en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Open in Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Show more
1 618
Subscribers
-124 hours
-27 days
No data30 days
Posts Archive
መውሊድ በማን ተጀመረ? በሙዞፈር ወይስ በ“ፋጢሚያ” ሺዐ? ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ሰሞኑን አሕባሾች መውሊድን በማስተዋወቅ ላይ ተጠምደው እያየን ነው። ከሚያነሷቸው ነጥቦች አንዱ መውሊድ “ታላቅ ዓሊም፣ ተቂይ፣ ሷሊሕና ጀግና በነበሩት” ንጉስ ሙዞፈር ነው የተጀመረው የሚል ነው። ሙዞፈር የሞተው ከ812 አመት በፊት በ630 ሂጅሪያ ነው። ሰዎቹ ሙዞፈር ላይ ችክ የሚሉት እጅግ አፈንጋጭ በሆኑት “ፋጢሚያ” ሺዐዎች ነው የተጀመረው የሚለውን ለመሸሽ ነው። እርግጥ ነው መውሊድ የተጀመረው በሙዞፈር ነው ያሉ አሉ። ሌሎች ደግሞ የለም ትንሽ ቀደም ብሎ በሸይኽ ዑመር አልመላ (571 ሂ.) ነው የሚሉም አሉ። ሁለቱም ሃሳቦች ግን በማንም - እደግመዋለሁ - በማንም ቢጠቀሱ ፈፅሞ ስህተት ናቸው፡፡ ምክንያቱም ከዚያ በፊት እንደተጀመረ የሚያሳዩ ተጨባጭ ማስረጃዎች አሉና፡፡ ማስረጃ ከቀረበ በኋላ ለማንም ሙግት እጅ አንሰጥም፡፡ ለሐቅ እጅ ለሚሰጡ፣ ከመንጋዊ አስተሳሰብ አግልለው ህሊናቸውን ለሚያከብሩ ሰዎች ብቻ ማስረጃዎቹን አሰፍራለሁ። 1. ኢብኑል መእሙን (587 ሂ.):— በታሪክ ድርሳናት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድ ተጠቅሶ የተገኘው በኢብኑል መእሙን ስራ ነው። የኢብኑል መእሙን አባት የ“ፋጢሚያ” ንጉስ ከፍተኛ ባለሟል ነበር። የታሪክ ፀሐፊው አልመቅሪዚ (845 ሂ.) ኢብኑል መእሙንን በማጣቀስ በ517 ሂጅሪያ የተካሄደውን መውሊድ አስመልክተው እንዲህ የሚል መረጃ አስፍረዋል፡- “የ‘ፊጢሚያ’ ገዢዎች በዓላትና ለተገዢዎቻቸው ነገሮችን ሰፋ የሚያደርጉባቸው እንዲሁም ችሮታ የሚበዘባቸው ዓውደ-አመታት” ካሉ በኋላ እንዲህ ይላሉ፡- ለፋጢሚያ ገዢዎች በአመቱ ውስጥ በዓላትና ዓውደ አመታት አሏቸው። እነሱም … የዓሹራእ ቀን፣ የነብዩ- ﷺ - ልደት ቀን፣ የዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ ልደት ቀን፣ የሐሰን የልደት ቀንና የሑሰይን የልደት ቀን (ሰላም በነሱ ላይ ይሁንና)፣ የፋጢመቱ ዘህራእ ዐለይሃ ሰላም ልደት ቀን፣ ስልጣን ላይ ያለው ገዢ የልደት ቀን፣ … የገዲር ዒድ (የሺዐዎች ነው)” እያሉ ይዘረዝራሉ። ከውስጣቸው የፋርስ መጁሳዎች፣ የሺዐና ከክርስትና ደግሞ እንደ ገና እና ትንሳኤ ያሉ በዓላት የተካተቱበት ሲሆን ባጠቃላይ 28 በዓላት ናቸው የተዘረዘሩት። [አልመዋዒዝ ወልኢዕቲባር ቢዚክሪል ኺጦጥ ወል ኣሣር፡ 1/436] መውሊድ ከምን አይነት በዓላት ጋር እንደተጀመረ ተመልከቱ። በሌላ ኪታባቸው ላይም “በረቢዐል አወል ላይ (የ“ፋጢሚዮቹ” ንጉስ) ሌሊት ላይ በጎዳናዎችና መንገዶች ላይ ጧፎች እንዲበሩ ያስገድድ ነበር” ይላሉ። [ኢቲዒዙል ሑነፋእ፡ 2/48] ሌላ ቦታ ደግሞ “ረቢዐል አወል ላይ የነብዩን - ﷺ - ክቡር ልደት መፈፀም ብሄራዊ ልምድ ሆኖ ቀጠለ” ይላል። [ኢቲዒዙል ሑነፋእ፡ 3/101] ልብ በሉ! ይህንን መረጃ የሰጠን ኢብኑል መእሙን የሞተው መውሊድን ጀመረ የሚባለው ንጉስ ሙዞፈር ገና በተሾመ በአመቱ ነው፡፡ እያስተዋላችሁ!! 2. ኢብኑ ጡወይር (617 ሂ.):— ሌላኛው መውሊድን ከ“ፋጢሚዮች” ጋር በማያያዝ የጠቀሰው ጥንታዊ የታሪክ ፀሐፊ ኢብኑ ጡወይር ነው። ኢብኑ ጡወይር ለነዚህ “ለፋጢሚያ” መንግስት ፀሐፊ ሆኖ አገልግሏል። ኋላ በሶላሑዲን አልአዩቢ ሲደመሰሱም በአይኑ ተመልክቷል። በዚህኛው ስርኣትም ውስጥ ዳግም አገልግሏል። በ“ፋጢሚያዎች” መንግስት ስለሚዘጋጀው መውሊድና ስለተትረፈረፈ ምግቡ “ኑዝሀቱል ሙቅለተይን ፊ አኽባሪ ደውለተይን” በተባለ ኪታቡ ላይ በዝርዝር አትቷል። “ማን ያውራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ” ይላል ያገራችን ሰው። ለናሙና ያክል ቀንጨብ ላድርገው፡- ذكر جلوس الخليفة في الموالد الستة في تواريخ مختلفة، وما يطلق فيها، وهي مولد النبي صلى الله عليه وسلم، ومولد أمير المؤمنين علي بن أبي طالب، ومولد فاطمة عليها السلام، ومولد الحسن، ومولد الحسين عليهما السلام، ومولد الخليفة الحاضر “ኸሊፋው በተለያዩ ጊዜያት በስድስቱ መውሊዶች ላይ የሚያደርጋቸውን መሰየምና ምን ተብለው እንደሚታወቁ ማውሳት፡- እነሱም የነብዩ- ﷺ - መውሊድ፣ የአሚረል ሙእሚኒን ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ መውሊድ፣ የፋጢማ ዐለይሃ ሰላም መውሊድ፣ የሐሰን መውሊድ፣ የሑሰይን - ዐለይሂመ ሰላም - መውሊድና የዘመኑ ኸሊፋ መውሊድ ናቸው፡፡ …” [ኑዝሀቱል ሙቅለተይን፡ 217-219] 3. አሕመድ ብኑ ዐሊይ አልቀልቀሸንዲ (821 ሂ.):— ስለ “ፋጢሚያ” መሪዎች ጉባዔ ሲያወሩ “ሶስተኛው ጉባዔ በረቢዐል አወል ወር 12ኛ ቀን ላይ በነብዩ - ﷺ - መውሊድ ላይ የሚኖረው ጉባዔ ነው” ካሉ በኋላ ዝርዝር አፈፃፀሙን ይተርካሉ፡፡ [ሱብሑል አዕሻ፡ 3/576] ስናጠቃልል የመውሊድ በዓል ጀማሪዎች “ፋጢሚያ” ሺዐዎች እንደነበሩ ለጥርጣሬ ቀዳዳ የማይሰጡ መረጃዎች አሉን ማለት ነው፡፡ ልብ በሉ! የመጨረሻው የ“ፋጢሚዮች” ንጉስ አልዓዲድ ሊዲናህ የሞተው በ 567 ሂጅሪያ ነው፡፡ ሱፍዮች “መውሊድ ጀመረ” የሚሉት ሙዞፈር የተሾመው ደግሞ ከ 19 ዓመታት በኋላ በ586 ሂ. ነው፡፡ ይህንን ተጨባጭ ታሪካዊ መረጃ እያየ “አይኔን ግንባር ያርገው” የሚል ካለ ሰርቲፋይድ ቂላቂል ነው፡፡ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ የሚጠቁሙ ግልፅ ማስረጃዎች እየቀረቡ እያዩ “እከሌ እንዲህ ብለዋል” “እንቶኔ እንዲህ ብለዋል” እያሉ ነገር መዘብዘብ እራስን መሸወድ ብቻ ነው፡፡ “ሙዞፈር ነው የጀመረው” ያሉት እንደ ሲዩጢ ያሉ የኋለኛው ዘመን ሰዎች ከመሆናቸውም በላይ ያጣቀሱት ተጨባጭ ማስረጃ የለም፡፡ በነገራችን ላይ እነዚህ መውሊድ በሙዞፈር ነው የተጀመረው የሚሉ አካላት ኢብኑ ከሢርን ሲያጣቅሱ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ኢብኑ ከሢር የሙዞፈርን መውሊድ ከመጥቀሳቸው ውጭ “ጀማሪ ነው” አላሉም፡፡ መቅሪዚ እንደጠቀሱት እነዚህ የሺዐዎቹ መውሊዶች ኋላ ላይ ለተወሰኑ ጊዜያት ተቋርጠው ነበር፡፡ [አልመዋዒዝ ወልኢዕቲባር፡ 1/432] ኋላ ላይ በተተካው የ“ፊጢሚዮቹ” ንጉስ አልኣሚር ቢአሕካሚላህ (524 ሂ.) ነው የተጀመሩት፡፡ ልብ በሉ! ይህ ዳግም የተጀመረው መውሊድ እራሱ ከሙዞፈር መውሊድ በዓል ብቻ ሳይሆን ከራሱ ሙዞፈር መወለድም የቀደመ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሱፍዮች መውሊድን ጀመረ የሚሉትን ሙዞፈርን ቅዱስ አድርገው የሚጠቅሱት ወይ ታማኞች ስላልሆኑ ነው፡፡ ወይ ደግሞ በሰውየው ላይ የቀረቡ ሂሶችን ያልተመለከቱ ናቸው፡፡ አብዛኞቹ የሚያደርጉት ለገበያቸው የሚሆናቸውን እየመረጡ ማቅረብ ነው፡፡ ንጉሱ በከፊል የታሪክ ፀሐፊዎች ከመወደሱም ጋር የሰላ ሂስ የሰነዘሩበትም አሉ፡፡ አንድ ምሳሌ ልጥቀስ፡- ያቁት አልሐመዊ ይባላሉ፡፡ በ626 ሂ. የሞቱ ታዋቂ የታሪክ ምሁር ናቸው፡፡ ሙዞፈርን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፡- “የዚህ ሰውየ ባህሪ እርስ በርሱ የሚቃረን ነው፡፡ እሱ ሲበዛ በዳይ፣ ህዝቦቹ ላይ ጨካኝ እንዲሁም አግባብ ባልሆነ መልኩ ገንዘቦችን የሚወስድ ነበር፡፡ ይህ ከመሆኑ ጋር ለድሃዎች የሚቸርና ለእንግዶች በብዛት የሚሰድቅ ነበር፡፡ እጅግ በርካታ ገንዘቦችን አፍስሶ ከከሃዲዎች እጅ ምርኮኞችን ነፃ ያወጣ ነበር፡፡ በዚህ ላይ ባለቅኔው እንዲህ ይላል፡- ‘ልክ እንደዚያች ወጥ ረገጥ በብልቷ ነግዳ ለበጎ ስራ የምትሮጥ መስሚያ ካለሽ ወዮ ላንቺ! ምፅዋትሽ ይቅር ይልቅ አትዘሙቺ፡፡’ ” [ሙዕጀሙዑል ቡልዳን፡ 1/138] ያቁት አልሐመዊ ከሙዞፈር ጋር አንድ ዘመን የኖሩ በመሆናቸው ዘግይተው መጥተው ስለ ንጉሱ አድና

▪️የጀናባና ሐይድ ትጥበት ላይ ፀጉር መፍታት~ አጫጭር ፈትዋዎች 🔻ከዛዱል መዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ ➠ጥያቄ ፦ 6.የጀናባ እና የሐይድ አስተጣጠብ ልዩነቱ ምንድን ነው? የምንነይተው ነገር አለን? ° 👤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ___ ©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة https://telegram.me/ibnyahya7

መደመጥ ያለበት መልዕክት ነው። ኢስላም የጀግና ልብ እምነት ነው። <~~~~~~~~~~~~~~~> http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፤ ነብዩ መሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) የሚያሳዩ ካርቱኖችን መሣል ይቻላል በማለታቸው ➡️ የቱርክ ፕሬዝዳንት ዜጎቹ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ስሪቶችን እንዳይጠቀሙ ጥሪ አደረገ ➡️ የፓኪስታኑ መሪ ረሱልን የሚሳደብ ፅሁፍ ከፌስቡክ እዲወገድ ጥሪ አቀረበ ➡️ ኩዌት ወደ ፈረንሳይ ያለውን በረራ አቋረጠች ➡️ ሱዳኖች የፈረንሳይን ኤምባሲ አወደሙ ➡️ ሳውድ አረብያ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ክብር የሚያጎድፍ የካርቶን ምስል አወገዘች ➡️ ሶማልያ ቀልደዌን በተሰኘው ከተማዋ የሚገኘውንና ፈረንሳይ ተብሎ ይጠራ የነበረውን መንገድ በማንሳት በሰልሀዲን አል-አዩቢ ቀይራለች ➡️ የሊቢያ መንግስት ፈረንሳይ ለአለም ሙስሊም በአፋጣኝ ይቅርታ እንድትጠይቅ አሳስበዋል... @Esat_tv1 @Esat_tv1

#my_news_feed_right_now Our beloved Prophet Muhammad (PBUH) has tell us the best way to live a better life and set us an exam
#my_news_feed_right_now Our beloved Prophet Muhammad (PBUH) has tell us the best way to live a better life and set us an example of humanity, care of others, forgiveness, appreciation, bravery, and self-reflection. #we_love_mohammad_ﷺ_challenge #Boycott_France_Products🚫 #Boycott_France❎ #We_Love_Mohammad_ﷺ❤️ #We_Follow_Mohammad_ﷺ❤️ #We_Are_Ummah_Of_Mohammad_ﷺ❤️ #WeHateFrancegovernment, #boycot_france❌ #ফ্রান্স_পন্য_বর্জন_করুন❌ #Love_Prophet_Muhammad_ﷺ❤ #My_Prophet_My_Honour❤️ #La_ilaha_illallahu_muhammadur_rasulullah_ﷺ❤️ እስልምና ከምንም በላይ ነው #Boycott_France_Products #Boycott_France #We_Love_prophet_Mohammad_ﷺ❤️

👍Sinaamak taysem ma numuuy? 👌Taamak taysem ma taamaay? ☔️Dr Macammad Cuseen (Cafizahullaah) Join us👇 t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

Faransah🇫🇷 uwwayti xaame waanamal, Islaaminnâ goori nayballay‼️

Qarab Baaxooxa Faransah Murtittet Akah Antiffiqime Wan Innah Abak Geytiman. Addis Ababa, Kaxxa Garabluk 16, 2013 ILL (FBC) Qarab Baaxooxa Kee Muslimin Ummatta Awayi Saaqatih Addat Faransah Murtittet Akah Antiffiqime Wan Innah Abak Geytiman. Faransah Murtittet Akah Antiffiqime Waanamak Sabab, Faransah Pirezdantih Yan Emanuel Makron Yeceh Yan Tummobuluuk Lakal Kinnim Warsan. Faransah Yaabuke, Samuel Eli Pati Xiqsita Barseyni Yallih Farmoyti Macammad (S W W) Ceelo Iyyeh Bicseh Yan Kartoonuuk Gexxaamah Muslimin Ummatta Abteh Tan Naqabuuk Gexxaamah Ka Qideenih Yaniinim Tamixxige. Ka Qideh Axcuk, Dereemuh Yibbixen Num, Barseyna Ne Waysisseh Tan Qarkakisak Tan Muslimin Gaadule Kinni, Oson Fooci Mabla Nek Baxqisoonuh Fayri Lon, Laakin Nanu Tah Aboonuh Roksat Keenih Manaca Axcuk Yaaben Yen. Tama Yaabak Gexxaamah Baxaabaxsa Le Baaxool Geytmta Muslimin Kee Faransal Tan Muslimin Ummatta Kaxxa SaduAbak, Baxaabaxsa Le Maaqatta Beyak Geytiman. Kuwet, Urdun, Kuwatar, Xaylo Qabursi Caddol Baxaabaxsa Le Maaqatta Beyak, Ken Ciggiilak Kaaduk, Libiya, Soriya Kee Gaaza Taama Maaqatta Beyak Geytimaanam Warsan. Tahak Ugut Abak Tama Ummatta, Faransah Murtitte Qadaagal Geytimtah Iyya Akah Xaame Wan Inna Kee Akah Antiffiqime Wan Innah Abak Geytiman. Pirezdant Makron Kaaduk, Qarab Baaxooxah Xaylo Tama Abtok Akah Soolan Innah Farmo Tatruse. Faransa Inkih Tan Diinitte Tassakaxxeh Tan Baaxo Kinni, Inkih Tan Kulluumik Laakin Naharat tanim Sihadayti Baxih Amaanah Hangi Yaceenim Faxximtam Qaddoose. Turki Kee Paakistan Mirocti Kaaduk, Makron Abeh Yan Yaab Saden. Makron Yab, Inkih Tan Muslimin Ummattah Galab Edde Xageh Yanim Kassiisen. Raceyna:- The Gardian

Faransak Naharsi malaak Emaanuel makroon Yallih fatmoytih (ﷺ) taswiir kartoonuk bicsaanam iyyek lakal, baadal tan muslimiin kaxxa naqabu ayballayuk geytimta!! Amaanuel makroon Yalli kaa yaynaaqalay

ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፤ ነብዩ መሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) የሚያሳዩ ካርቱኖችን መሣል ይቻላል የሚል አቋም ማንጸባረቃቸውን ተከትሎ የፈረንሳይ እቃዎች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እየተደረገ ነው። በኩዌት፣ ጆርዳን እና ካታር የሚገኙ፦ አንዳንድ መደብሮች የፈረንሳይ ምርቶችን ማስወገድ ጀምረዋል። በሊቢያ፣ ሶርያ እና የጋዛ ሰርጥ ተቃውሞ ተካሂዷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

🦻👆

☔️Dr Macammad Cuseen (Cafizahullaah) 😭Raboytal weeqaanam wagsiisak abeh yan kassiisi! Join us👇 t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

✍Mawliid yassakaxxeenim wagsiisak, ✍Dr Macammad Cuseen (حفظه الله) abeh yan ux addâ fakootu! 🔀Sinnih ankacisaay, sinni wadaayah tabisa @httpsDiiniKeeAnaakara

ለሱና እህቶቼ ማስታወሻ…… #ጠንክሩ ዕህቶቼ__!! <~~~~~~~~~~~~> በሱና ተጓዙ ጠንካራ ሆናችሁ፡ እኛም በአሏህ ፈቃድ አለን ከጎናችሁ፡ የጥመት ጥርቅም እንዳያሞኛችሁ፡ #በሀቅ_ላይ_ፅኑ!! መንሀጂ አትቀይሩ ሁሌም በየቀኑ፡ በመረጃ ቁሙ በሀቅ ላይ ፅኑ፡ ሞራል ሁኑን ለኛም ጠንካራ ሁኑና፡ ደምቀን እንዲንታይ በተውሒድ በሱና፡ #እህቶቼ_አደራ ጭቆናና ግፉ መከራው ቢበዛም፡ እኛ ሱናን ሽጠን ቢዲዐ አንገዛም፡ የኛን ስም በማጥፋት ሁሉም ቢጠራራ፡ ከሀቅ አትሽሹ እህቶቼ አደራ፡ <~~~~~~~~~~~~~> #ጠንክሩ_ዕህቶቼ!! አዱንያ እስር ቤት ነች ያለንባት አለም፡ እንፈተናለን ሁሌ ሰላም የለም፡ #ስለዚህ……!! የመንሀጀ ሰለፍ የሱና ጀግኖቼ፡ መከራ ቢበዛም ጠንክሩ እህቶቼ፡ <~~~~~~~~~~~~~~> [#በኑረዲን_አል_አረቢ] <~~~~~~~~~~~~~~> http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi <~~~~~~~~~~~~~~~~~>

Nanu edde duquurutnam.....🤏 @httpsDiiniKeeAnaakara
Nanu edde duquurutnam.....🤏 @httpsDiiniKeeAnaakara

Dr Macammad cuseen (حفظه الله) Addunyah caalat wagsiisak abe kassiisi @httpsDiiniKeeAnaakara

2 Haytoh Exxa Ahmed Dalol Abu Jaefar #Qalinti Diinik dahani inti Baditik fuyuuy garci kalti #Qalinti Diini boolaataamak Laqo iraawo matan ayritah Bar ditet inki andafitah Assamaqak inki ceyitah Agxe akah mageyay bilqah Inki yallih diini hanaawisah Qaalinti hadalam Makok tirto gita Ceyak assamaq fana Gactintiinooy boolak fula Sittin zulmiiy ditek waasa Niyâ garuquk aydukuma #Qalinti Waytok meysi mali yallal le kibal Diini ifuh baray loqo kay macal Farmoyti farmo gudduysuh miraadah dite le bar Diini baaxol abbinowuuh ikraarisa migdal #Qaalintul Xayyooway teegem key esser Kibriyya cabay ramma xic Usuk dirab mlik abbinossoh bic Agaarad cabaay ihh ixxic Yí ado qunxa mara foocat tan maaqatta ceda Ramma xicaay qilmi barta foocat mayaabinay Kaa essekexxa Kaak maffarin aydukum inta maxaca Inki ken uybulluusay meqe fooca Dahani kaak macabin ken catay khidmah Litomuk kaa catey tuli Ubley agxitam kee qaalinti Ama addunya yaamineenim malik Niya kaah tikey tu- meqih Boolaate kal kaa matar xayih Usuk kah boolateem diini gara Cayla kah cabem diini sabbata Tu- mali kah ceelem diini khidmata Qaalinti kulli marah inki ifa ifoyta

👆 Qusba mucaadara