cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

من صمت نجا:

*ሱራህ 1, አያህ 5* إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ ======================} https://t.me/joinchat/AAAAAELjObqPKNJDrOxLQQ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
269
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

عباد الرحمن 🌴🌴🌴የአረህማን ባሮች ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!! https://t.me/Hamdudawed
Show all...
✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉

✨የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ✨ طريقة السلف 🌟 ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!

📍አንዲት እናት ወልዳ ከ40 ቀን በፊት ከደሟ ብትፀዳ ምን ማድረግ አለባት ?? • 🎙#ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/Daru_Sunnah/2070 https://t.me/Daru_Sunnah/2070
Show all...
_አንዲት_እናት_ወልዳ_ከ40_ቀን_በፊት_ከደሟ_ብትፀዳ_ምን_ማድረግ_አለባት_በኡስታዝ_ሙሃ_QyQraAcc99k.m4a1.00 MB
#አዲስ_አፕልኬሽን 20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ሙሉ ደርስ በአፕልኬሽን 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610 t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
Show all...
20_ምክሮች_ለእህቴ_ከማግባቷ_በፊት_ሙሉ_ደርስ_በአፕልኬሽን.apk139.21 MB
Show comments
እምቢ በይ እታለም! (ከካ|ፊ- ር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች) = ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ብንንቃት?!! እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ ዛሬ ከመስመሩ ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ ከእርኩሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህደት ላይ የዋለለ ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ “ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡ ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡ ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን ስለቋመጥን ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን “ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ ውሳኔው ከላይ እስከሚወርድ ………. ከዱዓህ ጋር ይሶብሩ፡፡ እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ እንጂ “አንድም ሶስትም” ከሚል ዜጋ በስሜት ናላው ዞሮ ………. ሊያጠምድሽ መረብ ቢዘረጋ ማር በሚተፋ ምላሱ ………. በስልት ወዳንቺ ቢጠጋ ምናባዊ ሐሴት አይተሽ ………. ጉም ለመጨበጥ መንጠራራት ለተስፋ ዳቦ እየቋመጥሽ ………. አትሁኚ የ’ሳት እራት፡፡ በምታይው ብልጭልጭ ………. እራስሽን አትደልይ ባለ ገዳይ መርዙ እባብም ………. ለስላሳ ነው አስተውይ፡፡ ይልቁንም ረጋ ብለሽ ………. ከአፅናፍ ማዶ ተመልከቺ ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ………. በተኩላ እንዳትረቺ ለዚች አጭር ህይወት ስትይ ………. በራስሽ ላይ አትሸፍቺ፡፡ ለዚህ ብላሽ ፈራሽ ገላ ለዚህ ከንቱ ገልቱ አተላ ዛሬ እጅሽን አትዘርጊ ነገ እንዳትጠወልጊ፡፡ ሶላት ቁርኣኑ ተትቶ ሒጃብ አደቡ ተዘንግቶ በላኢላሀ ኢለላህ ቦታ ………. “አንድም ሶስትም” ተተክቶ ግንባር ለመስቀል ሲዋረድ ………. የሐያሉ ሱጁድ ቀርቶ ከቤትሽ ግድግዳ ላይ ………. የፈረንጅ ስእል ተለጥፎ ሐያእ ግብረ-ገብነትሽ ………. ከላይሽ ላይ ተገፎ ከግንባርሽ ላይ ነጥፎ ………. ከልብሽ ላይ ተንጠፍጥፎ መስጂድ የለመዱ እግሮችሽ ………. ወደ ከኒሳ ሲያመሩ ጠላ ኮረፌ እየጠመቅሽ ………. ሰካራሞቹ ሲያጓሩ ይሄ እውን የሆነ እለት ያኔ ሆነሻል የቁም ሙት!! . (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 21/2008) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ነገ እሁድ መንገዶች እንደሚዘጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ስላሳወቀ አንፎ አካባቢ የሚሰጠው ሳምንታዊው ደርሳችን አይኖርም። ከሩቅ የሚመጡ እንዳይንገላቱ መልክቱን አሰራጩልን። ባረከላሁ ፊኩም።
Show all...
Photo unavailable
📌 ልዩ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለእህታችን ዘምዘም ዐሊ 🗓 ነገ እሁድ ጥር 8/2014 ⌚️ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ 🔖 ዘምዘም ዐሊ 🗳 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000161485137 🗳 አዋሽ ባንክ 01425648433700 የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ሃላፊነትዎን ይወጡ https://t.me/helpzemzem
Show all...
ድግምት "ሲህር" ምንድን ነው? 🎙 በኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ 🗒 ልናደምጠውና ልናስደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ትምህርት @ustazsuleiman
Show all...
ሲህር ምንድን ነው.mp37.45 MB
✅سورة الكهف 🎙خليفة الطنيجي 📚ሱረቱ'ል ከህፍ https://t.me/mediumufewzan
Show all...
018.mp36.81 MB
الإخوان المسلمون أشد من الخوارج وأشبه بالقرامطة ولا يجوز التورع إطلاق هذا اللقب عليهم - الشيخ صالح الفوزان
Show all...
الإخوان_المسلمون_أشد_من_الخوارج_وأشبه_بالقرامطة_ولا_يجوز_التورع.mp31.18 MB
✅سورة الكهف 🎙خليفة الطنيجي 📚ሱረቱ'ል ከህፍ https://t.me/mediumufewzan
Show all...
018.mp36.81 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.