3 627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4530 days
Posts Archive
3 627
#COVID19
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ በዚህ መንገድ መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው
@paxaddisevent
3 627
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!
"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
3 627
ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታይ የዚህ ቻናል ተከታዮች መልካም የገና በዓል ተመኝቻለው!
መልካም በዓል! |Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™
3 627
ለEPL አማራጭ የFarsi የሆነው Varzesh TV በYahsat 52°E እንደ አማራጭ መቶልናል!
🖥 Varzesh TV •12475 /H/27500
🖥 MK Sport •11843 /V/27400
-Mk sport የሚለው ቻናል ዕድሜ አይኖረውም በቅርቡ መዘጋቱ አይቀሬ ነው!
በRemote ብቻ Search በማድረግ ማግኘት ይቻላል!
-አዲስ አበባ ከ90Cm ጀምሮ
-ሰሜን ኢትዮጵያ ከ60Cm ጀምሮ
-ደቡብ ኢትዮጵያ ከ180Cm ጀምሮ!
መጠቀም ትችላላችሁ!
👑 @Lil_Pax +251913138011
⚜ @RudeEyob +251911192518
@EbsDish @EbsDish
@EbsDish @EbsDish
3 627
#Varzish tv frequency ቀይሯል
ልብ በሉ ሁለተኛው ቫርዚሽ ነው #Yahalsat ላይ ያለው አይደለም;;;
ኳሊቲው ከበፊቱ ይሻላል
MonacoSat @ 52 ° East
12476. H. 27500
3 627
#Varzish tv frequency ቀይሯል
ልብ በሉ ሁለተኛው ቫርዚሽ ነው #Yahalsat ላይ ያለው አይደለም;;;
ኳሊቲው ከበፊቱ ይሻላል
MonacoSat @ 52 ° East
12476. H. 27500
3 627
Varzish TV & Football Hd ላልታወቀ ጊዜ የEnglish Premier League ጨዋታዎችን ማሳየት አቁሟል አማራጭ የሚሆኑ ቻናሎች ከነ አሰራራቸው!
🖥 TRT Sport
የሚገኘው በEutelsat 7°E ሲሆን ለመስራት ከ90CM ጀምሮ መጠቀም ይቻላል!
📡 Strong TP- 11492/V/30000 ነው!
🛰 አቅጣጫው ከNilesat ትንሽ ከፍ ብሎ ወደ ግራ ሲሆን የእሱን Quality ከጨረስን በኋላ በዘንግ(በመቀጠያ ብረት) Nilesat 7°W እና Amos 4°W ወደ ላይ መቀጠል ይቻላል!
🏟 የPremier League ጨዋታዎችን ብቻ በየቀኑ 1 ጨዋታ ያሳያል!
🖥 IRIB Varzesh (Iran)
ከ4 ዓመት በፊት በCband LNB እናውቀው የነበረ ቻናል ነው! አሁን በKUBAND LNB በIntelsat 904 62°E መስራት ጀምሯል!
📡 መስሪያ TP - 11555/V/30000
📡 Strong LNB እና 180 ሰሀን ያስፈልጋል!
አሰራሩ ይህንን ይመስላል!
በቅድሚያ በ 11105/H/45000 EBS HD ወይም አዲሱን Ethiosat እንሰራለን! ይህ Satellite አሪፍ Quality ከመጣልን በኋላ ከሰሀኑ ጀርባ በመሆን ትንሽ ወደ መሬት ዝቅ አርገን ወደ ግራ ዞር እናረጋለን!
⚠ልብ ይበሉ LNB እና ሰሀን በጣም አሪፍ ካልሆኑ አይገባም!
Biss Key: 1111113311111133
🖥 Yes Sport
እንዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ Internet Connection ሪሲቨሩ ማግኘት አለበት! ይህም ሚሆነው ከስልካችን Hotspot ለቀን ወይም እቤታችን Wifi ካለ ነው! ቻናሎቹ የሚገኙት በAmos 4°W ሲሆን ቻናሎቹን ለማስገባት
📡 11030/V/27500 Strong TP ነው!
ይህንን ከሰራን በኋላ Nilesat ወደላይ መቀጠል እንችላለን!
በተቻላችሁ አቅም
📡 11030/V/27500 Quality በደንብ ጨምሩበት ምክንያቱም ብዙ ጨዋታዎችን ሚያሳየው Sport 1 የሚገባው በሌላ Frequency ስለሆነ ነው - 11058/V/13746
የሚሰራበት Server ዝርዝር
🔮 Forever Server
🔮 Tcam Server
🔮 Nshare Server እና እንዚህ ከሌሉ Cccam Account መጠቀም ይቻላል!
🖥 በስተመጨረሻ ያለው ደሞ Varzish TV ይባላል ይህ አዲስ ቻናል ነው የሚገኘው በMonacosat 52°E ሲሆን ከTv Varzish ጋር(Yahsat 52°E) ጋር የሚለያዩት በ 0.5° ብቻ ነው!
180 ሰሀን እና Modefic የተሰራ Strong ወይም Wiztech LNB ያስፈልጋል!
የምነሰራው በ180 ሰሀን ሲሆን በቅድሚያ Tv Varzish የበፊቱን በ11785 አሪፍ Quality ካመጣን በኋላ እዛው ላይ እንዳለ Modefic LNBውን ቀይረን ዞር ዞር እያረግን በ 10887/V/27500 እንሞክራለን!
(በጣም አዛ ነው ግን መሞከሩ አይከፋም!)
👑 @Lil_Pax +251913138011
⚜ @RudeEyob +251911192518
@EbsDish @EbsDish
@EbsDish @EbsDish
3 627
Borussia Dortmund vs psg 😳
Real madrid vs man city 😱
Atlanta vs Valencia 🙂
Athletico madrid vs liverpool 🤔
Chelsea vs bayern munich 😁
Lyon vs juventus 😊
Tottenham vs Leipzig😇
Napoli vs Barcelona 🤪
የቱ ነው ከባድ ድልድል?
3 627
🗓 Tuesday, December 10
🖥 Football-HD 🔵
🏆 UEFA Champions League : Group E
🇮🇹 Napoli - Genk 🇧🇪 ⏰ 2:55 ETH Local 🇪🇹
⏰ 8:55 PM
🖥 TV Varzish 🔴
🏆 UEFA Champions League : Group E
🇦🇹 Red Bull Salzburg - Liverpool 🏴 ⏰ 2:55 ETH Local 🇪🇹
⏰ 8:55 PM
🖥 Football-HD 🔵
🏆 UEFA Champions League : Group G
🇫🇷 Lyon - RB Leipzig 🇩🇪 ⏰ 5:00 ETH Local 🇪🇹
⏰ 11:00 PM
🖥 TV Varzish 🔴
🏆 UEFA Champions League : Group F
🇮🇹 Inter Milan - Barcelona 🇪🇸 ⏰ 5:00 ETH Local 🇪🇹
⏰ 11:00 PM
👑 @Lil_Pax +251913138011
⚜ @RudeEyob +251911192518
@EbsDish @EbsDish
@EbsDish @EbsDish
