ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering
Open in Telegram
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382
Show more3 148
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-2730 days
Posts Archive
🎉
የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ???
እነሆ🕊
የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ
የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ
የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ
የስሜት ምህንድስና ባጭሩ
የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ
ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ
ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን @Self_Engineering_Bot በኩል ያጋሩን
ምስጋና ለ ቢዮንድ ዘፌንስ ስቱዲዮ፣ ለወግ ቡና እና ለአርትስ ቲቪ
በሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ
Self Engineering Media
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ውድ ቤተሰቦች
እንኳን ደስ አለን 😁🥁🕊🎉
በአጭር ጊዜ 2000 በላይ ሆነናል
የልብ ምስጋናችንን ከጤና ደስታና ልህቀት በያላችሁበት ተመኘን
የሰብዓዊ ምህንድስና በጎ ፍቃደኛ ቤተሰብ
(Self Engineering Volunteers Family)
@SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞
2ኛ ዙር የ21 ቀን አንጎል ልህቀት ስልጠና/ጨዋታ
የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና
✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
https://t.me/joinchat/FIvknBpTGCJTOT6lPselAg
የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 2ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ይጀመራል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉
በዚህ ሊንክ ለስልጠናው ብቻ የተዘጋጀውን ግሩፕ መቀላቀል ይችላሉ
https://t.me/joinchat/FIvknBpTGCJTOT6lPselAg
ሊንኩ ለተወሰነ ግዜብቻ ይቆያል፣ እንዳያመልጣቸው የምንፈልጋቸውን ሰወች እናካፍላቸው 🙏🏽
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
የሰው ልጆች በብዙ ግድግዳ ተከፋፈልን እሳ እናንተዬ፣ እስቲ ድልድይ ለመገንባት/ለመሆን ሰብዓዊነታችን ጋር እንመለስ 🙏🏽
ሀሳቦቼ እንዲንሸራሸሩ ስፈቅድ፣ ይቺን የደቂቃ ግጥም በውስጤ እንዳስተውል ሆነ
እኔም ለእናንተ ጀባ አልኳ 🙏🏽🕊
እውነት ግን ምንድነው? ይላል
ግጥም ፅፌ አለማወቄን እንደ ሀሳብ ያዙልኝ፣ ፍላጎቴ መልዕክቱ ነውና
ሀሳብ አስያየት ካሎት ታዛዥዎ
የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ይኸው 🙏🏽
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ሸጋ ጠቃሚ ነው ካላችሁ ደሞ ለ3 ሰው ጀባ ብለው ያጋሩት
ያክብርልኝ
የናንተው ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ዛሬ አንድ ቻሌንጅ/ጨዋታ ሊሰጠን ነው
በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 3 ሰወችን ፈገግ ማሰኘት 😊፣ ከቻልን ደግሞ ሆዳቸውን ይዘው እስኪስቁ ድረስ 😂😂😂
ይቻላል?
በጣም ሸጋ 😁🕊
ከዛ ያስተዋልኩትን እንዲሁም የተሰማኝን
በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ 🌞
https://t.me/Self_Engineering_Bot ማጋራት 🙏🏽
(አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽)
ይህንን ደግሞ ለምንወዳቸው ሼር እንድናደርግ ተጋብዘናል
#Share #Laughter
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር
ስለ ምስጋና 🌅
ጠዋት በህይወት/በጤና መነሳቱን እርግጠኛ የሆነ ማን አለ?
#ምስጋና
#ሰብዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
✉️ የ 21 ቀን የአንጎል ክህሎት የጨዋታ ግሩፕ በቀጣይ ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ?
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
በያለንበት፣ ሰብዓዊ መሀንዲሶች 🌞
የ21 ቀኑ የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ/ቻሌንጅ 2ኛ ዙር ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ግሩፕ በአዲስ መልክ ስለሚቀጥል፣ ዘግይታችሁ ለተቀላቀላችሁ እንዲሁም በትግበራው በደምብ ያልዘለቃችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፣ በጥናታችን እዳየነው በግሩፕ ውስጥ የምናደርገው ጨዋታ/ስልጠና ቻናሉ ላይ ከሚደረገው በሰወች ተሳትፎ ከ70% በላይ እንደሚጨምር አስተውለናል
እንዲሁም ከግሩፑ በድል የጨረሱ እና ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉
በቀጣይ ዙሮች ስንት ተሳታፊዎች እንደሚኖሩን እንድናውቅ፣
👇🏽👇🏽👇🏽እዚህ ጋር ፍላጎታችንን እናሳውቅ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
┌ አዲስ ነኝ፣ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ በጉጉት እጠብቃለሁ 😉 (112 votes)
│ ▬▬▬▬▬▭▭▭▭▭ (51%)
├ Frei
├ Betty
└ and 110 other people.
┌ ከተጀመረ ስለደረስኩ፣ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ ✋🏽 (53 votes)
│ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (24%)
├ T.
├ Su Su
└ and 51 other people.
┌ ስልጠናዎቹን ባዳምጣቸውም፣ አብዛኛውን በተግባር ስላተሳተፍኩ ቀጣዮን ዙር የ21 ቀን የአንጎል ክህሎት/ልህቀት ጨዋታ ለመሳተፍ እና በህይወቴ ለውጥ ለማምጣት ዝግጁ ነኝ፣ ተግባር የእውቀት ልህቀት ነውና 🥁 (53 votes)
│ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (24%)
├ adid adid
├ ZOE
└ and 51 other people.
218 users voted so far
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያለንበት
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች
አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞
ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና
ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡
ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡
የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣ የአዕምሮ፣ የስሜት እና የመንፈስ ብልፅግና ቢውልስ? ሰብዓዊ ምህንድስና አልሆነም? ሲል ደግሞ ለማህበረሰባችን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ግብዓት በመሆን፣ የማህበረሰባዊ ምህንድስና በር ቢከፍትልንስ?
በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
@SelfEngineering
በዚህ ሊንክ ጥቅሞቹን ያንብቡ
https://bit.ly/3axSLrz
እኔ ደሞ የሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ ነኘ🌞
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽
ታዛዥዎ
ከሰብዓዊ ምህንድስና
https://t.me/Self_Engineering_Bot
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
#ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ #ሸጊቱ
#ሸግዬ ሸግዬ
ሸግዬ #ሸጋው
ሸግዬሆች እዴት ናችሁ
እሁድን እስቲ
እናክብራት እንጠበብባት
እንደሰትባት እናስደስትባት
"ከተዋደድን እኛ ከአንጀት ከልባችን ...
ከሙዚቃ ጋር አብረው ይጨርሷት እስቲ 😁🥁🥁🥁
International artists collaborating to sing #ሸግዬ together
The Nile Project
Seatle FM USA
ጥበብ ያድሳል
ማንን ማዝናናት ይፈልጋሉ ዛሬ?
ሼር ያድርጓቸው
#Watch #Enjoy #Share
#ሰብዓዊምህንድስና
@SelfEngineering
በሷ ቦታ ብሆን ምን አደርግ ነበር???
በጣም ልብ የመሚነካ እንዲሁም ልብ የሚያድስ ታሪክ
What will I do If I faced her Life Challenges?
Powerful Story of a Big Hearted lady, that touches and Engineers your H❤E❤A❤R❤T
#አይተን ሌሎች ብዙ ልቦች አንዲታደሱ #ሼር እናርጋቸው
#Watch and #share
#EngineeringLovingHearts
#SelfEngineering
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
አሁን በቀጥታ Live Now ሰብአዊ ምህንድስና ከአጋራችን እንዶድ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ እየተላለፈ ነው 😁
በ90.7 አዋሽ fm
#ሰብዓዊምህንድስና #እንዶድ
@SelfEngineering
@EndodEth
Happy New Day Greetings
Yoftahe (Happy) will be one the Teachers from Ethiopia on Continental Program of Celebrating Yoga in Africa
Catch up on Zoom and Practice Yoga with him this morning at 10am CAT (11am EAT) or 5 local time in Ethiopia
Happify 😁 flow with Happy (Yoftahe) from Ethiopia 🌅
T.me/SelfEngineering
T.me/KhulWorld
መሞከር የሚፈልግ ሰው አለ? 🙄😁
የ በንጂ ዝላይ ቪዲዮ ለጠየቃችሁኝ
ታይላድ ከነበረኝ ዝላይ ላይ የተቀነጨበ በGif ይኸው 😁
Dont Try it at Home lol
ዮፍታሔ
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞🌅
የኦንላይን አርምሞ ስልጠናችን
ምዝገባ ሞልቷል
ከጠበቅነዉ ሰዉ በላይ ሰወች ፍላጎት ስላሳያችሁ እና በአጭር ጊዜ ውሰጥ ብዙዎች ስለተመዘገባችሁ ደስ ብሎናል፣ እናመሰግናለን 🙏🏽
መመዝገብ ፈልጋችሁ ቦታ ለሞላባችሁ ሰወች ይቅርታ እየጠየቀን ፣ በቅርቡ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ለማዘጋጀት ቃል እንገባለን፡፡ ያኔ ሳይሞላ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
መልካም አዲስ ሳምንት
የሰብዓዊ ምህንድስና
የስልጠና ቡድን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
ኢድ ሙባረክ ለውድ አባላቶቻችን
በዓሉ የደስታ የጤና እና የልህቀት ይሁን
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ከሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
Fasting 101
Self Engineering
session with Happy
@SelfEngineering
https://soundcloud.com/selfengineering/fasting-101-self-engineering-session-with-happy-yoftahe
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽
ከ24 ያነሱ ሰዓታት ብቻ ቀሩት
የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 24 የማይሞሉ ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል
ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠
ሰብዓዊ ምህንድስና
@SelfEngineering
እዚህ ያለ አንድ ሰው አስደናቂ እና አሪፍ የለውጥ መጽሐፍ ሽልማት ቢያገኝስ?😁😁😁 ይህንን የቢሆንስ ሀሳብ ዛሬ ወደ እውነትነት እንቀይረዋለን!!!
ብዙ አስገራሚ ፣ አስቂኝ ፣ ለየት ያሉ ፣ ከዓለም ውጭ የሆኑ ቢሆንሶችን ተመልክቻለው፣ አንዳንዶቻቹ በግራ እጅጃችሁ ስፅፉ በማየቴ ደስ ብሎኛል። እናም ቃል በገባሁት መሠረት ከፍተኛ የፃፈው ሰው ስጦታ ይኖረዋል.....😁🥁🥁🥁🥁🥁
😁ህይወት በየነ 18 በመፃፍ አሸናፊ ሆናለች🎊🎉🎉
ሽልማቱ በእንግሊዛዊው የህይወት ክህሎት አሠልጣኝ እና የለውጥ ተናጋሪ እንዲሁም የክሁል የእኔም ባልደረባ ፣በሆነው ፒተር ሎድማን የተፃፈው 🎉👏🏽👆🏽👆🏽 “Live Your Future Today” የሚል መፅሀፍ ነው።
በአማዞን £ 9.25 (384 ብር) ዋጋ ያለው መፅሐፍ ነው
https://www.amazon.co.uk/dp/1725595559/ref=cm_sw_r_cp_awdb_t1_RPIOEbNN438QW
ስለዚህ ህይወት ፣ ስጦታሽን ለመቀበል አናግሪኝ @happymaste 🙏🏽😁
(ትንሽ ሚስጥር ልንገርዎ ፣ የሚቀጥለውን ስጦታ ማግኘት ከፈለጉ ፣ በ 14 ኛው ቀን ውድድር ላይ ሌላ ስጦታ ይኖረኛል ፣ ይቅናችሁ) 🎉🕊🥁
ምዝገባው ጨርሳችሁ፣ ደረሰኛችሁን የላካችሁ 👆🏽👆🏽👆🏽
ይህንን የቅድመ ስልጠና ልምምድ ከስልጠናው በፊት ጨርሱ
ከአመታት በኋላ የምትገረሙበት መረጃ ይሆናል 😁🌅🌍🥁🥁🥁
