cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fethudin tube

የ አላህ በአንተ መንገድ ላይ ሁኜ መሞትን አትከልክለኝ ❤ @fethudin@artics

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
230
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
08:50
Video unavailableShow in Telegram
የኢድ ተክቢራ 3
Show all...
የኢድ-ተክቢራ-ኢድ-ሙባርክ-Eid-mubarak.mp415.03 MB
00:28
Video unavailableShow in Telegram
IMG_0009.MP43.43 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የሶሻል ሚድያ ዘመቻ ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል #share
Show all...
"አቢ ሙሳ (ረ.ዐ) እንዳሉት፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ማን ነው)?›› ተብለው ተጠየቁ፡፡ ‹‹ሙስሊሞችን በምላሱና በእጁ የማይጎዳ›› የሚል መልስ ሰጥተዋል፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) https://t.me/neimabint_temam
Show all...
ነኢማ ያርጎባዋ tube

የ አላህ በአንተ መንገድ ላይ ሁኜ መሞትን አትከልክለኝ ❤ @neimabint_temam

Repost from La tehzen
#ሶላት_እንሰግዳለን!! -----------//------------------- መስቀል እሚሸከም እስካለ ጎረቤት፡ ሶላት እንሰግዳለን በየ ትምርት ቤት፡ ልከላከልላት እምነቴን ከሾህ ስር፡ በተውሒዱ ፈረስ ልብረር እንደ ንስር፡ በሁለቱም ሀገር ሁሌም እንዳልከስር፡ --------------------//---------------- ጌታችን ነውና የደነገገልን፡ ሀገር ከሚረበሽ ስግደት ፍቀዱልን፡ ስገዱ ብለዋል እኔ እንደሰገድኩት፡ ምን እያላችሁ ነው እኔ መች አወኩት? ነብዩ ሙሀመድ ናቸው ያፀደቁት፡ አይገባችሁም እናንተ ልትንቁት፡ አይደለም ለመንቀል እንዳትነቀንቁት፡ የሙስሊሙን አቅም ትዕግስቱን እወቁት፡ --------------------///------------------ ምነው መጨቆኑ ሙስሊም ያገሬ ሰው፡ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ሸምኖ እሚለብሰው፡ አያት ቅድመ አያቴ ታርደው በየተራ፡ በደሉ ቢቆጠር ይሞላል ጎተራ፡ ኢስላምን ፅፈዋል በደማቸው ቀለም፡ ግን ለፍትህ እንጂ ለውርደት አይደለም፡ እኔም የነርሱ ልጅ ለእምነቴ እሞታለሁ፡ ተኩሸ ባልገድልም ለመሞት ግን አለሁ፡ ማንም ፕሮፌሰር ኢስላሜን ሲከዳት፡ ውርደታሙ ሁሉ እንዳላይ ሲያወርዳት፡ ደጀን ልሁን እኔ የኢስላሜ እረዳት፡ ----------------------//--------------- በሰባቱም አህጉር በሩሲያ አሜሪካ፡ የእምነቴ ጥላት ምን ሴራ ቢያቦካ፡ በፍፁም አይችልም ኢስላሜን ሊነካ፡ ------------------//-------------------- ይልቁን እንኑር ባይኖርም ሙሀባ፡ ከጥንት ጀምሮ ምን እንኳን ባይረባ፡ አዳዲስ ህጎችን አታምጡ አትነካኩን፡ ሀገር አታፍርሱ አታድርጓት ብኩን፡ የሙስሊሙን ብቃት አታውቁትም ልኩን፡ ------------------//------------------- #ከጠላቶቻችን_ህግ_ኮርጃችሁ፡ #የእህቴን_ሒጃብ_እንግፈፍ_ካላችሁ፡ #የኢስላም_ጥላቻን_ካጠናከራችሁ፡ #የነጭችን_ሀሳብ_ይዛችሁ_መጥታችሁ፡ #ለነገሩ_ዱሮስ_መች_ጤነኞች_ናችሁ!? ------------------------------------------ የተወለድኩባት የማንነት ክብሬን፡ የአባቶቼን ርስት የምሰጣት ፍቅሬን፡ ዳሩል ሒጅረተይኒ ተወዳጅ ሀገሬን፡ ቀማኛና ሌባ ዘራፊ ከበዛት፡ የፍትኋን ሰንደቅ የነጃሽን ግዛት፡ የአህመድ ኢብራሒምን የሰላሟን አርማ፡ በኢስላም ጠላቶች በመሀይም ኮርማ፡ -------------------//--------------------- እንደት እንኗኗር መብታችን ተገፎ፡ በመንግስት በኩል ሴራው ተደግፎ፡ ለዚህ አድሎ አሰራር እውቅና እየሰጠ፡ በፖለቲካ ስም ሸፍጥ እያሳለጠ፡ ኢስላም ጥላቻውን ደፍሮ ከገለጠ፡ የእኩልነት ወሬው ከተገለበጠ፡ -----------------//------------------ በደሉን ይቀጥል በቃ ይሞክረን፡ ሙስሊሙን ማግለሉን በይፋ ይንገረን፡ #ጴንጤ_እየሰበከ_በፖሊስ_ታጂቦ፡ #እየተጠመቀ_ወታደሩ_ቀርቦ፡ #ተዘርሮ_እያየን_በእዩ_ጩፋ_እርግጫ፡ ሙስሊም ሶላት ሲሰግድ ምንድን ነው መግለጫ፡ ምን አይነት በደል ነው ምን አይነት ግልምጫ፡ ምን አይነት ልሽቀት ነው ምን አይነት ሩጫ፡ የምን ማታለያ ምን አይነት ማምለጫ፡ ---------------------//-------------------- ስሙን አሳምሮ ብሎ ብልፅግና፡ ኢስላምን አግልሎ ከሰራ ብልግና፡ አንደራደርም በኢስላም ቀኖና፡ ሞት እስከሚመጣ እንሰግዳለን ገና!! ------------------//------------------- ኦሮሚያን ሾልኮ ሔዶ እስከ ባሌ፡ በአድስ አበባ ገብቶ በቦሌ፡ ከምፅዋ በር እስከ ኤርታሌ፡ ከመተማ ጫፍ እስከ ሞያሌ፡ ሙስሊሞች አሉ በሀገሪቱ፡ በደል ቢሆንም ዱሮም ስሪቱ፡ ----------------//------------------ ጠላት አክሽፈው የገረሰሱ፡ የምነቴን ጠላት የደመሰሱ፡ አሉኝ አበዎች የታሪክ አውራ፡ ለእምነታቸው የሰሩ ስራ፡ የነዚያ ትግል አስተምሮኛል፡ እምነቴን ልቀቅ እኔ መሮኛል፡ በደል ግፋችሁ አንቀጥቅጦኛል፡ ----------------------------------- #እንሰግዳለን___!! በሁሉም አቅጣጫ ዋልታና ማዕዘን፡ ሶላት እንድንሰግድ አሏህ ነው ያዘዘን፡ አሏሁ አክበር በሚል የነቢላል አዛን፡ ጀግና ልጆች አሏት አስገራሚ ሚዛን፡ የጀግና ልጅ እናት ነችና ኢስላሜ፡ አስጠብቃታለሁ ፈሶ ንፁህ ደሜ፡ የእምነቴ ባንድራ ይተከል በአፅሜ፡ ኢስላም አይደፈር፤ ከህያዋን ተርታ እኔ ልጇ ቁሜ፡ እንኳን በአይን ብሌን አላይም በህልሜ፡ --------------------//---------------- ተወልዶ ከምድርሽ ከለምለምሽ አፈር፡ ጫካ ነው የገባው ያ ጦልሀ ጀዕፈር፡ ኢስላም ያንች ክብር መቼም አይደፈር፡ ዛሬም አሉ ልጆች የዑመር ሰመተር፡ እጂህን አንሳልን መንግስት ተሰተር፡ በኢስላም አትግባ ተጠንቀቅ ተአደብ፡ እየነገርንህ ነው አስቀምጠን ገደብ፡ ----------------//---------------------- በአሏህ ይሁንብን ሶላት እንሰግዳለን፡ ግን አመፅ አንሻም ሀገር እንወዳለን፡ ለመንግስታችን ግን ጥሩ ጥያቄ አለን፡ ጴንጤ በፌደራል ታጂቦ ሲዘመር፡ ሙስሊም በመስገዱ ለምንስ ይመርመር!? ------------------------//--------------------- በእምነት የተጣመርን ዘር የማናስቀድም፡ እኛ ሙስሊሞች ነን የሙስሊሞች ወንድም፡ ማንም ምንም ቢሆን በደልን አንወድም፡ ለሌሎች በማሰብ ኑረናል ስንወድም፡ እናም እባካችሁ ኢስላምን አትንኩ፡ ጥላቻ አውሯችሁ ውሸት አትፈብርኩ፡ ይሰማችሁ ፍትህ አስቡ ሰዋዊ፡ በአመራራችሁ ላይ ሁኑ ፍትሀዊ፡ ---------------------///--------------- እምቢ ካላችሁ ግን እኛም እነሆ አለን፡ ሱጁድ እያደረግን እንገደላለን፡ የአሏህ ትዕዛዝ ነው ሶላት እንሰግዳለን፡ ------------------///----------------------- #ኑር
Show all...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
IMG_1405.MP44.00 MB
00:35
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
IMG_1400.MP44.84 MB
Show all...
ነኢማ ያርጎባዋ tube

የ አላህ በአንተ መንገድ ላይ ሁኜ መሞትን አትከልክለኝ ❤ @neimabint_temam

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.