُر مُصَابَك بالنبي محمدِ »
•• ነብዩ ሄዱ...ግን ሱናቸው ቀረ!
•• ነብዩ ሞቱ...ግን ዲናቸው አለ!
• ነብዩን እወዳለው ካልከኝ... ሱናቸውን ተከትለህ አሳየኝ!
• ነብዩን አተልቃለውም ካልከኝ... ዲናቸውን አተልቀህ አሳየኝ!
🚨 ምክንያቱም ወዳጅ ወዳጁን ሲታዘዝ እንጂ ሲያምፅ አላየንም!!
تعصي الإله وأنت تزعم حبه
هذا محال في القياس بديع
إن كان حبك صادقا لأطعته
إن المحب لمن يحب مطيع
🔗 https://t.me/islamic_question/6887
🚨 ማስታወሻ - تــذكــيــر 🚨
☄️ እነሆ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ምርጡ ልጅ, ምርጡ አባት, ምርጡ ባል, ምርጡ ባልደረባ, ምርጡ የዘር ባለቤት, ምርጡ ነብይና ምርጡ ፍጡር ድጋሚ ላይመለሱ ይቺን ዱንያ ለቀው የሄዱት።
• እንደ እሳቸውን ማጣት ማንም አላጣም!
ما فقد الماضون بمثل محمد
ولا مثله حتى القيامة يفقد
• እንደ እሳቸውም ሞት ሙሲባ አልመጣም!
(إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليتذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب)
« فإذا أتتْك مصيبةٌ تُشْجَى بها
فاذكُر مُصَابَك بالنبي محمدِ »
•• ነብዩ ሄዱ...ግን ሱናቸው ቀረ!
•• ነብዩ ሞቱ...ግን ዲናቸው አለ!
• ነብዩን እወዳለው ካልከኝ... ሱናቸውን ተከትለህ አሳየኝ!
• ነብዩን አተልቃለውም ካልከኝ... ዲናቸውን አተልቀህ አሳየኝ!
🚨 ምክንያቱም ወዳጅ ወዳጁን ሲታዘዝ እንጂ ሲያምፅ አላየንም!!
تعصي الإله وأنت تزعم حبه
هذا محال في القياس بديع
إن كان حبك صادقا لأطعته
إن المحب لمن يحب مطيع
🔗 https://t.me/islamic_question/6886
🚨 ማስታወሻ - تــذكــيــر 🚨
☄️ እነሆ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ምርጡ ልጅ, ምርጡ አባት, ምርጡ ባል, ምርጡ ባልደረባ, ምርጡ የዘር ባለቤት, ምርጡ ነብይና ምርጡ ፍጡር ድጋሚ ላይመለሱ ይቺን ዱንያ ለቀው የሄዱት።
• እንደ እሳቸውን ማጣት ማንም አላጣም!
ما فقد الماضون بمثل محمد
ولا مثله حتى القيامة يفقد
• እንደ እሳቸውም ሞት ሙሲባ አልመጣም!
(إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليتذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب)
« فإذا أتتْك مصيبةٌ تُشْجَى بها
فاذكُر مُصَابَك بالنبي محمدِ »
•• ነብዩ ሄዱ...ግን ሱናቸው ቀረ!
•• ነብዩ ሞቱ...ግን ዲናቸው አለ!
• ነብዩን እወዳለው ካልከኝ... ሱናቸውን ተከትለህ አሳየኝ!
• ነብዩን አተልቃለውም ካልከኝ... ዲናቸውን አተልቀህ አሳየኝ!
🚨 ምክንያቱም ወዳጅ ወዳጁን ሲታዘዝ እንጂ ሲያምፅ አላየንም!!
تعصي الإله وأنت تزعم حبه
هذا محال في القياس بديع
إن كان حبك صادقا لأطعته
إن المحب لمن يحب مطيع
🔗 https://t.me/islamic_question/6884
🚨 ማስታወሻ - تــذكــيــر 🚨
☄️ እነሆ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ምርጡ ልጅ, ምርጡ አባት, ምርጡ ባል, ምርጡ ባልደረባ, ምርጡ የዘር ባለቤት, ምርጡ ነብይና ምርጡ ፍጡር ድጋሚ ላይመለሱ ይቺን ዱንያ ለቀው የሄዱት።
• እንደ እሳቸውን ማጣት ማንም አላጣም!
ما فقد الماضون بمثل محمد
ولا مثله حتى القيامة يفقد
• እንደ እሳቸውም ሞት ሙሲባ አልመጣም!
(إذا أصيب أحدكم بمصيبة فليتذكر مصيبته بي فإنها أعظم المصائب)
« فإذا أتتْك مصيبةٌ تُشْجَى بها
فاذكُر مُصَابَك بالنبي محمدِ »
•• ነብዩ ሄዱ...ግን ሱናቸው ቀረ!
•• ነብዩ ሞቱ...ግን ዲናቸው አለ!
• ነብዩን እወዳለው ካልከኝ... ሱናቸውን ተከትለህ አሳየኝ!
• ነብዩን አተልቃለውም ካልከኝ... ዲናቸውን አተልቀህ አሳየኝ!
🚨 ምክንያቱም ወዳጅ ወዳጁን ሲታዘዝ እንጂ ሲያምፅ አላየንም!!
تعصي الإله وأنت تزعم حبه
هذا محال في القياس بديع
إن كان حبك صادقا لأطعته
إن المحب لمن يحب مطيع
🔗 https://t.me/islamic_question/6882
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ »
• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት
⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻
🕌 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)...
🎤 በኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም ሸምሱ...
📚 « من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة »
➣ ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy?livestream
https://t.me/Selefy?livestream
https://t.me/Selefy?livestream
➣ ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት↴↴↴
🔗 https://t.me/Islamic_questionbot
🔍 ســ [410]﹕من الذي كفل النبي ﷺ؟
🔎 ጥ [410] ﹕ነብዩ ﷺ አባትና እናታቸው ከሞቱ በኋላ, እርሳቸውን ለማሳደግ ዋስትና የወሰደው ማነው?
🔍 ســ [409]﹕كم كان عمر النبي ﷺ عندما توفيت أمه؟
🔎 ጥ [409] ﹕የነብዩ እናት ስትሞት, ነብዩ ﷺ ስንት ዓመታቸው ነበር?
🔍 ســ [408]﹕كم كان عمر النبي صلى الله عليه وسلم عندما توفي والده؟
🔎 ጥ [408] ﹕የነብዩ ﷺ አባት ሲሞት,ነብዩ ﷺ ስንት ዓመታቸው ነበር?
🔍 ســ [407]﹕اذكر بعض مرضعاته ﷺ؟
🔎 ጥ [407] ﹕የአላህ መልእክተኛን ﷺ ጡት ካጠቡት ሴቶች መካከል ጥቂቶቹን ጥቀስ?
🔍 ســ [406]﹕هل أذن الله للنبي ﷺ بالدعاء والإستغفار لأمه ؟
🔎 ጥ [406] ﹕ነብዩ ﷺ ለእናታቸው ዱዓ እንዲያደርጉ እና ምህረትን እንዲጠይቁ አላህ ፈቅዶላቸዋል?
🔍 ســ [405]﹕هل أذن الله له بزيارة قبر أمه ؟
🔎 ጥ [405] ﹕ነብዩ ﷺ የእናታቸውን ቀብር እንዲዘይሩ አላህ ፈቅዶላቸዋል?
