cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Show more
Advertising posts
16 290Subscribers
+624 hours
+327 days
+5130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
ይህ የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 የሂሳብ ቁጥር ነው 1000138964691 FUAD MUNA ARGAW ካስገባችሁ በኋላ screenshot መላክ እንዳትረሱ
2 1762Loading...
02
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ! https://t.me/fuadmu?livestream=e8bd2e30d910df87e4
2 3153Loading...
03
ቀኑ ቅዳሜ ነው!!! ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡00 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነፅሁፍ ሀሳብ ወግ ቲላዋ እኔ ቻሌንጅ እየተደረግኩ የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት ገቢ እናሰባስባለን። ከምሽቱ 3፡00 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
2 6946Loading...
04
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ። https://t.me/fuadmu?livestream=a8a78936e03cc648af
3 04614Loading...
05
ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡00 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነ ፅሁፍ ቁርዓን እና ሀዲስ ሪፍሌክሽን ቲላዋ የወጋችን ማጠንጠኛዎች ይሆናሉ! ከምሽቱ 3፡00 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
3 3313Loading...
06
‹‹ሰው ማለት ሰዎችን ወደ ራሱ የሚሰበስብ አይደለም! ሰው ማለት የሰዎችን ቀልብ ወደ አላህ የሚሰበስብ ነው፡፡›› ሸይኽ አዲል ሸሪፍ . @fuadmu
7 02930Loading...
07
የአድራሻ ለውጥ! ጀሞ ሰይድ ያሲን ህንፃ አሊፍ መረዳጃ ውስጥ የነበረው የኢፋዳ ፒካፕ ሎኬሽናችን ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፉሪ ሙዲን ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ አሊፍ መረዳጃ የተዘዋወረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ሰሞኑን ወደ ሰይድ ያሲን ሄዳችሁ ለተጉላላችሁ ይቅርታ ለመጠየቅ እንወዳለን! . @ifadasales
7 1829Loading...
08
‹‹ሰው ማለት ሰዎችን ወደ ራሱ የሚሰበስብ አይደለም! ሰው ማለት የሰዎችን ቀልብ ወደ አላህ የሚሰበስብ ነው፡፡›› ሸይኽ አዲል ሸሪፍ . @fuadmu
10Loading...
09
የጎደሉ አሉ! ፕሮጀክት ሁለት! ባሳለፍነው ረመዳን የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት ባካሄድነው ዘመቻ በአላህ ፈቃድ በጅማ ዞን ሳኮሩ ወረዳ 1 የውሀ ጉድጓድ እንዲሁም በሀረማያ 2 የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት እና የበርካታዎችን ድካም ለማቅለል ችለናል፡፡ አሁን ደግሞ እስርቤት ውስጥ ሆነው የዋስ ብር መክፈል አቅቷቸው እየማቀቁ ያሉ ወንድም እህቶችን በማያውቁት እጅ ነፃ እናወጣቸው ዘንድ ፕሮጀክት 2 ጀምረን ስድሳ ሺህ ብር አልፈናል፡፡ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገን ገንዘብ ብዙ ነውና ሁላችሁም የራሳችሁን አሻራ እንድታሳርፉ እጠይቃለሁ፡፡ አካውንት @ifadasales ላይ በመውሰድ የአቅማችሁን አበርክቱ! አላህ ሀጃችሁን ያውጣ! ስራችንን ይውደድ! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . @fuadmu
6 5112Loading...
10
ክቡራትና ክቡራን! የረመዳንን ወርቃማ ለሊቶች እና የኢድ አል ፊጥር በዓልን አስመልክተን አድርገነው የነበረው ከፍተኛ ቅናሽ ተጠናቋል፡፡ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን በመደበኛ ዋጋው 500 ብር @ifadasales ላይ እንዲሁም በመሸጫ ቦታዎቻችን ማግኘት ትችላላችሁ! ደህና እደሩ! መልካም ሸዋል! . ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ . @fuadmu
6 2006Loading...
11
ፍጠኑ! ፍጠኑ! ፍጠኑ! ቅናሹ ሊጠናቀቅ 5 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 6821Loading...
12
ቅናሹ ሊጠናቀቅ 15 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 5561Loading...
13
ቅናሹ ሊጠናቀቅ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 6070Loading...
14
ቅናሹ ሊጠናቀቅ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
10Loading...
15
ቅናሹ ሊጠናቀቅ 1 ሠዓት ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 6512Loading...
16
ቅናሹ ሊጠናቀቅ 1 ሠዓት ከ 30 ደቂቃ ብቻ ቀርቶታል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 7960Loading...
17
ባለቀ ሰዓት ሽያጩ ተጧጡፏል! እድሉን ተጠቀሙ! የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
1 9870Loading...
18
የ50 ፐርሰንት ቅናሹ ከምሽቱ 6፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ በቀረው ሰዓት መፅሀፉን @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
2 1365Loading...
19
የልብ ነገር in mind 😘 . @Fuadmu
7 18421Loading...
20
https://t.me/fuadmu?livestream=d8ae99587b9096649d
6 6614Loading...
21
ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡00 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ረመዳን እንዴት አለፈ? የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 የወጋችን ማጠንጠኛዎች ይሆናሉ! ከምሽቱ 3፡00 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
6 5524Loading...
22
ለመጨረሻ ጊዜ የተደረገ! ብዙዎች በ @ifadasales ላይ በመምጣት በኢፋዳ መፅሀፍ ሽያጭ ላይ የተደረገው ከፍተኛ ቅናሽ ያላለቀ መስሎን ነው የሚል ቅሬታ እያቀረባችሁ ነው፡፡ ስለሆነም ለመጨረሻ ጊዜ ቅዳሜ እና እሁድን የ 50 ፐርሰንት ቅናሹ እንዲራዘም ወስነናል፡፡ ሁላችሁም እድሉን ተጠቀሙ፡፡ የተሰጠው ጊዜ ካለቀ በኋላ ባታስቸግሩን ባረከሏሁፊኩም! መልካም ሸመታ! . @ifadasales
3 0314Loading...
23
የጎደሉ አሉ 2! በየእስር ቤት ዋስ ቢፈረድላቸውም በዋስ የሚወጡበት ገንዘብ አጥተው በእስር ጨለማ ላይ ያሉትን ብርሀን ለማሳየት ጉዞ ጀምረናል፡፡ ገንዘብ ማሰባሰብ በጀመርን በአጭር ጊዜ ውስጥ ስድሳ ሺህ ተሻግረናል፡፡ አሁን ስራውን ለመጀመር በመንደርደር ላይ እንገኛለን፡፡ እናንተ የምትዛመዱት በዚህ መልኩ የታሰረ ሰው ካለ ለቻናላችን ቤተሰቦች ቅድሚያ ለመስጠት እንሞክራለን፡፡ @ifadasales ላይ ጠቁሙን! ለዚህ ፕሮጀክት በርካታ ገንዘብ ያስፈልገናል፡፡ አላህ ቢሻና ገንዘብ በደንብ ብናገኝ ታሳሪ የማብላትም እቅድ አለን፡፡ ይህ ሁሉ ሀሳብ ያለእናንተ ድጋፍ ምንም ነው! @ifadasales ላይ አካውንት ወስዳችሁ የቻላችሁትን አስገቡ! አላህ ይቀበለን! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . @Fuadmu
6 6371Loading...
24
ከኢድ መዳረሻ ጀምሮ አድርገን የነበረው ከፍተኛ ቅናሽ ተጠናቋል፡፡ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መፅሀፉን በመደበኛ ዋጋው መግዛት ትችላላችሁ፡፡ መልካም ዒድ! . @Fuadmu
3 2431Loading...
25
የኢፋዳ መፅሀፍ የ 50 ፐርሰንት ሊጠናቀቅ የተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ይቀሩታል ፡፡ እድሉን ያልተጠቀማችሁ በቀሩት ሰዓታት @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @fuadmu
3 9365Loading...
26
የኢፋዳ መፅሀፍ የ 50 ፐርሰንት ቅናሽ ነገ ምሽት 12፡00 ሲል ይጠናቀቃል፡፡ እድሉን ያልተጠቀማችሁ በቀሩት ሰዓታት @ifadasales ላይ መሸመት ትችላላችሁ! መልካም ሸመታ! . @fuadmu
3 9833Loading...
27
ኢድ ሙባረክ! የተቆጠሩት ቀናት ተጠናቀቁ! መስፈሪያውም ወደነበረበት ተመለሰ! የታሰሩት ሰይጣኖችም ከኢድ ሰላት መልስ ይፈታሉ! ከፆማቸው ምንዳን ካተረፉት ያድርገን! ከረመዳን በኋላም በመንገዱ ላይ ያፅናን! በጤና በሰላም ከአመት አመት ረመዳኑን ይመላልስብን! የሞከርነውን ይቀበለን! ለሁላችም የተባረከ የኢድ አል ፊጥር በዓል እመኛለሁ፡፡ ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ . @fuadmu
7 2323Loading...
28
የኢድ ዋዜማ ላይ ነን! ላላችሁትም ወደ ሶሻል ሚዲያ ዛሬ ለሚመለሱም አጭር መግለጫ! 1) ኢፋዳ እጅግ ከፍተኛ ቅናሽ ተደርጎባት በግማሽ ክፍያ 250 ብር እየተሸጠች ነው! ቅናሹ ለረመዳን ያልነበራችሁትን ለማስጠቀም ሲባል ሸዋል 2 ይጠናቀቃል! ጊዜውን ተጠቀሙ! 2) የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 ይፋ ተደርጓል! በየእስር ቤቱ የዋስ ብር በማጣት በእስር እየማቀቁ ያሉትን ማስፈታት እና በደንብ ገንዘብ ከሰበሰብን ታሳሪዎችንም ምግብ ማብላት የሚል እቅድ ይዘናል! ሁለቱም ከላይ የተጠቀሱት ጉዳዮች @ifadasales ላይ እየተስተናገዱ ነው! መፅሀፍ የምትፈልጉ ኢፋዳ የጎደሉ አሉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ደግሞ አካውንት ብላችሁ ጠይቁን! ለመፅሀፍ ሽያጭ እና ለጎደሉ አሉ የምንጠቀመው የባንክ ቁጥር የተለያየ ስለሆነ በምንሰጣችሁ አካውንት ብቻ በመጠቀም ስራ አቅልሉልን! በስህተት 2 ጊዜ ከአካውንታችሁ ገንዘብ ተቀናሽ ካደረገባችሁ ስልካችሁ ላይ የትራንሳክሽን ሂስትሪውን ስክሪን ሾት በማድረግ ላኩልን ተመላሽ እናደርጋለን! መልካም ሸመታ! የመፅሀፍም የአጅርም! ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ
10Loading...
29
የኢድ ዋዜማ ላይ ነን! ላላችሁትም ወደ ሶሻል ሚዲያ ዛሬ ለሚመለሱም አጭር መግለጫ! 1) ኢፋዳ እጅግ ከፍተኛ ቅናሽ ተደርጎባት በግማሽ ክፍያ 250 ብር እየተሸጠች ነው! ቅናሹ ለረመዳን ያልነበራችሁትን ለማስጠቀም ሲባል ሸዋል 2 ይጠናቀቃል! ጊዜውን ተጠቀሙ! 2) የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 ይፋ ተደርጓል! በየእስር ቤቱ የዋስ ብር በማጣት በእስር እየማቀቁ ያሉትን ማስፈታት እና በደንብ ገንዘብ ከሰበሰብን ታሳሪዎችንም ምግብ ማብላት የሚል እቅድ ይዘናል! ሁለቱም ከላይ የተጠቀሱት ጉዳዮች @ifadasales ላይ እየተስተናገዱ ነው! መፅሀፍ የምትፈልጉ ኢፋዳ የጎደሉ አሉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ደግሞ አካውንት ብላችሁ ጠይቁን! ለመፅሀፍ ሽያጭ እና ለጎደሉ አሉ የምንጠቀመው የባንክ ቁጥር የተለያየ ስለሆነ በምንሰጣችሁ አካውንት ብቻ በመጠቀም ስራ አቅልሉልን! በስህተት 2 ጊዜ ከአካውንታችሁ ገንዘብ ተቀናሽ ካደረገባችሁ ስልካችሁ ላይ የትራንሳክሽን ሂስትሪውን ስክሪን ሾት በማድረግ ላኩልን ተመላሽ እናደርጋለን! መልካም ሸመታ! የመፅሀፍም የአጅርም! ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ . @ifadasales @fuadmu
6 6943Loading...
30
ማስታወሻ ለጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 ገንዘብ ስትሰድቁ ከራሳችሁ በተጨማሪ ለሞቱባችሁ ሰዎችም ብትነይቱ መልካም ነው፡፡ እነሱ ከዚህ በኋላ ስራ መስራት አይችሉም፡፡ ያላቸው የኛ ዱዓ እና ሰደቃ ነው፡፡ ለመሳተፍ የምትፈልጉ @ifadasales ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ! ኢንሻአላህ …. አንድ ላይ እንችላለን! . @fuadmu
5 8701Loading...
31
የዛሬው ምሽት የዚህ አመት ረመዳን የመጨረሻ ተራውሒ ሰላት ሊሆን ይችላል ምናልባት የህይወታችንም! የመጨረሻ!!!!!!!!! . @fuadmu
6 5434Loading...
32
ክቡራትና ክቡራን! የእናንተን የውድ ቤተሰቦቻችንን ፍላጎት ከግምት በማስገባት የ50 ፐርሰንት! በ250ብርቅናሹን እስከ ኢድ ቀን ድረስ አድርገናል ውዶቹ የረመዳን ቀናት እስኪያልቁ ድረስ የኢፋዳ መፅሀፍ ሽያጭ ላይ ከፍተኛ ቅናሽ እናደርጋለን! አቅም ይዟችሁ ያልገዛችሁ እድሉን ተጠቀሙት! ሌሎችም ለኢድ ስጦታ ለመስጠት ጥሩ አጋጣሚ ይሆንላችኋል! ሽያጩ በሞባይል ባንኪንግ @ifadasales ላይ ብቻ በመግዛት የምታገኙት ነው፡፡ በካሽ ለሚገዙ ቅናሽ የለም፡፡ @ifadasales ላይ ሸምቱ! መልካም ሸመታ! . @ifadasales @ifadasales
4 9842Loading...
33
😭😭😭 (ፉአድ ሙና) ረመዳን መጥቶልን ነበር! በወንጀል ትብታብ የተሳሰረች ነብሳችንን ከአመፃዋ ለአፍታ ገትቶልን! ነብሳችንን የእንባ ቋንቋን አልምዶልን! ጆሯችንን በቲላዋ አርክቶልን! አይናችንን ከቁርዓን አለመሰልቸትን አግዞልን! ረመዳን መጥቶልን ነበር! በመምጣቱ የልብ ንጣት የቀድሞ መጥቆራችንን አየን! በሰራነው ስራ አፍረን ወደ ጌታችን ተደፋን! ማህርታን ስለመውደዱ ሲል እንዲምረን ለመንን! በህብረትና በተናጠል ቀኑንም ሌቱንም አስዋብን! ረመዳን መጥቶልን ነበር! ከብዙ መጥፎ ልማዳችን በአላህ ፈቃድ ተገታን! ከእሳት ነፃ መባልን ከጀልን! በጀነት በበሸርን ወደድን! አስበን የማናውቀውን ያህል ወደ ጌታችን ተዋደቅን! ረመዳን ሰው አድርጎን ነበር! ስለ አኼራው የሚያስብ …. ሰው! ወንጀል የሚጠየፍ ….. ሰው! አምልኮ የሚያበዛ …. ሰው! ስለ ጥፋቱ የሚፀፀት …. ሰው! ረመዳን ጓዙን ጠቀለለ! ሰው ያደረገን ወር ሊሄድ ተነሳ! የምንለምነው ብዙ ነበረን! ብንጨምር ደስ የሚለን አምልኮ በርካታ ነበር! ሰው ሆነን ብንቆይ በወደድን ነበር! የተቆጠሩ ቀናት …. ነበሩና! አንድ ሁለት ሶስት እያሉ 28 ደረሱ! መማራችንን ሳናረጋግጥ! በብዙ አጉድለን! ቀናቱ አለቁ! يا شهر رمضان ترفق، دموع المحبين تُدفق، قلوبهم من ألم الفراق تشقق، . @fuadmu
6 98332Loading...
34
የጎደሉ አሉ  2 እንደቀጠለ ነው በእናንተ የተባበረ ጥረት ከ 50,000 ሀምሳ ሺ ተሻግረናል ገና ነን አሁንም ይቀረናል በዚህ የተከበረ ወር ለአላህ መልካም ብድርን ማበደር የሚፈልግ ማነው ? مَّن ذَا الَّذِي يُقْرِضُ اللَّهَ قَرْضًا حَسَنًا فَيُضَاعِفَهُ لَهُ أَضْعَافًا كَثِيرَةً ۚ وَاللَّهُ يَقْبِضُ وَيَبْسُطُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል፤ ይዘረጋልም፤ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡(ሱረቱል በቀራ 245) ገንዘቡን ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ @ifadasales ላይ አካውንት በመውሰድ ማስገባት ትችላላችሁ!  ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ላኩልን! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . ከጥልቅ መውደድ ጋር! ፉአድ ሙና የማይነበብ ፊርማ . @fuadmu
5 2050Loading...
ይህ የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 2 የሂሳብ ቁጥር ነው 1000138964691 FUAD MUNA ARGAW ካስገባችሁ በኋላ screenshot መላክ እንዳትረሱ
Show all...
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ! https://t.me/fuadmu?livestream=e8bd2e30d910df87e4
Show all...
Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

1
ቀኑ ቅዳሜ ነው!!! ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡00 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነፅሁፍ ሀሳብ ወግ ቲላዋ እኔ ቻሌንጅ እየተደረግኩ የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት ገቢ እናሰባስባለን። ከምሽቱ 3፡00 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
Show all...
🥰 19 3
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ። https://t.me/fuadmu?livestream=a8a78936e03cc648af
Show all...
Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

1
ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡00 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነ ፅሁፍ ቁርዓን እና ሀዲስ ሪፍሌክሽን ቲላዋ የወጋችን ማጠንጠኛዎች ይሆናሉ! ከምሽቱ 3፡00 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
Show all...
👏 13 3
‹‹ሰው ማለት ሰዎችን ወደ ራሱ የሚሰበስብ አይደለም! ሰው ማለት የሰዎችን ቀልብ ወደ አላህ የሚሰበስብ ነው፡፡›› ሸይኽ አዲል ሸሪፍ . @fuadmu
Show all...
163🥰 19👏 14🔥 1
የአድራሻ ለውጥ! ጀሞ ሰይድ ያሲን ህንፃ አሊፍ መረዳጃ ውስጥ የነበረው የኢፋዳ ፒካፕ ሎኬሽናችን ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፉሪ ሙዲን ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ አሊፍ መረዳጃ የተዘዋወረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ሰሞኑን ወደ ሰይድ ያሲን ሄዳችሁ ለተጉላላችሁ ይቅርታ ለመጠየቅ እንወዳለን! . @ifadasales
Show all...
7👏 2
‹‹ሰው ማለት ሰዎችን ወደ ራሱ የሚሰበስብ አይደለም! ሰው ማለት የሰዎችን ቀልብ ወደ አላህ የሚሰበስብ ነው፡፡›› ሸይኽ አዲል ሸሪፍ . @fuadmu
Show all...
የጎደሉ አሉ! ፕሮጀክት ሁለት! ባሳለፍነው ረመዳን የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት ባካሄድነው ዘመቻ በአላህ ፈቃድ በጅማ ዞን ሳኮሩ ወረዳ 1 የውሀ ጉድጓድ እንዲሁም በሀረማያ 2 የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት እና የበርካታዎችን ድካም ለማቅለል ችለናል፡፡ አሁን ደግሞ እስርቤት ውስጥ ሆነው የዋስ ብር መክፈል አቅቷቸው እየማቀቁ ያሉ ወንድም እህቶችን በማያውቁት እጅ ነፃ እናወጣቸው ዘንድ ፕሮጀክት 2 ጀምረን ስድሳ ሺህ ብር አልፈናል፡፡ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገን ገንዘብ ብዙ ነውና ሁላችሁም የራሳችሁን አሻራ እንድታሳርፉ እጠይቃለሁ፡፡ አካውንት @ifadasales ላይ በመውሰድ የአቅማችሁን አበርክቱ! አላህ ሀጃችሁን ያውጣ! ስራችንን ይውደድ! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . @fuadmu
Show all...
23👏 5😍 1

🥰 18