en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Open in Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Show more
1 618
Subscribers
-124 hours
-27 days
No data30 days
Posts Archive
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረሰጂኡን ተወዳጅ ሱዳናዊ ቃሪእ ሸይኽ ኑረይን ሙሐመድ ሲዲቅ በመኪና አደጋ ሳቢያ ህይወቱ አልፏል። አላህ ይዘንለት። 🔻http://telegram.me/zizuQ

Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh. Mango marih dooritik ugutak Ustaaz Idriis Macammad darasa (حفظه الله) " كشف الشبهات " xiqsita kitaabih darsi qimbise nnomih taagah kitab xaamitta hayteenih katattaanam massakaxxaluk sin kassisna. Arac:- logiya, masjid huda @httpsDiiniKeeAnaakara Share

🚀Asaaku fexeraal, doolat kee tigray rakaakayih fanat girayti yewqeh maacise Carbi khayri miyanak dooqa naymaggay♻️ Yalli salaam baahay➰ @httpsDiiniKeeAnaakara

As wr wb abar kaaduk siinih qagisnah massakaxxale dr m.d saani loogiyak Masjid alhudal daqwa le magrib kee qishah fanal maraaqinaay isinni toobokoh warisa

salat elle aban inna kee kak faxximtaabih app

📶No facebook 📶No whatssap 📶No twitter 📶No Telegram 📶No google But above 1.8 billion followers, Prophe Mohammed(ﷺ) @https
📶No facebook 📶No whatssap 📶No twitter 📶No Telegram 📶No google But above 1.8 billion followers, Prophe Mohammed(ﷺ) @httpsDiiniKeeAnaakara

🔗 የነብዩ ጠላቶች 🎙ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ 📌 በሱረቱል ከውሰር ጥላ ስር በሚል ርዕስ በጃሊያ አዳራሽ ከቀረበ ትንታኔ የተወሰደ የ20 ደቂቃ ወቅታዊ መልዕክት ﺇِﻥَّ ﺷَﺎﻧِﺌَﻚَ ﻫُﻮَ اﻷَْﺑْﺘَﺮُ «ጠይህ (የሚጠላህ) የሚጠላህ እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው!» አልከውሰር 1 👍 ሼር ለማድረግ Download link ⇓ ⇊ ⇓ 🔎 https://t.me/ustazilyas/447 @ustailyas

D.r macammad subci Darsi.m4a9.81 MB

🔍 ወሊይ ማን ነው? 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🍂 ከኪታቡ ተውሒድ ደርስ የተወሰደ Share link https://t.me/ustazilyas/448 @ustazilyas

Umaane yakkaleenimiy, Khayri edde yani mangoh ‼️ "Paakistaan doolat barittô buxaaxil Meqe Nabihﷺ aydaadu 7ilaa 9hatto footima fan akah barisan innah abeloonumut yaabem" ለኸይር ነው‼️ ========== "ፓኪስታን በሁሉም የመንግስት ት/ቤቶች ከሰባተኛ እስከ ዘጠነኛ ክፍል ድረስ የረሱል(ሰ.ዓ.ወ) ታሪክ በትምህርት መልክ እንዲሰጥ ልታደርግ ነው። || @httpsDiiniKeeAnaakara

D.r subci daqwa Donna buxal abaanama.m4a9.50 MB

✍Keddiimanna wagsiisak, 🎙Dr Macammad Cuseen (حفظه الله) abeh yan ux addâ fakootu! 📲Sinnih ankacisaay, sinni wadaayah tabisa @httpsDiiniKeeAnaakara

ስሙማ…‼ ======== ✍ አንድ ደረሳ ልጅ አለ። በመስጅዳችን ውስጥ ካሉ ደረሳዎች ውስጥ በቂርኣት ከፊት ለፊት ከሚገኙ ሁለት ደረሳዎች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ አመት የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ነው። በትምህርቱ ከሁሉም ተማሪ አንደኛ ነው። አሁን ይህ ልጅ ትምህርት አቋርጧል። ጓደኞቹ መማር ከጀመሩ ሁለት ሳምንታትን አስቆጠሩ። ያቋረጠበት ምክንያት የቤተሰቦቹ ኢኮኖሚ ደካማ መሆን ነው። አሁን 8ኛ ክፍልን ከተፈተነ በኋላ ኋላ ውጤት ሲመጣ ቤት ተከራይቶና በስንቅ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን (9ኛ ክፍልን) ሊቀጥል ነበር። ግና ቤተሰቦቹ በዚህ አመት ገንዘብ ስለሌለን ዘንድሮ አቋርጥና ገንዘብ ካገኘን ቀጣይ አመት ትገባለህ አሉት። እርሱም ያለው አማራጭ ማቋረጥ ነውና አቋረጠ። አሁን ይህ ልጅ ቢያቋርጥ ጉብዝናውም ይቀንሳል። ስነ ልቦናውም ይጎዳል። ተስፋ መቁረጥ ይከተላል። ስለዚህ እናንተ ኸይር ፈላጊዎች ተባበሩትና ትምህርቱን እንድቀጥል አድርጉት ብዬ ወደዚህ ሰፈር ሃሳቡን ላመጣው ወደድኩ። ምናልባትም ኋላ ለኡማው ጠቃሚ ልጅ ይሆናል። በዲኑም በትምህርቱም ጠንካራ ስለሆነ! የሚያስፈልገው፦ ✔ ለስንቁ (ለቀለቡ) መግዣ፣ ✔ ለደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) እና ትንሽ መቀያየሪያ ልብሶች መግዣ፣ ✔ ለደብተርና እስክብሪቶ መግዣ፣ ✔ ለቤት ኪራይ ክፍያ፣ ✔ ያው በስንቅ ስለሆነ ለቤት ቁሳቁሶች ማሟያ ይፈልጋል። እናም አላህ ከሰጣችሁ በመስጠት ተባበሩት። የራሱም የሆነ የቤተሰቡ ባንክ አካውንት የለውም። ስለዚህ ከዚያ የመጡ ሰዎች ስላሉ ለነርሱ እንድልክለት በዚህ አካውንት አስገቡለት። Murad Tadesse: 1000287618569 (CBE) ሌላ የምትፈልጉት ተጨማሪ መረጃ ካለ በውስጥ መስመር አናግሩኝ። @Murad_Tadesse ባረከል'ሏሁ ፊኩም‼

Bidqa wagsiisak 087.m4a19.99 MB

Naaxaguh.....✍ Asaakih ayro Rabiiqal Awwalak 12heele ayro kinni. Taariikh qoloma elle ittannal..... 🗓Rabiiqal Awwalak 12 heele ayro kaaduk, Nabi (ﷺ) edde rabe ayro kinnim asmata, laakin edde yooboke ayro kinnik waytam matamixxiga, asmatle xaagu hinna!! Tohih taagah, asaakih ayro(12) yafriceenim (yassakaxxeenim ) Nabih(ﷺ) ubukya hinnay, Nabi (ﷺ) edde rabe ayro yassakaxxeenim kinni !! Tohih taagah, ta saaku mawliid immay, yassakaxxeenim matan♨️♨️ ✍Md Ali t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

ቆት ብቻ ከሰፈሩ ፀሐፊዎች በተሻለ ምስክርነታቸው ሚዛን የሚደፋ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሙዞፈር ፃድቅ እንኳ ቢሆን፣ አይደለም እንጂ መውሊድ በሱ የተጀመረ ቢሆን እንኳ ይሄ ከቢድዐነት አያወጣውም፡፡ ከነቢዩ- ﷺ - ህልፈት በኋላ ስድስት መቶ አመታት ዘግይቶ የሚጀመር አዲስ ፈሊጥ ጥመት እንጂ ፈፅሞ ፅድቅ ሊሆን አይችልም፡፡ እምነታችን ከቁርኣንና ከሐዲሥ የሚቀዳ እንጂ እንደ ክርስትና ማንም እየተነሳ አዳዲስ ነገሮችን የሚለጥፍበት አይደለም፡፡ Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) የቴሌግራም ቻናል። ይቀላቀሉ። ሌሎችንም ይጋብዙ። https://t.me/IbnuMunewor