en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Open in Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Show more
1 618
Subscribers
-124 hours
-27 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Ibnu Muhammedzeyn
በሰራኸው ስራ አትመፃደቅ ሼይኽ ፈውዛን የሆነ ጊዜ ስለእራሳቸው የሂወት ታሪክ ቃለ መጠይቅ እየተደረገላቸው ስለ ኩቱቦቻቸው ተጠይቀው የመለሱትን ከመለሱ በሗላ ጠያቂው: ተኪታቦዎ በጣም ጠቃሚ የምትሉትን ኪታብ ብጠቅሱልን? ይለዎታል እርሳቼውም በመቆጣት ስራዬን እንዳመሰግን ነው የምትፈልገው? በማለት ቆጣ ብለው ሲመልሱለት ጠያቂውም በመደንገጥ ወደሌላ ጥያቄ አለፈ __ ልብ በል ሼይኽ ፈውዛ ኪታባቸው እጅግ ተሰራጭቶ ያሉ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ኩቱቦች አሏቸው ቢሆንም ግን እሄን እሄን ኪታብ አንብቡት በጣም ጠቃሚ ነው በማለት አል ዘረዘሩም ይልቁንም ስራዬን እንዳመሰግን ትፈልጋለህን በማት ጠያቂውን ተቆጡት ዛሬ የኛዎቹ ከጎግልና ከመክተበተ ሻሚላ በመሰብሰብ በ ኮፒ ፔስት ያበደ ኪታብ ለመሆን ብዙ የሚጎድለው ትንሽ pdf ያዘጋጁና በመረጃ የተጫቀ + በመረጃ የታጀበ = አንብቡት እያሉ ይመፃደቁብናል። አሏሁል ሙስተዓን ✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn t.me/IbnuMuhammedzeyn

" Kasle nuk kak iyyanam, isil takkeemik naharal, sinaamal tekkeemil kas geya numu" ✍Md Ali https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

ሐጅ በአስር ደቂቃ || NESIHA TV https://youtu.be/JeWN-oNkc_U ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv

★★★ Yi Rabbow....... ------------- ★ Qhabri digaalak ku magan ★ Jahannam orbak ku magan ★ Cakki buulaanamak ku magan ★ Zulmi
★★★ Yi Rabbow....... ------------- ★ Qhabri digaalak ku magan ★ Jahannam orbak ku magan ★ Cakki buulaanamak ku magan ★ Zulmi yakmeenimik ku magan ★ Reedâ baakeerik ku magan ★ Kibriyyitaanamak ku magan. ★Keddimanni dalkak ku magan. ★ Aakeer wakti fitnak ku magan ★ Qulul kee baacak ku magan. ★ Ceyaa kee dalkak ku magan. ★ Carbii kee fitnak ku magan. Aamiin ****//****** t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

photo content
+1

" Ku caalat ku wakliita !! " ✍Md Ali https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

Baad caddoh ityoppiyal gexsitah yan Qhur'aan qalaylih Barnaamij saanih ta guubul siinih ruubak geytimnam kinnuuk kattattaanamal sin arcibisna. https://www.facebook.com/sidoocamigaq/

Repost from Ibnu Muhammedzeyn
ብዙ ዑለሞቻችን በኩኒያ፣ቅፅል ስም(ለቀብ) እና በኒስባ(ወደ ሀገራቸው ወይንም ሙያቸው በመጠጋት) ነው የሚታወቁት በዚህም የተነሳ ብዙዎቹን ስማቸውን አናውቀውም ለማስታወስ የተወሰኑትን ከዚህ በታች ላስቀምጥላችሁ👇 1, ዙህርይ (ኢብኑ ሺሀብ): ሙሐመድ ኢብኑ ሙስሊም 2, አውዘዒይ: ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐምር 3, አቡ ሐኒፋ: ኑዕማን ኢብኑ ሣቢት 4, አሽ–ሻፍዒይ: ሙሐመድ ኢብኑ ኢድሪስ 5, ቡኻሪይ: ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል 6, አቡ ዳውድ: ሱለይማን ኢብኑ አሽዐሥ 7, ቲርሚዝይ: ሙሐመድ ኢብኑ ዒሳ 8, ነሳዒይ: አሕመድ ኢብኑ ሹዐይብ 9, ኢብኑ ማጀህ: ሙሐመድ ኢብኑ ተዚይድ 10, ቁርጡቢይ: ሙሐመድ ኢብኑ አሕመድ 11, በርበሀሪይ: ሐሰን ኢብኑ ዐሊይ 12, ኢብኑ ሐዝም: ዐሊይ ኢብኑ አሕመድ 13, ኢብኑል ጀውዚይ: ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐሊይ 14, ነወዊይ (ነዋዊይ): የሕያ ኢብኑ ሸረፍ 15, ኢብኑ ተይሚያ: አሕመድ ኢብኑ ዐብዱል ሐሊም 16, ዘሀቢይ: ሙሐመድ ኢብኑ አሕመድ 17, ኢብኑ ከሢር: ኢስማዒል ኢብኑ ዑመር 18, ኢብኑ ረጀብ: ዐብዱ ረሕማን ኢብኑ አሕመድ 19, ኢብኑ ሐጀር: አሕመድ ኢብኑ ዐሊይ 20, ሰኻዊይ: ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲረሕማን 21, ሲወጢይ: ዐብዱረሕማን ኢብኑ አቢበክር 22, ሶንዐኒይ: ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል 23, ሸውካኒይ: ሙሐመድ ኢብኑ ዐሊይ ሌሎችን ደግሞ ኢንሻ አላህ በሌላ ጊዜ ለመጥቀስ እሞክራለሁ ✍ወንድማችሁ/ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn t.me/IbnuMuhammedzeyn

~~ ወሳኝ የጥቢ፞ ህግጋት ~~ ~~~~~ በሃገራችን ወላጆች ልጆቻቸውን ጎረቤት ወይም ጓደኛ ዘንድ ጥለው ሲሄዱ የተተወባት እናት ልጁን ማጥባት የተለመደ ነው። ነገር ግን የሚከተለው ሸሪዐዊ ህግጋት እንዳለ ስለማያውቁ ለጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት እንደማይሰጡት የሚታወቅ ነው። ይሄ ከባድ ርእስ ስለሆነ እናቶች ተገቢውን ጥንቃቄና ክትትል ሊያደርጉ ይገባል። በኢስላም ጥቢ፞ ከተራና አላፊ እለታዊ ክስተት ያለፈ ትርጉም አለው፡፡ ማለትም አጥቢና ጠቢን ያማከሉ ሰፋ ያሉ ሸሪዐዊ ህጎች ስላሉ ሙስሊሞች ተያያዥ ብይኖችን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንን ከሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ውስጥ አንዱ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ ያስተላለፈችው ሐዲሥ ነው፡፡ በዚህ ሐዲሥ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- "الرَّضَاعَةُ تُحَرِّمُ مَا تُحَرِّمُ الْوِلَادَةُ". “ጥቢ፞ መዋለድ (ከመጋባት) የሚከለክለውን ይከለክላል፡፡” [ቡኻሪ፡ 2646] [ሙስሊም፡ 1444] ስለዚህ ጥቢ፞ ከስጋዊ ዝምድና ጋር የሚጋራቸው ነገሮች አሉ ማለት ነው። እነዚህም አራት ናቸው፡- ① ጋብቻ:– በስጋ እናት ሰበብ ለመጋባት ክልክል የሆነ ሁሉ በተመሳሳይ በጥቢ፞ እናት ሰበብም ክልክል ይሆናል። ዝርዝሩ ወደፊት ይመጣል። ② እይታ (ነዞር):– በስጋ እናት ሰበብ መመልከት የሚፈቀድ ሁሉ በተመሳሳይ በጥቢ፞ እናት ሰበብም የተፈቀደ ይሆናል። ስለዚህ እናቱን፣ እህቱን፣ አክስቱን፣… ማየት፣ መጨበጥ፣ መሳም እንደሚፈቀደው ሁሉ በጥቢ፞ ሰበብ ተመሳሳይ ብይን የሚይዙንም መመልከት፣ በሰላምታ መጨበጥና መሳም ይፈቀዳል። ③ ተገልሎ መቆየት:– እንደሚታወቀው ከአጅነቢያ ሴት ጋር ከሰው እይታ ተገልሎ መቀመጥ አይፈቀድም። ነገር ግን ከስጋ እናት፣ እህት፣… ጋር ተገልሎ መቀመጥ እንደማይከለከለው ከጥቢ፞ እናት፣ እህት፣ አክስትም፣… ጋርም ተገልሎ መቀመጥ አይከለከልም። ④ መሕረምነት:– አንድ ወንድ ለወላጅ እናቱ፣ ለእህቱ፣ ለአክስቱ፣… በጉዞ ላይ መሕረም እንደሚሆነው ሁሉ ለጥቢ፞ እናቱ፣ እህቱ፣ አክስቱም መሕረም መሆን ይችላል። • መጠነኛ ትንታኔ ~ 1. አንድ ሰው ልጅ እያለ አንዲት ወላጅ እናቱ ያልሆነች ሴት ብታጠባው ያቺ አጥቢ እንደ እናቱ ትታሰባለች፡፡ ሴቶች ልጆቿ እንደ እህቶቹ፣ ወላጆቿ እንደ አያቶቹ፣ እህቶቿ እንደ የሹሜዎቹ፣ ስታጠባው ጊዜ ያለው ባሏ እንደ አባቱ፣ የባሏ ወላጆች እንደ አያቶቹ፣ የባሏ እህቶች እንደ አክስቶቹ፣ የባሏ ሌሎች ሚስቶች እንደ አባቱ ሚስቶች፣ ባሏ ከሌላ ሚስት የወለዳቸው ልጆች ልክ እንደ እህትና ወንድሞቹ ይቆጠራሉ፡፡ የጠባችው ሴት ከሆነችም ተመሳሳይ ንፅፅር እንሰራለን፡፡ ባጭሩ የአጥቢዋ ወንዶች ልጆች ለጠቢዋ ወንድሞቿ፣ የአጥቢዋ ወንድሞች ለጠቢዋ አጎቶች፣ … ይሆናሉ፡፡ አጅነቢዮች አይሆኑም። 2. ልክ በመዋለድ (በስጋዊ ዝምድና) የተነሳ ለማግባት እንደማትፈቀድ ሴት፣ በጥቢ፞ የሷን ብይን የምትይዝን ሴትም (ለምሳሌ የጥቢ፞ እህት፣ የጥቢ፞ እናት፣ የጥቢ፞ አክስት፣ የጥቢ፞ የሹሜ፣ …) አንድ ወንድ ሊያገባ አይፈቀድለትም፡፡ ጋብቻ ተፈፅሞ ከሆነም መለያየት ግዴታ ነው፡፡ ማሳሰቢያ፡- ~ 1. ዋጋ የሚኖረው ጥቢ፞ በሁለት አመት የህፃንነት እድሜ ክልል ውስጥ የተጠባ ጥቢ፞ ከሆነ ነው። [አልበቀራ: 233] ከሁለት አመት እድሜ በላይ እያለ የተፈፀመ ጥቢ፞ ከቁምነገር አይቆጠርም። 2· ጥቢ፞ው አምስት ጊዜና ከዚያ በላይ የጠባ ከሆነ ነው፡፡ [ሙስሊም: 1452] አንድ ጊዜ ጡቱን ከያዘ በኋላ ለመተንፈስ፣ ውሃ ለመጠጣት፣ ወደሌላኛው ጡት ለመቀየር የሚኖረው ቆይታ ተፅእኖ የለውም። ረጅም ጊዜ ካልኖረ በስተቀር እንደ አንድ ነው የሚቆጠረው። ይሄ አንድ ተብሎ በዚህ መልኩ አምስት ጊዜ ከተጠባ የጥቢ፞ ህግጋት ታሳቢ ይሆናሉ። ከአምስት ጊዜ ያነሰ ጥቢ፞ ከግምት አይገባም፡፡ 3. የጥቢ፞ ህግጋት የሚመለከተው የጠባውን አካል ብቻ እንጂ ያልጠቡ የስጋ ወንድሞቹንና እህቶቹን አይደለም፡፡ ማለትም የጠባው አካል ከጠባበት ቤት ቤተሰብ ይሆናል፡፡ እንጂ የሱ የስጋ ቤተሰቦች በሱ መጥባት የተነሳ ለጥቢ፞ እናቱ ቤተሰብ አይሆኑም፡፡ ምሳሌ፡- ፋጢማ ሙሐመድን ብታጠባ እሷ ለሱ እናቱ ነች፡፡ ልጆቿም እህቶቹና ወንድሞቹ ናቸው፡፡ ሴቶች ልጆቿን እህቶቹ ስለሆኑ ሊያገባ አይፈቀድለትም፡፡ ነገር ግን ህጉ እሱን እንጂ የስጋ ወንድምና እህቶቹን አይመለከትም፡፡ ምክንያቱም የፋጢማ እናትነት ለሱ እንጂ ለነሱ አይደለምና፡፡ 4. የጥቢ፞ ህግ እስከ መዋረስ፣ ቀለብ መስፈር፣ ለጋብቻ ሃላፊ (ወሊይ) መሆን አይደርስም፡፡ ማለትም ለምሳሌ በጥቢ፞ የተነሳ እናቱ ወይም አባቱ የሆነ ሰው ስለሞተ ንብረት መውረስ አይችልም፡፡ ለጥቢ፞ እህቱ የጋብቻ ወሊይ መሆን አይችልም። ለወላጅ እናቱ ቀለብ የመስፈር ግዴታ ስላለበት ዘካ መስጠት አይፈቀድለትም፡፡ ለጥቢ፞ እናቱ ግን ቀለብ ግዴታ ስላልሆነበት ዘካ መስጠት ይችላል፡፡ 5. ጥቢ፞ ተከስቷል ወይስ አልተከሰተም በሚለው ላይ ጥርጣሬ ካለ መነሻ የሚሆነን ጥቢ፞ውን እንደሌለ መቁጠር ነው፡፡ በጥርጣሬ ላይ ተመርኩዘን የጥቢ፞ን ህግጋት አንተገብርም፡፡ የጥቢ፞ው መጠን ላይ ከተጠራጠርንም እርግጠኛ የሆንበትን ማለትም ዝቅተኛውን እንወስዳለን፡፡ [አልሙግኒ፣ ኢብኑ ቁዳማ: 7/537] 6· በጥቢ፞ ጉዳይ ታማኝ ከሆነች የአንዲት ሴት ምስክርነት ብቻውን በቂ ነው። ለምሳሌ አንዲት ሴት ቀርባ "ሁለቱንም አጥብቻቸዋለሁ" ካለች ምስክርነቷ ተቀባይነት አለው። ተጋብተው ከሆነ ይለያያሉ። [ቡኻሪ: 2659] 7· የተብራራ ያልሆነ ድፍን ምስክርነት ተቀባይነት የለውም። ስለዚህ የጥቢ፞ውን ዘመንና ቁጥር በተጨባጭ መግለፅ ያስፈልጋል። ይሄ ባልሆነበት የጥቢ፞ን ህግጋት አንተገብርም። [አልሙግኒ፣ ኢብኑ ቁዳማ: 7/537] አዋቂው አላ፞ህ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል አወል 17/1441) (ህዳር 04/2012) የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

photo content

Qafar qunxaaneytaw ama maysaxxagat gaba essegella. Wagita barittoo kee abak raag kakle maraw.

Repost from Fanajobs
✅ IPDC Job Vacancy 🔻Total Vacancy: 11 Closing Date: June 13, 2022
✅ IPDC Job Vacancy 🔻Total Vacancy: 11 Closing Date: June 13, 2022