en
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Open in Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Show more
3 148
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-2730 days
Posts Archive
👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ
+3
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁 ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot ዝግጁ ነው 🕊 #አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅 #Online #Meditation #Course ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ይህ ለስልጠናው በፒዲአፍ የተዘጋጀ ነው #አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅 #Online #Meditation #Course ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

😂😂😂 ተጠንቁ ፥ ሳቅ ይጋባል😁😜 🌞 ይህንን ቀን በደስታ እናክብረው በሳቅ እንዲሁም ደስታን በመስጠት እና በመቀበል 😁 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ተማሪ ለሆናችሁ እና የ21 የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅን በቅደም ተከተል እየተወጣችሁ ያላችሁ፣ በአጋፋሪአችን በኩል ፃፉልን አማራጭ መንገድ እንሰጣቹሃለን፡፡ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15 ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15 ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

አሁን ብስራት ሬዲዮ ላይ ዮፍታሔ ስለ ሰብዓዊ ምንድስና በእንግድነት አዝናኝ አስተማሪ ገለፃ እያደረገ ነው 🌞 @SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm 🥁🥁🥁 💚
አሁን ብስራት ሬዲዮ ላይ ዮፍታሔ ስለ ሰብዓዊ ምንድስና በእንግድነት አዝናኝ አስተማሪ ገለፃ እያደረገ ነው 🌞 @SelfEngineering on Bisrat 101.1 fm 🥁🥁🥁 💚

😁😁😁 በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት ኦንላይን የአርምሞ ኮርስ ለመውሰድ ለጠየቃችሁ ሰወች የምዝገባ ቅፅ እነሆ shorturl.at/esBR5 👆🏽👆🏽👆🏽 ቀድመው ለተመ
😁😁😁 በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት ኦንላይን የአርምሞ ኮርስ ለመውሰድ ለጠየቃችሁ ሰወች የምዝገባ ቅፅ እነሆ shorturl.at/esBR5 👆🏽👆🏽👆🏽 ቀድመው ለተመዘገቡ ሰወች ቅድሚያ ይሰጣል ይህንን ኮርስ በየቤታችሁ ሆናችሁ ህይወታችሁን የምታበለፅጉበት ለጤነኛ ደስተኛ እና ለላቀ ህይወት ለራስ የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው፣ ከራስ አልፎ ደግሞ ለዓለም ይህንን አጭር ስልጠና ያለወሰደ ሰው ካለ ከምዝገባው በፊት ማዳመጥ ይመከራል 🕊 youtube.com/watch?v=ggbvwdJYrTA&feature=youtu.be ምዝገባውን የፈፀማችሁ ሰወች የፕሮግራሙን ዝርዝር ለማግኘት እንዲሁም አጋዥ የመማሪያ ማቴሪያሎችን ለመቀበል በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 @Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር የኦንላን ምዝገባውን መጨረሳችሁን አሳውቁ የምዝገባ ቅፅ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ >>> shorturl.at/esBR5 👆🏽👆🏽👆🏽 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

https://willyoulaugh.com/celebrities-who-meditate Some more successful people in the world Who Meditate ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

80%+ mega successful people in the world Meditate here are some of the celebrities you may know ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ነገ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ አጋራቹሃለው እኔም ጨኩያለሁ 😁 @SelfEngineering
ነገ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ አጋራቹሃለው እኔም ጨኩያለሁ 😁 @SelfEngineering

I will be teaching a free Online Yoga session this morning on Zoom at 11am (5 seat local time) on the Online Yogathon at Tuls
I will be teaching a free Online Yoga session this morning on Zoom at 11am (5 seat local time) on the Online Yogathon at Tulsi Wellness (Extending Gratitude to Deborah for Organising 🙏) and dont miss the sessions throughout the day with awesome teachers streaming from around the world Meeting ID 824 3686 1570 See you at 10:55am on your mat 🌞

ይቺን መግቢያ እና የስልጠናው ጥቅል ገለፃ ማዳመጥ አይርሱ ⛷2ኛ ዙር የሰብዓዊ ምህንድስና የአንጎል ልህቀት ጨዋታ እንኳን ደህና መጣችሁ⛷ የኦንላይን ስልጠና ከሰብዓዊ ምህንድስና መልካም ጨዋታ #የ21 #ቀን #ጨዋታ #ሰብዓዊ_ምህንድስና @SelfEngineering

በጣም አስፈላጊ የመጀመሪያ እርምጃ 👣 ቅድመ ትግበራ ይህንን የተሰጠውን አጭር የተነሳሽነት ቅፅ 1. ፕሪንት አድርጎ (ካልተቻለም በአዲስ ወረቀት በእጅ ፅፎ) መሙላት እና በስልክ ፎቶ ማንሳት 2. ከ
በጣም አስፈላጊ የመጀመሪያ እርምጃ 👣 ቅድመ ትግበራ ይህንን የተሰጠውን አጭር የተነሳሽነት ቅፅ 1. ፕሪንት አድርጎ (ካልተቻለም በአዲስ ወረቀት በእጅ ፅፎ) መሙላት እና በስልክ ፎቶ ማንሳት 2. ከዛ ሁሌ የምናየው ቦታ ላይ መለጠፍ 3. በስልክ ፎቶ ያነሳነውን በአጋፋሪአችን t.me/Self_Engineering_Bot በኩል መላክ ልክ ይሄንን ስንጨርስ ለቀጣዩ ቀን ጨዋታ በሚገባ ተዘጋጅተናል ማለት ነው 😁 መልካም ቅድመ ትግበራ

ጤና ደስታና ልህቀት በያለንበት ✋🏽🕊 ቀጣዩ የ21 ቀን የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅ/ጨዋታ ከሚያዝያ 29/2012 ጀምሮ በቴሌግራም @SelfEngineering ላይ በነፃ ይጀምራል 🕊🎉🥁 ይህንን አጭር የሰብዓዊ ምህንድስና ገለፃ እንድታዳምጡ እንዲሁም ለምትጋብዟቸው ሰወች እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የራሳችንን እና የማህበረሰባችንን ጤና ደስታ ልህቀትና እናስፋ 🌞 የናንተው ዮፍታሔ ከሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering https://youtu.be/zRFT7iSUjhc

✉️ ዝግጁ? 🥁🥁🥁 ለዚ የ21 የአንጎል ማበልጸጊያ ጨወታ ፕሮግራም ዝግጁ ከሆንን እዚ ላይ ✋🏽 እናሳይ 🌞✋🏽 ዝግጁ ነኝ (172 votes) ┆ ጓደኞቼንም ጋብዣለሁ │ ▬▬▬▬▬▬▬▭▭▭ (78%) ├ Naod ├ 🧕 └ and 170 other people.😉 ዝግጁ ነኝ (32 votes) ┆ ጓደኞቼንም እስከ ነገ ጋብዤ ጨርሳለሁ │ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (15%) ├ Hanny ├ zehara Nesro └ and 30 other people.😕 ቀን ይጨመር (16 votes) ┆ በዛ በለን እንድንጀምር │ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (7%) ├ Natnael Daniel ├ Queen └ and 14 other people. 220 users voted so far

ጤና ደስታ ብልፅግና በያለንበት የሰብዓዊ ምህንድስና የ21 የአንጎል ማበልጸጊያ ፕሮግራም መዘጋጃ እነሆ 😁 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ከኮሮና ጋር በተያያዘ አለም እንዲሁም ኢትዮጵያ ብዙ ለውጥ እያስተናገዱ ነው በእስካሁኑ የህይወታችን እንቅስቃሴ ለዉጥ፣ ስለራሳችን፣ ስለአገራችን፣ ስለሰወች… ምን ተረዳን ምን አስተዋልን፣ እስቲ እይታ
ከኮሮና ጋር በተያያዘ አለም እንዲሁም ኢትዮጵያ ብዙ ለውጥ እያስተናገዱ ነው በእስካሁኑ የህይወታችን እንቅስቃሴ ለዉጥ፣ ስለራሳችን፣ ስለአገራችን፣ ስለሰወች… ምን ተረዳን ምን አስተዋልን፣ እስቲ እይታችንን እናካፍል 👇🏽👇🏽👇🏽 በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ በኩል ሀሳብዎን ያጋሩ t.me/Self_Engineering_Bot #ሰብዓዊምህንድስና #SelfEngineering