ስንክሳር
Ir al canal en Telegram
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Mostrar más7 716
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+14
en 0 canales
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+7
en 0 canales
Get PRO
septiembre '240
en 0 canales
Get PRO
agosto '240
en 0 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '240
en 0 canales
Get PRO
diciembre '230
en 0 canales
Get PRO
noviembre '230
en 0 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+34
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+126
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+73
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+50
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+44
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+57
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+52
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+74
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+72
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+54
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+61
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+68
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+66
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+78
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+61
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+57
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+62
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+65
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+45
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+45
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+32
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+41
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+48
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+34
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+42
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+79
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+33
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+29
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+42
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+47
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+86
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+12 215
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 diciembre | +4 | |||
| 20 diciembre | +4 | |||
| 19 diciembre | 0 | |||
| 18 diciembre | +6 |
Publicaciones del Canal
ፊርማ ለወዳጅ
ለመላው አብሮ አደጎች ፣ አብሮ አገልጋዮች ፣ ክላስ ሜቶች ፣ ወዳጆችና የመንፈስ ልጆች በሙሉ።
አንዳንዶቻችሁ በቅርብ ለገበያ የቀረበውን መጽሐፌን " አዘጋጁ ካልፈረመበት አንገዛም ሙተን እንገኛለን" ማለታችሁን ሰምቻለሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ "ለበዓል መጥተን ሰኞ ፣ ማክሰኞ ሂያጅ ነን። መጽሐፉን አስቀምጥልን" እያላችሁ በውስጥ መስመር እየወተወታችሁኝ ነው። እኔ የሺህ ወዳጅ ወንድማችሁ ወገቤ እስቲንቀጠቀጥ ጥፌ ማዘጋጀቴ አንሶ እናንተን እግር በእግር እየተከተልኩ መጣፍ ማቀብልበት ጊዜውም ጉልበቱም የለኝምና የግቢ ጉባኤ ፣ የዓለም ት/ቤት ፣ የፕሪፕ ፣ የሚካኤልና የሌላም ሌላም የሰፈር ወዳጅ ፣ ጓደኛ ፣ ደቀ መዝሙርና ደቂቀ መዝሙር ሁሉ በትንሣኤ ዋዜማ በቀዳም ሥዑር ዕለት በደብረ መድኃኒት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ከ4 ሰዓት ጀምሮ ከትተህ ላግኝህ። ማኅተምና ፊርማዬን ከስምህ ጋር ከትቤ እንዳስፈላጊነቱም በሥዕል አስውቤ ዘላለማዊ የወዳጅነት ማስታወሻ ይሆን ዘንድ መጽሐፈ መሠረትን አበረክትልሃለሁ። መርኃ ግብር አይደለም ደግሞ መጥቶ መሄድ ነው። አንድ የጋራ መገናኛ ለመፍጠር ያመች ዘንድ ነው። ማን ያውቃል በስንት እግዚኦታ ፣ ሠርግና ምርቃት መገናኘት ያልሆነለትን ጀማ ማገናኛ ሰበብ ይሆናል። ዘር ፣ ቀለም ፣ ጾታ ፣ እድሜ ፣ ባች ፣ ጸባይ ፣ የአመራርነትና የሥራ እርከን አይለይም። "ከሣችን አውቀዋለሁ" የሚል ሁሉ ጎራ ይበል።
https://www.instagram.com/p/Cq8b-10oXh8/?igshid=MDJmNzVkMjY=
| 2 | እኔና የቆሎ ጓደኞቼ የአብነት መምህራችን መጋቤ ምሥጢር አለቃ መሠረት ተሰማን ቢያንስ በወር አንደዜ “ለምን መጽሐፍ አይጽፉም?” የሚል የልጅነት ቅንዓት ፣ ጉጉትና ምኞት የወለደው ሃሳብ በጉባኤ መሃል ወርወር ባደረግላቸው ቁጥር እንዲህ ብለው ይመልሱ ነበር።
“መጽሐፍ ልጻፍ ብል ቤት መቀመጥ ፣ መጻሕፍት ማገላበጥ ግድ ይሆናል። ይህ ደግሞ የእናንተን የትምህርት ጊዜ ይሻማል። ስለዚህ እኔ እናንተው ላይ መጻፉን መርጫለሁ። እናንተ ደግሞ መጽሐፉን ትጽፉታላችሁ።”
ይህ አነጋገራቸው “ሰዎች ሁሉ በሚያውቁትና በሚያነቡት በልባችን የተጻፈ መልእክታችን እናንተ ናችሁ። እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደሆናችሁ የተገለጠ ነው።” የሚለው የቅዱስ ጳውሎስን ኃይለ ቃል ይመስላል።
እንዳሉትም እስከ መጨረሻይቱ ሕቅታ ድረስ አንድነትን ሦስትነትን ማመንን የሚያጸና ትምህርት እየጻፉ አረፉ። “መጽሐፉን እናንተ ትጽፉታላችሁ” የሚለው ትንቢትም ከዐሥር ዓመታት በፊት በበኩር የመንፈስ ልጃቸው በዲ/ን ዶ/ር አቤል ኃይሉ “የማእዘን ራስ” መጽሐፍ ተፈጽሟል። እነሆ አሁን ደግሞ የገዛ ብዕራቸው ውጤት “መጽሐፈ መሠረት” በሚል ርእስ ለኅትመት ብርሃን በቃ።
ይኼን መጽሐፍ የማዘጋጀት እድሌን አደንቃለሁ። ከፈቃደ እግዚአብሔር ጋር ይኼ ኃላፊነት ወደ እኔ እንዲመጣና እኔም በልዩ ትኩረት እንድፈጽመው ያደረጉኝ ክስተቶች ግን አሉ። በሕይወተ ሥጋ ሳይለዩን የአብነት ትምህርት የምስክር ወረቀት ከሰጧቸው የመጨረሻ ልጆቻቸው ማካከል አንዱ መሆኔ ፣ የመጨረሻ የጉባኤ ስብከታቸውን ያደግሁበትና በሰ/ት/ቤት አመራርነት ያገለገልኩበት ደብሬ ባዘጋጀው የኅዳር ሚካኤል ጉባኤ ላይ ጋብዣቸው ያስተማሩ መሆኑ ፣ በመጨረሻ በግል ሄጄ የተቀበልኩት የ”ዕዳ አለብህ” ቃላቸው ፣ የጊዜ ዕረፍታቸው የዓይን እማኝነት ዕጣ ከመንፈስ ልጆቻቸው መካከል እኔ ጋር የወደቀ መሆኑ በአጋጣሚ የሆነ አይመስለኝም።
ይልቁንም ዜና ሕይወታቸውንና ሥራዎቻቸውን ይዞ የወጣው የዳረጎት ልዩ ዕትም ዋና አዘጋጅ መሆኔ እኔ በግሌ ካሰባሰብኳቸው ሰነዶች በብዙ እጥፍ የሚበልጡ የልዩ ልዩ ዘመን አበርክቶአቸው እጄ እንዲገባ ምክንያት ሲሆን አንድ ላይ ሰብስቦ መጽሐፍ የማድረግ ሐሳብ ተፀነሰ። በፈቃደ እግዚአብሔርም እዚህ ደረሰ።
መጽሐፉ ሦስት አበይት ምእራፎች ያሉት ሲሆን በመጀመሪያው ምእራፍ ለኮርስ ስልጠና የተዘጋጁ ወጥ ሥራዎች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምእራፍ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ በጽሑፍ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በጽሑፍ የሰጡትን ምላሽ ይዟል። የመጨረሻው ምእራፍ የሕይወት ታሪክ አምድ ሆኖ የግላቸውን የጉባኤ ቤት ቆይታ በወፍ በረር ፣ ለስንክሣርና ግብረ ሕማማት መተርጉም ወዳጃቸው ለሊቀ መዘምራን ላእከ ማርያም ወልደ ኢየሱስ የጻፉትን በቅኔ የተዋዛ ጽሑፍ ፣ እንዲሁም ዜና ሕይወታ ለማርያም ድንግልን አካቷል።
በቅጽ አንድ የተካተቱት ሥራዎቻቸው ለኅትመት በሚበቃ ምሉዕነት ስለተገኙ ብቻ እንጂ በቀጣይ ተሟልተው የሚዘጋጁ ብዛት ያላቸው ርእሰ ጉዳዮች እንደሚኖሩ ይታወቅልኝ።
በተረፈ ስለ ብዕራቸው የሥነ ጽሑፍ ውበት ፣ የምሥጢር ጉልበትና የሐሳብ ፍሰት እየተነተኑ ሊቁን ለእናንተ ማስተዋወቁ አስፈላጊ አልመሰለኝም። “ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ” ይላልና ቃሉ ከፍሬያቸው ዕወቋቸው። የቻልኩትን ያህል ለቅሜ በያዛችሁት ቅርጫት አኑሬላችኋለሁ። የተባረከ ማዕድ ይሁላችሁ።
https://www.instagram.com/p/CqYPYpXIA4T/?igshid=MDJmNzVkMjY= | 7 254 |
| 3 | Sin texto... | 5 831 |
| 4 | Watch "ተዋሕድዋ - የአድዋ ድል እና ተዋሕዷዊ ገድል" on YouTube
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs | 877 |
| 5 | #ስለምንታገልለት_ዕውቀት_ይኑረን
ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በKesatebirhan Ze Tewahdo Telegram Channel በLive stream በሰሞናዊ የቤተ ክርስቲያን ትኩሳት መነሻነት መታወቅ ያለባቸውን መሠረታዊ ነጥቦች እንማማራለን።
#የሚነሡ_ጉዳዮች
1. ዶግማ ፣ ቀኖና ፣ ትውፊት ምንድናቸው? ዶግማ ፈረሰ ፣ ቀኖና ተጣሰ ፣ ትውፊት ተፋለሰ ሲባል ምን ማለት ነው። ቅጣቱስ ምንድን ነው?
2. ምሥጢር ክህነት ፣ ምን? ለምን? እንዴት? ፣ ክብረ ክህነት።
3. መፈንቅለ ክህነት በዘመነ ሙሴ ፣ የደብተራ ኦሪት ግርግርና መዘዙ
4. አቤሴሎማዊነትና ዖዝያናዊነት በቤተ ክህነት
5. የጵጵስና ታሪክ በኢትዮጵያ
5. የጳጳሳት ስም ፣ ብፁዕ አቡነ እገሌ መባልና የስም ለውጥ የአስኬማ ፣ የጽሕምና የልብሳቸው ፣ የበትራቸውም ምሥጢርና ውክልና
5. ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነጽር
6. የአሁኑን ፈተና እንዴት እንመልከተው? እንዴትስ እንመክተው?
#ሰዓት_ከምሽቱ_3_ሰዓት
#ዕለታት_ቅዳሜና_እሑድ
የስሜት ብቻ ሳይሆን የዕውቀትም ጦር ዕቃ ለውጊያው ያስፈልገናል።
#ሊንኩን ተጭነው የChannelu Member በመሆን ይጠብቁ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/KesatebirhanZeTewahdo | 1 015 |
| 6 | Watch ""ትጉኃን የአምኑ ልደቶ - ትጉኃን ልደቱን ያምኑታል" - ሊደመጥ የሚገባው የልደት መልእክት" on YouTube
https://youtu.be/z-d4xuntJBE | 1 036 |
| 7 | Watch ""ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት" ዕብ. 11÷13 | መምህር ዲያቆን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ" on YouTube
https://youtu.be/BRhwmDNljgM | 825 |
| 8 | Watch "የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ አንድምታዎች - ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ" on YouTube
https://youtu.be/JkKkmVtzYQU | 1 154 |
| 9 | Watch ""አባቴ ሚካኤል" - ዘማሪት ፍቅርተ የተሻወርቅ | ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ||New ethiopian orthodox mezmur 2022" on YouTube
https://youtu.be/9l7rLq_X55g | 1 165 |
| 10 | https://youtu.be/8-trrJcosaU | 899 |
| 11 | https://youtu.be/eZ-skwRpv_g | 926 |
| 12 | https://youtu.be/S3RGS3Oo8Oc | 803 |
| 13 | https://youtu.be/ihO5aQXzlAw | 966 |
| 14 | https://youtu.be/UtEiShEPGEc | 1 017 |
| 15 | https://youtu.be/lwtzbebWqVQ | 1 077 |
| 16 | https://youtu.be/FUP5MPCVikA | 832 |
| 17 | 🔴 አዲስ የምርቃት መዝሙር 🔴
«ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ»
ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ
🔸ግጥም:-ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
🔹ዜማ:- ዘማሪ አብርሃም ድረስ
🔸ቅንብር፦ ዲ/ን ዘላለም ታከለ(ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ
🔹የጽምጽ አጃቢዎች -ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ | ዲ/ን ዘላለም ታከለ
*****በቅርብ ቀን***** | 1 187 |
| 18 | https://youtu.be/hNkHUdsrliU | 1 022 |
| 19 | https://youtu.be/ia24V5kq1bQ | 1 207 |
| 20 | https://youtu.be/HaPEXFTBEZc | 1 584 |
