en
Feedback
ስንክሳር

ስንክሳር

Open in Telegram

በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!

Show more
7 716
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+14
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+34
in 0 channels
Get PRO
August '23
+61
in 0 channels
Get PRO
July '23
+126
in 0 channels
Get PRO
June '23
+73
in 0 channels
Get PRO
May '23
+50
in 0 channels
Get PRO
April '23
+44
in 0 channels
Get PRO
March '23
+57
in 0 channels
Get PRO
February '23
+52
in 0 channels
Get PRO
January '23
+74
in 0 channels
Get PRO
December '22
+72
in 0 channels
Get PRO
November '22
+54
in 0 channels
Get PRO
October '22
+61
in 0 channels
Get PRO
September '22
+68
in 0 channels
Get PRO
August '22
+66
in 0 channels
Get PRO
July '22
+78
in 0 channels
Get PRO
June '22
+61
in 0 channels
Get PRO
May '22
+57
in 0 channels
Get PRO
April '22
+62
in 0 channels
Get PRO
March '22
+65
in 0 channels
Get PRO
February '22
+45
in 0 channels
Get PRO
January '22
+45
in 0 channels
Get PRO
December '21
+32
in 0 channels
Get PRO
November '21
+41
in 0 channels
Get PRO
October '21
+48
in 0 channels
Get PRO
September '21
+34
in 0 channels
Get PRO
August '21
+42
in 0 channels
Get PRO
July '21
+79
in 0 channels
Get PRO
June '21
+33
in 0 channels
Get PRO
May '21
+23
in 0 channels
Get PRO
April '21
+29
in 0 channels
Get PRO
March '21
+42
in 0 channels
Get PRO
February '21
+47
in 0 channels
Get PRO
January '21
+86
in 0 channels
Get PRO
December '20
+12 215
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+4
20 December+4
19 December0
18 December+6
Channel Posts
ፊርማ ለወዳጅ ለመላው አብሮ አደጎች ፣ አብሮ አገልጋዮች ፣ ክላስ ሜቶች ፣ ወዳጆችና የመንፈስ ልጆች በሙሉ። አንዳንዶቻችሁ በቅርብ ለገበያ የቀረበውን መጽሐፌን " አዘጋጁ ካልፈረመበት አንገዛም ሙተን እንገኛለን" ማለታችሁን ሰምቻለሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ "ለበዓል መጥተን ሰኞ ፣ ማክሰኞ ሂያጅ ነን። መጽሐፉን አስቀምጥልን" እያላችሁ በውስጥ መስመር እየወተወታችሁኝ ነው። እኔ የሺህ ወዳጅ ወንድማችሁ ወገቤ እስቲንቀጠቀጥ ጥፌ ማዘጋጀቴ አንሶ እናንተን እግር በእግር እየተከተልኩ መጣፍ ማቀብልበት ጊዜውም ጉልበቱም የለኝምና የግቢ ጉባኤ ፣ የዓለም ት/ቤት ፣ የፕሪፕ ፣ የሚካኤልና የሌላም ሌላም የሰፈር ወዳጅ ፣ ጓደኛ ፣ ደቀ መዝሙርና ደቂቀ መዝሙር ሁሉ በትንሣኤ ዋዜማ በቀዳም ሥዑር ዕለት በደብረ መድኃኒት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ከ4 ሰዓት ጀምሮ ከትተህ ላግኝህ። ማኅተምና ፊርማዬን ከስምህ ጋር ከትቤ እንዳስፈላጊነቱም በሥዕል አስውቤ ዘላለማዊ የወዳጅነት ማስታወሻ ይሆን ዘንድ መጽሐፈ መሠረትን አበረክትልሃለሁ። መርኃ ግብር አይደለም ደግሞ መጥቶ መሄድ ነው። አንድ የጋራ መገናኛ ለመፍጠር ያመች ዘንድ ነው። ማን ያውቃል በስንት እግዚኦታ ፣ ሠርግና ምርቃት መገናኘት ያልሆነለትን ጀማ ማገናኛ ሰበብ ይሆናል። ዘር ፣ ቀለም ፣ ጾታ ፣ እድሜ ፣ ባች ፣ ጸባይ ፣ የአመራርነትና የሥራ እርከን አይለይም። "ከሣችን አውቀዋለሁ" የሚል ሁሉ ጎራ ይበል። https://www.instagram.com/p/Cq8b-10oXh8/?igshid=MDJmNzVkMjY=

2
እኔና የቆሎ ጓደኞቼ የአብነት መምህራችን መጋቤ ምሥጢር አለቃ መሠረት ተሰማን ቢያንስ በወር አንደዜ “ለምን መጽሐፍ አይጽፉም?” የሚል የልጅነት ቅንዓት ፣ ጉጉትና ምኞት የወለደው ሃሳብ በጉባኤ መሃል ወርወር ባደረግላቸው ቁጥር እንዲህ ብለው ይመልሱ ነበር። “መጽሐፍ ልጻፍ ብል ቤት መቀመጥ ፣ መጻሕፍት ማገላበጥ ግድ ይሆናል። ይህ ደግሞ የእናንተን የትምህርት ጊዜ ይሻማል። ስለዚህ እኔ እናንተው ላይ መጻፉን መርጫለሁ። እናንተ ደግሞ መጽሐፉን ትጽፉታላችሁ።” ይህ አነጋገራቸው “ሰዎች ሁሉ በሚያውቁትና በሚያነቡት በልባችን የተጻፈ መልእክታችን እናንተ ናችሁ። እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደሆናችሁ የተገለጠ ነው።” የሚለው የቅዱስ ጳውሎስን ኃይለ ቃል ይመስላል። እንዳሉትም እስከ መጨረሻይቱ ሕቅታ ድረስ አንድነትን ሦስትነትን ማመንን የሚያጸና ትምህርት እየጻፉ አረፉ። “መጽሐፉን እናንተ ትጽፉታላችሁ” የሚለው ትንቢትም ከዐሥር ዓመታት በፊት በበኩር የመንፈስ ልጃቸው በዲ/ን ዶ/ር አቤል ኃይሉ “የማእዘን ራስ” መጽሐፍ ተፈጽሟል። እነሆ አሁን ደግሞ የገዛ ብዕራቸው ውጤት “መጽሐፈ መሠረት” በሚል ርእስ ለኅትመት ብርሃን በቃ። ይኼን መጽሐፍ የማዘጋጀት እድሌን አደንቃለሁ። ከፈቃደ እግዚአብሔር ጋር ይኼ ኃላፊነት ወደ እኔ እንዲመጣና እኔም በልዩ ትኩረት እንድፈጽመው ያደረጉኝ ክስተቶች ግን አሉ። በሕይወተ ሥጋ ሳይለዩን የአብነት ትምህርት የምስክር ወረቀት ከሰጧቸው የመጨረሻ ልጆቻቸው ማካከል አንዱ መሆኔ ፣ የመጨረሻ የጉባኤ ስብከታቸውን ያደግሁበትና በሰ/ት/ቤት አመራርነት ያገለገልኩበት ደብሬ ባዘጋጀው የኅዳር ሚካኤል ጉባኤ ላይ ጋብዣቸው ያስተማሩ መሆኑ ፣ በመጨረሻ በግል ሄጄ የተቀበልኩት የ”ዕዳ አለብህ” ቃላቸው ፣ የጊዜ ዕረፍታቸው የዓይን እማኝነት ዕጣ ከመንፈስ ልጆቻቸው መካከል እኔ ጋር የወደቀ መሆኑ በአጋጣሚ የሆነ አይመስለኝም። ይልቁንም ዜና ሕይወታቸውንና ሥራዎቻቸውን ይዞ የወጣው የዳረጎት ልዩ ዕትም ዋና አዘጋጅ መሆኔ እኔ በግሌ ካሰባሰብኳቸው ሰነዶች በብዙ እጥፍ የሚበልጡ የልዩ ልዩ ዘመን አበርክቶአቸው እጄ እንዲገባ ምክንያት ሲሆን አንድ ላይ ሰብስቦ መጽሐፍ የማድረግ ሐሳብ ተፀነሰ። በፈቃደ እግዚአብሔርም እዚህ ደረሰ። መጽሐፉ ሦስት አበይት ምእራፎች ያሉት ሲሆን በመጀመሪያው ምእራፍ ለኮርስ ስልጠና የተዘጋጁ ወጥ ሥራዎች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምእራፍ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ በጽሑፍ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በጽሑፍ የሰጡትን ምላሽ ይዟል። የመጨረሻው ምእራፍ የሕይወት ታሪክ አምድ ሆኖ የግላቸውን የጉባኤ ቤት ቆይታ በወፍ በረር ፣ ለስንክሣርና ግብረ ሕማማት መተርጉም ወዳጃቸው ለሊቀ መዘምራን ላእከ ማርያም ወልደ ኢየሱስ የጻፉትን በቅኔ የተዋዛ ጽሑፍ ፣ እንዲሁም ዜና ሕይወታ ለማርያም ድንግልን አካቷል። በቅጽ አንድ የተካተቱት ሥራዎቻቸው ለኅትመት በሚበቃ ምሉዕነት ስለተገኙ ብቻ እንጂ በቀጣይ ተሟልተው የሚዘጋጁ ብዛት ያላቸው ርእሰ ጉዳዮች እንደሚኖሩ ይታወቅልኝ። በተረፈ ስለ ብዕራቸው የሥነ ጽሑፍ ውበት ፣ የምሥጢር ጉልበትና የሐሳብ ፍሰት እየተነተኑ ሊቁን ለእናንተ ማስተዋወቁ አስፈላጊ አልመሰለኝም። “ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ” ይላልና ቃሉ ከፍሬያቸው ዕወቋቸው። የቻልኩትን ያህል ለቅሜ በያዛችሁት ቅርጫት አኑሬላችኋለሁ። የተባረከ ማዕድ ይሁላችሁ። https://www.instagram.com/p/CqYPYpXIA4T/?igshid=MDJmNzVkMjY=
7 254
3
No text...
5 831
4
Watch "ተዋሕድዋ - የአድዋ ድል እና ተዋሕዷዊ ገድል" on YouTube https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
877
5
#ስለምንታገልለት_ዕውቀት_ይኑረን ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በKesatebirhan Ze Tewahdo Telegram Channel በLive stream በሰሞናዊ የቤተ ክርስቲያን ትኩሳት መነሻነት መታወቅ ያለባቸውን መሠረታዊ ነጥቦች እንማማራለን። #የሚነሡ_ጉዳዮች 1. ዶግማ ፣ ቀኖና ፣ ትውፊት ምንድናቸው? ዶግማ ፈረሰ ፣ ቀኖና ተጣሰ ፣ ትውፊት ተፋለሰ ሲባል ምን ማለት ነው። ቅጣቱስ ምንድን ነው? 2. ምሥጢር ክህነት ፣ ምን? ለምን? እንዴት? ፣ ክብረ ክህነት። 3. መፈንቅለ ክህነት በዘመነ ሙሴ ፣ የደብተራ ኦሪት ግርግርና መዘዙ 4. አቤሴሎማዊነትና ዖዝያናዊነት በቤተ ክህነት 5. የጵጵስና ታሪክ በኢትዮጵያ 5. የጳጳሳት ስም ፣ ብፁዕ አቡነ እገሌ መባልና የስም ለውጥ የአስኬማ ፣ የጽሕምና የልብሳቸው ፣ የበትራቸውም ምሥጢርና ውክልና 5. ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነጽር 6. የአሁኑን ፈተና እንዴት እንመልከተው? እንዴትስ እንመክተው? #ሰዓት_ከምሽቱ_3_ሰዓት #ዕለታት_ቅዳሜና_እሑድ የስሜት ብቻ ሳይሆን የዕውቀትም ጦር ዕቃ ለውጊያው ያስፈልገናል። #ሊንኩን ተጭነው የChannelu Member በመሆን ይጠብቁ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/KesatebirhanZeTewahdo
1 015
6
Watch ""ትጉኃን የአምኑ ልደቶ - ትጉኃን ልደቱን ያምኑታል" - ሊደመጥ የሚገባው የልደት መልእክት" on YouTube https://youtu.be/z-d4xuntJBE
1 036
7
Watch ""ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት" ዕብ. 11÷13 | መምህር ዲያቆን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ" on YouTube https://youtu.be/BRhwmDNljgM
825
8
Watch "የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ አንድምታዎች - ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ" on YouTube https://youtu.be/JkKkmVtzYQU
1 154
9
Watch ""አባቴ ሚካኤል" - ዘማሪት ፍቅርተ የተሻወርቅ | ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ||New ethiopian orthodox mezmur 2022" on YouTube https://youtu.be/9l7rLq_X55g
1 165
10
https://youtu.be/8-trrJcosaU
899
11
https://youtu.be/eZ-skwRpv_g
926
12
https://youtu.be/S3RGS3Oo8Oc
803
13
https://youtu.be/ihO5aQXzlAw
966
14
https://youtu.be/UtEiShEPGEc
1 017
15
https://youtu.be/lwtzbebWqVQ
1 077
16
https://youtu.be/FUP5MPCVikA
832
17
🔴 አዲስ የምርቃት መዝሙር 🔴 «ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ» ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ 🔸ግጥም:-ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር) 🔹ዜማ:- ዘማሪ አብርሃም ድረስ 🔸ቅንብር፦ ዲ/ን ዘላለ
🔴 አዲስ የምርቃት መዝሙር 🔴 «ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ» ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ 🔸ግጥም:-ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር) 🔹ዜማ:- ዘማሪ አብርሃም ድረስ 🔸ቅንብር፦ ዲ/ን ዘላለም ታከለ(ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ 🔹የጽምጽ አጃቢዎች -ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ | ዲ/ን ዘላለም ታከለ *****በቅርብ ቀን*****
1 187
18
https://youtu.be/hNkHUdsrliU
1 022
19
https://youtu.be/ia24V5kq1bQ
1 207
20
https://youtu.be/HaPEXFTBEZc
1 584