3 627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4530 days
Posts Archive
3 627
Ds Tv ዲኮደር መግዛት ስትፈልጉ ከEBS DISH
ዋጋው በትክክለኛው ከቦታው በሚሸጥበት ዋጋ ነው
⏩ዲኤስ ቲቪ ጎጆ በወር 220 ብር ከ70 በላይ ቻናሎች
⏩ዲኤስ ቲቪ ቤተሰብ በወር 380ብር ከ100 በላይ ቻናሎች
⏩ዲኤስ ቲቪ ሜዳ በወር 550 ብር ከ130 በላይ ቻናሎች
⏩ዲኤስ ቲቪ ሜዳ ፕላስ በወር 1300 ብር ከ160 በላይ ቻናሎች
⏩ዲኤስ ቲቪ ፕሪሚየም በወር 2600 ብር ከ170 በላይ ቻናሎች
#Ds_tv ሜዳ ፓኬጅ እስከ ሪሲቨሩ እና የአንድ ወር ነፃ የተሞላ ነው ስትገዙ በስማቹ አስመዝግብን ነው ከዲኤስ ቲቪ ፍቃድ ያለን 100% ህጋዊ ነው
👑 @Lil_pax +251913138011
⚜@RudeEyob +251911192518
🔱@abeze +251967825816
3 627
ይህንን TP በየጊዜው ሰርች በማረግ Temporary ቻናሎችን ይጠቀሙ
NEW Channels ADDED
📡Yehasat 52.5°E
📺Dubai ONE HD
🔰10970 Hor 30000
♻️@ebsdish ♻️@dishnewss
3 627
አሁን እየወጡ ባሉ መረጃዎች ከሆነ FOOTBALL HD EPL ሊያሳይ እደሚችል እየተነገረ ነዉ የዛሬውን ጨዋታዎች እደሁለተኛ አማራጭ አርገን መጠቀም እንችላለን
አዲስ ነገሮች ካሉ እምናሳዉቃቹ ይሆናል
3 627
🔰ETV News
🔰ETV entertainment እና
🔰ETV Language
በSD ሪሲቨሮች እየሰሩ አይደለም። ችግሩ ከራሳቸው የቴክኒክ ችግር ስለሆነ በትዕግስት ጠብቁ !🙏🙏🙏
More info 👍
👑@abeze +251967825816
⚜@RudeEyob +251911192518
@dishnewss @ebsdish
3 627
🆕አዲሱ #⃣የOnline card sharing አገልግሎታችን እና #⃣Cccamን በተመለከተ ዋጋ አሰራር እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን አካተን አቅርበናል።
በመጀመሪያ እኛጋ #⃣Cccam ለመግዛት ለምትፈልጉ በ #⃣Power full cccam ቅናሽ ማድረጋችንን እየገለጽን በሚከተሉት የዋጋ ዝርዝር መውሰድ ትችላላችሁ።
✅ 1 ወር
✅ 3 ወር
✅ 6 ወር
✅ 1 አመት
🔰ቻናሎቹን ለመስራት የሚያስፈልጉ
ነገሮች:-
⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸
🎁የረሲቨር Wifi Antena 👉250-350 ብር
1⃣ ማንኛውም አይነት ፍላሽ የሚቀበል HD ረሲቨር (900 ብር ጀምሮ አሪፍ እቃዎች አሉን )-ከሌላችሁ ብቻ!
👉2⃣ ተጨማሪ LNB (Nile sat ላይ የሚደረብ)
🆙 የአሰራር ቅደም ተከተል:-
#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣#⃣
1⃣. ETV ያለበትን የ Nilesat ዲሽ በግምት ከ 3-4 cm ትንሽ ወደታች (የዲሹ አቅጣጫ ሳይቀየር) ዝቅ ማድረግ እና ማሰር!
2⃣. ተጨማሪውን LNB ድሮ ከነበረው እላዩ ላይ ትይዩ 1 cm ወደ ኋላ ሳብ በማድረግ ደርቦ በደንብ ማሰር!!
3⃣. ድሮ Nilesat የነበረውን LNB ኪብል በማውጣት የተደረበው LNB ላይ ማሰር!
⏫የ ላይኛው LNB👉 Nilesat 7°W ይሆናል!!
⏬ የታችኛው LNB👉Amos 4°W ይሆናል!!
4⃣. ከሁለቱ LNB የወጣውን ገመድ ወደ Switch ገቢ ማስገባት ከዚያ የ ስዊቹን ወጭ ወደ ቤት ወስዶ ሬሲቨሩ ላይ ማሰር!!
5⃣. የ ሬሲቨሩ "Menu" በመግባት Switch ገቢ የታሰረበትን disc port ማስተካከል።
6⃣. ከዚያም 11031 V 27500 ትራንስፖንደር በመጠቀም ቻናሎቹን ማስገባት!!
8⃣. በመጨረሻም Menu ከዛም ኔትወርክ ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ፥ መጀመሪያ ከስልካችሁ wifi hotspot በመክፈት ሬሲቨሩ በተገጠመው Wifi አንቴና አማካኝነት ማገናኘት። ከዚያም Server setting (እንደየ ሬሲቨሩ አይነት ይለያያል) ውስጥ በመግባት የ cccam አካውንት መሙላት!!
9⃣. Cccam አካውንት ሞልተው ok ብለው ሲጨርሱ ትንሽ ከ 5 sec - 1 min. መጠበቅ!
#⃣9⃣. ከዚያም የ ሚገራርሙ
🔰Sport Channes
🔰MTV MUSIC
🔰MTV DANCE
🔰VH1 MUSIC
🔰Film Channels
🔰Best kids Channels
🔰Science & Family Channels
etc. ያለገደብ ሁሌ ያያሉ !!
⚠️ማሳሰቢያ:- ሁሉም #premium cccam , #real premium አይደለም!!
ለምሳሌ #MTV ፣ #MTV DANCE etc. ስትከፍቱ ያለምንም መቆራረጥ (Scrambled ሳይል) የሚሰራ ከሆነ Real premium ነው ማለት ነው👍። ከዛ ውጭ ግን ⚠️Low sd quality ነው ማለት ነው። ስለዚህ የሚገዙበትን እና የሚገዙትን ያስተውሉ!!
🔰 ለጊዜው በዚህ በማይታመን ዋጋ Real premium cccam አቅርበንላችኋል!!
🔰 Real premium Cccam EU standard quality ናቸው
#ማወቅ_ያለብን_ነገር(Expectations)
*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣*⃣
🔊 ማንኛውም Card Sharing Service የሚጠቀም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር፥ ሁሌም #cccam ስንጠቀም ኢንተርኔት ሊኖር ይገባል። ይሄ ኢንተርኔት የሚያስፈልገው። የሞላነው የ ካርድ ቁጥር በ# online server እየተነበበ በ encryption የተቆለፉ ቻናሎችን መክፈት ስላለበት ነው። ስለዚህ ቢያንስ ጥሩ የ $2G ኢንተርኔት ሊኖረን ይገባል።
ጭራሽ ምንም ኢንተርኔት የሌለበት አካባቢ የሄንን አገልግሎት እየተቆራረጠ ስለሚያስቸግራችሁ ባትጠቀሙ እመርጣለሁ። ነገር ግን ከ ባዶ ይሻላል ካላችሁ አገልግሎቱ እና አሰራሩ ብዙ ወጭ ስለማይጠይቅ፥መጠቀም ትችላላችሁ። ኢንተርኔት ያለበት በተለይ ከተማ አካባቢ ያላችሁ ግን ይሄንን ምርጥ ቴክኖሎጂ መጠቀም ግድ ይላችኋል።
📌የ ኢንተርኔት ፍጆታው በጣም ዝቅተኛ ነው ። ለምሳሌ የ 3 ብር ፓኬጅ ብትገዙ ለ 24 ሰአት ያለ እረፍት ይሰራል!!
⚽️ ኳስ ለማሳየት መጠቀም እንችላለን?
መልስ: አዎ ትችላላችሁ!!
አዲሱን 🔴Real premium ፓኬጅ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ወስዳችሁ ብትጠቀሙ ያለምንም መቆራረጥ ሁሉንም በሚባል ደረጃ የ #premier league እና #seria A ጨዋታወች ያለምንም እንከን ማሳየት ትችላላችሁ!!
⚠️የቢዝነስ ጉዳይ ሆነ እና ውስጥ ለውስጥ የሀሰት መረጃ የሚያሰራጩ ሰዎች ስላሉ ምንም አትስሟቸው!! ነገር ግን የራሳችሁ ምርጫ ነው🤷♂ እኛ ራሳችንን ችለን ከታዋቂ አለምአቀፍ ካምፓኒዎች ጋር የምንሰራ ሲሆን፥ የደምበኞቻችንን ምቾት ለመጠበቅ ለወደፊትም ከዚህ የተሻለ የዋጋ ማሻሻያ የምናደርግ መሆኑንም እንገልጻለን!!
YOUR FIRST CHOISE
♻️@ebsdish ™ ♻️@dishnewss
📲 +251967825816 ♻️@abeze
📱+251911192518 ♻️@RudeEyob
❗️ጥራት እና ፍጥነት መለያችንነው ❗️
3 627
Tonight
📺TV Varzish ❤️
🇪🇸 Spain: La Liga 🇪🇸🇪🇸🇪🇸
Real Sociedad - Valencia
⏰ 2:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 8:00 PM
⏰ GMT+3 20:00
📺Football-HD 💙
🇬🇪 England: EFL 🇬🇪🇬🇪🇬🇪
Tottenham - Chelsea
⏰ 3:45 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 9:45 PM
⏰ GMT+3 21:45
📺TV Varzish ❤️
🇪🇸 Spain: La Liga 🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
Getafe - Real Betis
⏰ 4:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 10:00 PM
⏰ GMT+3 22:00
3 627
–አሁን የውጣ መግለጫ ከቫርዝሽ ቲቪ‼
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በሀገር ውስጥ ስርጭት ታጃኪስታን T2 ላይ ብቻ መመልከት ትችላላችሁ።
ለተከታታየቻችን የገጠመንን ችግር ለመፍታት እየሰራን መሆኑን ለማስታወስ እየወደድን በአለም ላይ ያሉ ተከታታዮቻችን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ችግሩን ስንፈታ መከታተል የምትችሉ ይሆናል።
3 627
አሳዛኝ ዜና ለኳስ አፍቃሪያን በሙሉ አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት የ TV varzish ካፖኒ ቦርድ ተሰብስቦ እዳሳወቁት ከሆነ ከ አሁን ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ #PL እደማያሳዩ ገልጸዋል 😡
አዲስ ነገር ካለ እምናሳዉቃቹ ይሆነናል
3 627
⚠TV Varzish እና ⚠Football HD ዛሬም የእንግሊዝ #ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን የማሳየት እድሉ ጠባብ ነው አዲስ ነገር ካለ የምናሳውቃቹይሆናል🙏
ለበለጠ መረጃ👍
👑 @abeze +251967825816
⚜ @RudeEyob +251911192518
♻️@EbsDish ♻️@dishnewss
3 627
📡መልዕክቱን ያጋሩ📡
በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት የተቋረጠውን የጣቢያችን ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዥን ስርጭት #ለማስተካከል
🔸#ሆሪዞንታሉን #ከ10968 እስከ 10975 መካከል ድረስ ባሉት ቁጥሮች ሰርች በማድረግ ዳግም ስርጭታችንን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልጽሎታለን።
📡 nilesat
Frequency/ 10968 - 10975
symbol rate/ 27500
Polarization/ Horizontal
ምንጭ 👇
ኢ ቢ ኤስ ቴሌቭዥን!
#share #share #share
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለበለጠ መረጃ 👍
👑 @abeze +251967825816
⚜ @RudeEyob +251911192518
♻️@EbsDish ♻️@EbsDish
♻️@EbsDish ♻️@EbsDish
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
3 627
🗓 Saturday, September 26🗓
📺 TV Varzish 🔴
🇩🇪 Germany: Bundesliga🇩🇪🇩🇪
🔷FC Augsburg - Borussia Dortmund
🕰 10:30 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 4:30 PM
🕰 GMT+3 16:30🇩🇪🇩🇪🇩🇪
📺 Football-HD 🔵
🇬🇪 England: Premier League
⚪️Crystal Palace - Everton 🔵
🕰 11:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 5:00 PM
🕰 GMT+3 17:00🇬🇪🇬🇪🇬🇪
📺 TV Varzish 🔴
🇮🇹 Italy: Serie A🇮🇹🇮🇹🇮🇹
⚪️Cagliari - Lazio🔵
🕰 1:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 7:00 PM
🕰 GMT+3 19:00🇮🇹🇮🇹🇮🇹
📺 Football-HD 🔵
🇬🇪 England: Premier League
🔴West Bromwich Albion - Chelsea🔵
🕰 1:30 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 7:30 PM
🕰 GMT+3 19:30🇬🇪🇬🇪🇬🇪
📺 TV Varzish 🔴
🇪🇸 Spain: La Liga 🇪🇸
🔵Real Betis - Real Madrid⚪️
🕰 4:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 10:00 PM
🕰 GMT+3 22:00🇪🇸🇪🇸🇪🇸
📺 Football-HD 🔵
🇬🇪 England: Premier League
🔶Burnley - Southampton♦️
🕰 4:00 ETH Local 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
⏰ 10:00 PM
🕰 GMT+3 22:00 🇬🇪🇬🇪🇬🇪
More info 👍
👑 @abeze +251967825816
⚜ @RudeEyob +251911192518
♻️@EbsDish ♻️@EbsDish
♻️@EbsDish ♻️@EbsDish
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
♻️@dishnewss ♻️@dishnewss
3 627
ኮንግራ እንኮን ደስ አለን 🙏🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ፕ/ሊግን ሙሉ ጨዋታ #DSTV እና CanalPlus ለማስተላለፍ ተዎዳድረው #DSTV አሸንፏል።
more info
♻️@EBSDish
♻️@dishnewss
♻️@eyobdishe
3 627
🗓Wednesday Sep 23 Tonight
📺Football-HD 🌀 📡
🇬🇪England EFL Cup 🏴
🔵Leicester City Vs Arsenal🔴
🕰 4:15 ETH Local 🇪🇹
🕰 10:15 PM 🇪🇹
🕰 GMT 22:15 🇬🇪
More info ♻️
⚠️@dishnewss
⚠️@eyobdish
⚠️@EBSDISH
3 627
ዒድ ሙባረክ!
عيد مبارك
እንኳን ለ1,441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን!
ውድ ቤተሰቦቻችን በዓሉን ስናከብር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምንወስዳቸውን አስፈላጊ #የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድን እንዲሆን አደራ ለማለት እንወዳለን!
عيد مبارك
መልካም በዓል ይሁንልን!
Pax addis!
@Paxaddis @Ebsdish @Paxsticker
