cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀 @hilwauniversity Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Show more
Advertising posts
126 707
Subscribers
-2824 hours
-817 days
+3830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ለማመልከት የሚረዳ የሥራ ማመልከቻ ድረ-ገፅ ይፋ አድርጓል። ባንኩ የድረ-ገፁን አጠቃቀም አስመልክቶ የአጠቃቀም መመሪያ ያወጣ ሲሆን አመልካቾች በመጀመሪያ ስማቸውን፣ ስልክ ቁጥራቸውን፣ የኢሜይል አድራሻቸውን በማስገባት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። ከተመዘገቡ በኋላ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች ሲኖሩ በድረገፁ ላይ የተመዘገቡበትን የስልክ ወይም ኢሜይል አድራሻ እና አመልካቾች ለዚሁ አላማ በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ ያስገቡትን የግላቸውን የይለፍ ቃል (Password) በማስገባት ስራዎችን መከታተልና ማመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። የስራ መከታተያ ድረገፁ https://vacancy.cbe.com.et ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
10 316145Loading...
02
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 🔻 ማሳሰቢያ‼️ ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
9 4751Loading...
03
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
1 9006Loading...
04
'ቲክቶክ' ን ሙሉ በሙሉ / በከፊል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው ? 1ኛ. ህንድ ቲክቶክን ያገደችው በ2020 ላይ ነው። በድንበር አካባቢ ከቻይና ጋር የተፈጠረው #ግጭትን ተከትሎ ነው ለደህንነት በሚል ቲክቶክን እና ሌሎች ከቻይና ጋር የተገናኙ መተገበሪያዎችን ያገደችው። በወቅቱ በሀገሪቱ 200 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ነበሩ። 2. አፍጋኒስታን ቲክቶክን በ2022 ያገደች ሲሆን ምክንያቷ ደግሞ ወጣቱ ትውልድ በተሳሳተ አቅጣጫ እንዳይሄድ ለመከላከል ነበር። 3.  አውስትራሊያ በፌዴራል መንግሥት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ማሳሪያ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል። ከደህንነት ጋር በተያያዘ 4. ቤልጂየም ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ቲክቶክን በፌደራል የህዝብ አገልግሎት መሳሪያዎች ላይ እንዳይሰራ ጊዜያዊ እገዳ ጥላለች። 5. ካናዳ ከደህንነት ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግሥት መሳሪያዎች ላይ ታግዷል። 6. ዴንማርክ የሀገር መከላከያው ሚኒስቴር ማንኛውም ሰራተኛ በስራ ስልኩ ቲክቶክ እንዳይጠቀመ ያገደ ሲሆን ሁሉም ሰራተኛ ጭኖት የነበረውን መተግበሪያ እንዲያጠፋ አስደርጓል። 7. የአውሮፓ ህብረት ሰራተኞች ሚጠቀሙበት መሳሪያ ላይ ታግዷል። የፓርላማው ህግ አውጭዎች እና ሰራተኞችም ከኤሌክትሮኒክ መሳሪያቸው ላይ እንዲያስወግዱ ተደርጓል። 8. ፈረንሳይ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ቲክቶክና ሌሎች እንደ X ፣ ኢንስታግራም ያሉ መተግበሪያዎችን የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ ለ 'መዝናኛ' በሚል እንዳይጠቀሙ ታግደዋል። 9. ላቲቪያ ከደህንነት ጋር ተያይዞ በሁሉም የላቲቪያ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እንዳይሰራ ታግዷል። 10. ኔዘርላንድስ ማዕከላዊ መንግሥት ቲክቶክ ጨምሮ ሌሎችንም መተግበሪያዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከሰራተኞች ስልክ ላይ እንዲታገዱ አድርጓል። 11. ኔፓል ማህበራዊ መስተጋብር በመሸርሸር፣ ወጣቶችን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ በመውሰድ በሚል ሙሉ በሙሉ ነው ያገደችው። 12. ኒውዚለንድ የፓርላማው ህግ አውጪዎችና ሰራተኞች በሙሉ ስልካቸው ላይ ቲክቶክ እንዳይኖር ታግደዋል፤ ይህ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ነው። 13. ኖርዌይ ከመላው የኖርዌይ ፓርላማ የስራ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ እንዲታገድ ተደርጓል። የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ እንዳይጭኑ ታዟል። 14. ፓኪስታን ከ2020 ጀምሮ ቢያንስ ለአራት ጊዜ በጊዜያዊነት አግዳለች ይህም ከስነ ምግባር ያፈነገጠ ይዘትን ያስተዋውቃል በሚል ነው። 15. ሶማሊያ መንግሥት ቲክቶክ፣ ቴሌግራምና 1 የቁማር ድረገጽ እንዳይሰሩ እንዲያደርጉ አዟል። መተግበሪያዎቹ የጽንፈኝነት መፈንጫ ሆነዋል በሚል ነው። 16. ታይዋን ከደህንነት ጋር ተያይዞ ከሁሉም መንግሥታዊ መሳሪያዎች ከስልክ ፣ ታብሌት ፣ ኮምፒዩተር ፣ እንዳይሰራ ተደርጓል። 17. ዩናይትድ ኪንግደም የመንግስት ሚኒስትሮችና የመንግስት ሰራተኞች ከሚጠቀሙባቸው የሞባይል ስልኮች እንዳይሰራ ታግዷል። ፓርላማው ከኦፊሴላዊ መሳሪያዎችና ኔትዎትክ ላይ አግዷል። ይህ ከደህንነት ጥንቃቄ ጋር በተያያዘ ነው። 18. ኪርጊስታን የልጆች አእምሯዊ፣ መንፈሳዊ እና ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም በሚል ቲክቶክን በሙሉ አግዳለች። 19. አሜሪካ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከፌደራል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እንዲታገድ ተድርጓል። ከ50 ግዛቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መተግበሪያውን ከይፋዊ የመንግስት መሳሪያዎች ላይ አግደዋል። አሁን ሙሉ በሙሉ ልታግድ ጫፍ ደርሳለች። ቲክቫህ ኢትዮጵያ፤ መረጃውን ያሰባሰበው ከዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ነው። #tikvahethiopia ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
10 03612Loading...
05
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት ሊጀምር ነው። ዩኒቨርሲቲው በቅደመ ምረቃ እና በድኅረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ተመርቀው ወደ ሥራ ዓለም ለሚገቡ ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ለመስጠት መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር) ተናግረዋል። የሙያ ብቃት ማረጋገጫው ከመጪው መስከረም ጀምሮ መሰጠት የሚጀመር ሲሆን ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀና የገበያውን ፍላጎት መሰረት ባደረገ መልኩ እንደሚከናወን ም/ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል። የሙያ ብቃት ማረጋገጫው በሁሉም ዘርፎች ይሰጣል የተባለ ሲሆን ፕሮግራሙ የሚመራበት አሰራር ይዘረጋል ተብሏል፡፡ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉ ተማሪዎችም ሆኑ በሥራ ገበያ ያሉ ሰራተኞች እና ምሁራን ለተማሩበት ሙያ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ፕሮፌሽናል ሰርትፊኬት መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል። #ENA ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
13 78811Loading...
06
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
4 5241Loading...
07
#ExitExam #Re_Exam #UnityUniversity ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Re-Exit Exam) 1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል። 2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም። 3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን። 4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
14 62757Loading...
08
በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል። የሙያ ብቃት ምዘና ፈተናውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ እና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በጋራ እንደሚሰጡት ተገልጿል። ምዘናው በፈቃደኝነት ለተመዘገቡ 18,591 መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ከነገ ሐሙስ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ይጀምራል ተብሏል። ተመዛኞች ስልክና የትኛውም አይነት የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች ይዘው ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችሉም። ተመዛኞች የታደሠ መታወቂያ በመያዝ ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት (2:30) አንድ ሰዓት ቀደም ብለው በምዘና መስጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት ይኖርባቸዋል ተብሏል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
12 9643Loading...
09
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 2023 (3 months ) = 100 birr 🔻 ማሳሰቢያ‼️ ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
10 7764Loading...
10
ለ 1ኛ አመት ተማሪዎች በ 2ኛ ሴሚስተር ቲቶሪያል የምንሰጣቸው ኮርሶች‼️ የ ሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ተጀምሯል። የ 2ኛ ሴሚስተር #Common_Course ትቶሪያላችን መማር ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል። ሁለተኛ ሴሚስተር  🧑‍💻Economics, 🧑‍💻Emerging Technology, 🧑‍💻Communictive English 2, 🧑‍💻anthropology, 🧑‍💻Civics, 🧑‍💻Global, 🧑‍💻 C++ እና  🧑‍💻 Applied Maths 1, በነዚህ Coursoች ላይ ትቶሪያሎች እየተዘጋጁ ስለሆነ መማር የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ። የክፍያ ሁኔታ   🔰3ት ኮርስ መርጠው ለሚማሩ 100 ብር ብቻ🙏   🔰 4ት ኮርስ እና ከዛ በላይ 150 ብር ብቻ ከፍላችሁ መማር ነው። ለመመዝገብ 👉👉 @Ethiounads ላይ ከፍላችሁ መቀላቀል ነው። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
12 3600Loading...
11
ትምህርት ሚኒስቴር ለስድስት ተጨማሪ የምርምር ጆርናሎችን እውቅና ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ በ2012 ዓ.ም ለሦስት ዓመት የሚቆይ እውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎችን እንዲሁም ሌሎች ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና ለማግኘት ያመለከቱ በድምሩ 35 የአገር ውስጥ ጆርናሎች ላይ ፍተሻ ሲያካሒድ መቆየቱን አስታውሷል። በዚህም በ2012 ዓ.ም እውቅና አግኝተው ከነበሩ ጆርናሎች መካከል አስራ አንድ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ በ2015 ዓ.ም ካመለከቱ ጆርናሎች መካከል ስድስት (ከታች ከቁጥር 12-17 የተገለፁት) በድምሩ አስራ ሰባት የምርምር ጆርናሎች መስፈርት ማሟላታቸው ተገልጿል። ለጆርናሎቹ የተሰጠው እውቅና ከሚያዝያ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ዓመት የሚቆይ ነው ተብሏል። 1. Bahir Dar Joumal of Education 2. East African Journal of Sciences 3. East African Journal of Social Sciences and Humanities 4. Ethiopian Journal of Agriculture Sciences 5. Ethiopian Journal of Education 6. Ethiopian Journal of Social Sciences and Language Studies 7. Ethiopian Journal of the Social Sciences and Humanities 8. Haramaya Law Review 9. Jimma University Law Journal 10. Journal of Ethiopian Studies 11. Oromia Law Journal 12. Ethiopian Association of Civil Engineers Journal 13. Ethiopian Journal of Business and Economics 14. Ethiopian Journal of Business Management and Economics 15. Ethiopian Journal of Development Research 16. Ethiopian Journal of Higher Education 17. Journal of Indigenous Knowledge and Development Studies ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
15 2545Loading...
12
Media files
14 2083Loading...
13
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
4 8196Loading...
14
መምህራኑ ላለፉት 2 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም አሉ። በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎጃም ዞን፣ ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ፣ ላለፉት 2 ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ መምህራን የከፋ ችግር ላይ እንደሚገኙ ገለጹ። መምህራኑ በቁጥር ከ1 ሺሕ በላይ ይሆናሉ። በወረዳው በሚገኙ 52 የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩት እኚህ መምህራን ፤ ኑሯቸውን የሚገፉት በወርሃዊ ደመወዛቸው ብቻ በመሆኑ ፣ ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ ልጆቻቸው የሚላክ ገንዘብን ጨምሮ ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ እንደተሳናቸው ገልጸዋል፡፡ የቆንጂ ቆለላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት ጌታቸው ደገፋው ችግሩ መሆኑን አምነዋል። በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር የሒሳብ ሠራተኞች ወደ ቢሮ ገብተው ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የተፈጠረ እንደሆነ ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት፣ ከመምህራን ማኅበር ጋራ በመነጋገር አዲስ ሠራተኞች ተመድበው ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት እየተደረገ ይገኛል ብለዋል። #ቪኦኤ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
17 6606Loading...
15
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
5 3578Loading...
16
#WoldiaUniversity ለአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ 2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial Extension Program) ትምህርትእየተማ ራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በ Online እንደምትወስዱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞ መሰረታዊ የኮምፒውተርና Online ፈተና እንዴት እንደምትወስዱ ዩኒቨርሲቲው ስልጠና ስላዘጋጀ ለረቡዕ (30/08/2016 ዓ.ም) እና ለሐሙስ (01/09/2016 ዓ.ም) ከዚህ በታች ባለው ስኬጁልን የስልጠና ክፍል እንድትገኙ እንገልጻለን፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
16 43727Loading...
17
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 2023 (3 months ) = 100 birr ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
19 29019Loading...
18
በቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በ16 አመቷ ዲግሪ በመያዝ ክብረ ወሰን የሰበረችው ኢትዮጵያዊት‼️ ኢትዮጵያዊቷ ሀና ቴይለር ሽሊትዝ በአሜሪካ ከሚገኘው የቴክሳስ የሴቶች ዩኒቨርሲቲ በ16 አመቷ የሶሺዮሎጂ ትምህርቷን በማጠማቀቅ በእህቷ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን መስበሯ ተነግሯል። ከዚህ ቀደም የሀና ወንድም የሆነው ኢያን በ17 አመቱ ፒኤችዲውን ያገኘ መሆኑ ሲነገር ታላቅ እህቷ የሆነችው ሃሌይ ቴይለር በአሜሪካ ታሪክ በእድሜ ትንሿ ተመራቂ ተማሪ በመሆን በህግ ት/ት ዲግሪ የያዘች መሆኑም ተጠቁሟል። ሀና ገና ስትወለድ እናቷን በቲቢ በሽታ ምክንያት አጥታለች። "የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ግንኙነቴ ነበር ከእናቴ ጋር።፤ ፎቶ እንኳን የለኝም። በሚታከም በሽታ ነው እናቴን ያጣሁት" ስትል ከኒዊስዊክ ጋር በነበሬት ቆይታ ገልጻለች። የእናቷን ህልፈት ተከትሎ የ10 ወር ህጻን እያለች አሳዳጊዎቿ ወደ አሜሪካ የወሰዷት ሲሆን እሷም በተመሳሳይ ልክ እንደ እናቷ በቲቢ በሽታ ታምማ መቸገሯን ነው ያስታወሰችው። "የኔ ከቲቢ በሽታ መትረፍ የመዳን ምስክርነት ብቻ ሳይሆን በአሜሪካ ያለው የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት ጥንካሬ ነው። " ስትል ሀና ትናገራለች። በ ኤክስ ገጿ ስለራሷ ባሰፈረችው አጭር ገለጻ ባዮ " በጉዲፈቻ ከኢትዮጵያ የመጣው፤ ከቲቢ በሽታ የተረፍኩ፤ አሁን በሶሾሎጂ የPHD ትምህርቴን በመከታተል ላይ ያለው፤ ለጤና ፍትኃዊነትና የቲቢ በሽታን ለማጥፋት የምታገል" ስትል አስፍራለች።             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
21 79922Loading...
19
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
16 59212Loading...
20
" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
20 23716Loading...
21
በካዛክስታን ሴት አስከሬን ሲደፍር የነበረ የሬሳ ክፍል ሰራተኛ ተያዘ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው ሰውዬው ስልክ ሲሸጥ የእሱ እንደሆነ ለማረጋገጥ በገዢ ሱቅ ውስጥ የተቀጠረው ሰራተኛ የስልኩን የፎቶ እና የማህደር ሲያይ ሻጩ በርካታ የሴት ሬሳን ሲደፍር የሚያሳይ ነገር በማየቱ ነው። በመጣበት የፓውንስሾፕ ሰራተኞች ነው። የስልኩን ባለቤትነት ለማረጋገጥ ጋለሪውን እንዲያሳይ ተጠይቋል። ሰራተኞው ወዲያውኑ ለፖሊስ አሳውቆ የሬሳ ክፍል ሰራተኛውን ለፖሊስ አስይዞታል። እስከ 3 አመት እስራት የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል ሲሉ ሰሞኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
17 51945Loading...
22
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 500 birr 2019 = 400 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 2023 (3 months ) = 100 birr ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
15 93022Loading...
23
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። @tikvahethiopia
21 242267Loading...
24
🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን? አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡ የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡ Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡ Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡ Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል… ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
18 218148Loading...
25
🔥ExitExamAI.et 🔥 ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ! ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል። ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ! ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et 🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀 We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024. The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges. Visit: https://exitexamai.et/ Tg: @ExitExamAI
12 07914Loading...
26
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስታርት አፕ ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚያስጀምር ገልጿል፡፡ መንግሥት የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማስፋፋት የስታርት አፕ ልማትን የሚያጎለብቱ የተለያዩ ፖሊሲዎች እያተዘጋጁ እንደሆነ ይገልጻል፡፡ በቅርቡም የፈጠራ ሐሳብ ያላቸው ወጣቶች ሐሳባቸውን ወደ ተግባር ለማዋል በሚፈልጉበት ወቅት ያለምንም የንግድ ቤት ኪራይ ውል ሥራ መጀመር የሚችሉበትን አዲስ አሠራር መዘርጋቱን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ በተጨማሪም ማንኛውም የውጭ አገር ፈንድ ያገኘ ስታርት አፕ ሙሉ በሙሉ የውጭ ምንዛሪውን ለሚፈልገው ሥራ ማዋል የሚችልበት አሠራር ተግባራዊ መደረጉ ተገልጾ ነበር። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚከፍተው የስታርት አፕ ማዕከል በዘርፉ የተጀመሩ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር አጋዥ እንደሚሆን ይታመናል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
21 05110Loading...
27
They predicted yesterday the DUMP of Bitcoin Already in the channel published the dates of the next BTC PUMP! Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈 Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈 Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈 JOIN FAST! Only the first 1000 people will be accepted! 🔥
8 8591Loading...
28
ባለስልጣኑ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራር ምዘና አስጣጥ ላይ ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ምዘና አሰጣጥ ላይ ለ9ኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤትና በማዕከል ላሉ የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክተሮችና የሙያ ፍቃድ ባለሙያዎች ከትምህርት ሚኒስተር የመጡ ባለሙያዎች በተገኙበት ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡ ኦረንቴሽኑን የሰጡት የባለስልጣኑ የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ካሳ ሲሆኑ የመድረኩን ዋና አላማ የአፈፃፀም ልዩነት እንዳይኖር ፣ ስራው መመሪያን መሰረት አድርጎ እንዲጠናቀቅ፣ ከማን ምን ይጠበቃል የሚለውን ለማስገንዘብ፣የተግባር መደበላለቅ ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን የጠቀሱ ሲሆን የባለስልጣኑ ተግባርና ሀላፊነት፣የቅ/ፅ/ቤት ተግባርና ሀላፊነት፣የሱፐርቫይዘር ሀላፊነት፣ የመዛኝ ተግባርና ሀላፊነት፣ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ ተግባራት በሚሉ ይዘቶች ላይ ሰነድ አቅርበዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም በ9ኙም ቅ/ፅ/ቤት የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ 18 ሺህ 591 መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች በፍቃዳቸው ለመመዘን የተመዘገቡ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
19 3452Loading...
29
🎉 በ24 ሰአት ውስጥ 1.8ሺህ የኮምፒውተር ሳይንስ መውጫ ተፈታኞች የExitExamAI ተጠቃሚ ሆነዋል!🎉 🚀ዛሬ ደሞ ExitExamAI's Accounting AI 🚀 🌟ተራው የርሶ ነው! 🌟 የተለያዩ ዲታርትመንቶች መንገድ ላይ ናቸው! 🌟 የExit Exam አማካሪ AI, unlimted ጥያቄዎች፣ ኖቶች: ያለፉ አመታትን ጥያቄዎች ከፈለጉ ExitExamAI በ500 የግሎ ይድርጉ! በExitExamAI ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታገዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ www.ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI 🎉 Wow, What a Start! 🎉 ExitExamAI's Accounting AI model is set to launch, we're celebrating 1.8K users—initially computer science students! 🚀 And the excitement continues—more departments are on the way! 🌟 Accounting AI model launching! 🌟 Initial 1.8K users were computer science students! 🌟 More departments coming soon! 🌟 Full version available for 500 birr! 🌟 Start for FREE! visit: www.ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI
16 0396Loading...
30
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
17 89928Loading...
31
#Passport 📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው። በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል። መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።
16 95311Loading...
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ለማመልከት የሚረዳ የሥራ ማመልከቻ ድረ-ገፅ ይፋ አድርጓል። ባንኩ የድረ-ገፁን አጠቃቀም አስመልክቶ የአጠቃቀም መመሪያ ያወጣ ሲሆን አመልካቾች በመጀመሪያ ስማቸውን፣ ስልክ ቁጥራቸውን፣ የኢሜይል አድራሻቸውን በማስገባት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። ከተመዘገቡ በኋላ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች ሲኖሩ በድረገፁ ላይ የተመዘገቡበትን የስልክ ወይም ኢሜይል አድራሻ እና አመልካቾች ለዚሁ አላማ በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ ያስገቡትን የግላቸውን የይለፍ ቃል (Password) በማስገባት ስራዎችን መከታተልና ማመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። የስራ መከታተያ ድረገፁ https://vacancy.cbe.com.et ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 28👎 3❤ 3🔥 2👏 2😱 1
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ሾል እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 🔻 ማሳሰቢያ‼️ ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 5
Repost from N/a
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
Show all...
How to use ExitExamAI Full Tutorial

🎓 Ace Your Exit Exams with ExitExamAI! 🚀 Welcome to the ultimate guide for Ethiopian undergraduate students! In this comprehensive tutorial, we dive deep into ExitExamAI, the revolutionary app designed to help you pass your exit exams with flying colors. 🔍 What You'll Discover: 📚 Core Learning Topics: Explore AI-generated core learning topics and subtopics tailored to Ethiopian curriculum standards. 📝 Previous Exams: Access a treasure trove of past exam papers to practice and refine your skills. 🌍 International Exit Exams: Prepare for global standards with access to international exit exams. 💬 Chat with AI: Get instant answers to your questions and clear explanations through our AI-powered chat feature. With ExitExamAI, you'll have everything you need to succeed right at your fingertips! 🚀 Why Choose ExitExamAI? 🧠 AI-Powered Learning: Harness the power of artificial intelligence to optimize your study experience. 🎯 Tailored for Ethiopian Students: Specifically designed to cater to the needs of Ethiopian undergraduate students. 🌟 Proven Success: Join the thousands of students who have already benefited from ExitExamAI. 📌 Don't Forget to Subscribe! 📌 Hit that subscribe button and turn on notifications for more educational content like this. 🔗 www.ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI Subscribe for more educational content! #ExitExamAI #Ethiopia #ExamPreparation #AI #Undergraduate #Education #Success #EthiopianStudents #ExitExams #Tutorial #StudyTips

👍 4
'ቲክቶክ' ን ሙሉ በሙሉ / በከፊል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው ? 1ኛ. ህንድ ቲክቶክን ያገደችው በ2020 ላይ ነው። በድንበር አካባቢ ከቻይና ጋር የተፈጠረው #ግጭትን ተከትሎ ነው ለደህንነት በሚል ቲክቶክን እና ሌሎች ከቻይና ጋር የተገናኙ መተገበሪያዎችን ያገደችው። በወቅቱ በሀገሪቱ 200 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ነበሩ። 2. አፍጋኒስታን ቲክቶክን በ2022 ያገደች ሲሆን ምክንያቷ ደግሞ ወጣቱ ትውልድ በተሳሳተ አቅጣጫ እንዳይሄድ ለመከላከል ነበር። 3.  አውስትራሊያ በፌዴራል መንግሥት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ማሳሪያ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል። ከደህንነት ጋር በተያያዘ 4. ቤልጂየም ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ቲክቶክን በፌደራል የህዝብ አገልግሎት መሳሪያዎች ላይ እንዳይሰራ ጊዜያዊ እገዳ ጥላለች። 5. ካናዳ ከደህንነት ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግሥት መሳሪያዎች ላይ ታግዷል። 6. ዴንማርክ የሀገር መከላከያው ሚኒስቴር ማንኛውም ሰራተኛ በስራ ስልኩ ቲክቶክ እንዳይጠቀመ ያገደ ሲሆን ሁሉም ሰራተኛ ጭኖት የነበረውን መተግበሪያ እንዲያጠፋ አስደርጓል። 7. የአውሮፓ ህብረት ሰራተኞች ሚጠቀሙበት መሳሪያ ላይ ታግዷል። የፓርላማው ህግ አውጭዎች እና ሰራተኞችም ከኤሌክትሮኒክ መሳሪያቸው ላይ እንዲያስወግዱ ተደርጓል። 8. ፈረንሳይ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ቲክቶክና ሌሎች እንደ X ፣ ኢንስታግራም ያሉ መተግበሪያዎችን የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ ለ 'መዝናኛ' በሚል እንዳይጠቀሙ ታግደዋል። 9. ላቲቪያ ከደህንነት ጋር ተያይዞ በሁሉም የላቲቪያ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እንዳይሰራ ታግዷል። 10. ኔዘርላንድስ ማዕከላዊ መንግሥት ቲክቶክ ጨምሮ ሌሎችንም መተግበሪያዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከሰራተኞች ስልክ ላይ እንዲታገዱ አድርጓል። 11. ኔፓል ማህበራዊ መስተጋብር በመሸርሸር፣ ወጣቶችን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ በመውሰድ በሚል ሙሉ በሙሉ ነው ያገደችው። 12. ኒውዚለንድ የፓርላማው ህግ አውጪዎችና ሰራተኞች በሙሉ ስልካቸው ላይ ቲክቶክ እንዳይኖር ታግደዋል፤ ይህ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ነው። 13. ኖርዌይ ከመላው የኖርዌይ ፓርላማ የስራ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ እንዲታገድ ተደርጓል። የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ እንዳይጭኑ ታዟል። 14. ፓኪስታን ከ2020 ጀምሮ ቢያንስ ለአራት ጊዜ በጊዜያዊነት አግዳለች ይህም ከስነ ምግባር ያፈነገጠ ይዘትን ያስተዋውቃል በሚል ነው። 15. ሶማሊያ መንግሥት ቲክቶክ፣ ቴሌግራምና 1 የቁማር ድረገጽ እንዳይሰሩ እንዲያደርጉ አዟል። መተግበሪያዎቹ የጽንፈኝነት መፈንጫ ሆነዋል በሚል ነው። 16. ታይዋን ከደህንነት ጋር ተያይዞ ከሁሉም መንግሥታዊ መሳሪያዎች ከስልክ ፣ ታብሌት ፣ ኮምፒዩተር ፣ እንዳይሰራ ተደርጓል። 17. ዩናይትድ ኪንግደም የመንግስት ሚኒስትሮችና የመንግስት ሰራተኞች ከሚጠቀሙባቸው የሞባይል ስልኮች እንዳይሰራ ታግዷል። ፓርላማው ከኦፊሴላዊ መሳሪያዎችና ኔትዎትክ ላይ አግዷል። ይህ ከደህንነት ጥንቃቄ ጋር በተያያዘ ነው። 18. ኪርጊስታን የልጆች አእምሯዊ፣ መንፈሳዊ እና ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም በሚል ቲክቶክን በሙሉ አግዳለች። 19. አሜሪካ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከፌደራል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እንዲታገድ ተድርጓል። ከ50 ግዛቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መተግበሪያውን ከይፋዊ የመንግስት መሳሪያዎች ላይ አግደዋል። አሁን ሙሉ በሙሉ ልታግድ ጫፍ ደርሳለች። ቲክቫህ ኢትዮጵያ፤ መረጃውን ያሰባሰበው ከዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ነው። #tikvahethiopia ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 47❤ 7🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት ሊጀምር ነው። ዩኒቨርሲቲው በቅደመ ምረቃ እና በድኅረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ተመርቀው ወደ ሼል ዓለም ለሚገቡ ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ለመስጠት መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር) ተናግረዋል። የሙያ ብቃት ማረጋገጫው ከመጪው መስከረም ጀምሮ መሰጠት የሚጀመር ሲሆን ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀና የገበያውን ፍላጎት መሰረት ባደረገ መልኩ እንደሚከናወን ም/ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል። የሙያ ብቃት ማረጋገጫው በሁሉም ዘርፎች ይሰጣል የተባለ ሲሆን ፕሮግራሙ የሚመራበት አሰራር ይዘረጋል ተብሏል፡፡ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉ ተማሪዎችም ሆኑ በሥራ ገበያ ያሉ ሰራተኞች እና ምሁራን ለተማሩበት ሙያ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ፕሮፌሽናል ሰርትፊኬት መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል። #ENA ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 24👏 6❤ 4🤔 2
Repost from N/a
https://youtu.be/j71wDoLfA3Q 🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟 - የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል! የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ! 🌟You asked and here it is🌟 - ExitExamAI Full Video Tutorial Released! - A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models. Ace your Exit Exam with AI brilliance Website: ExitExamAI Telegram: @ExitExamAI
Show all...
How to use ExitExamAI Full Tutorial

🎓 Ace Your Exit Exams with ExitExamAI! 🚀 Welcome to the ultimate guide for Ethiopian undergraduate students! In this comprehensive tutorial, we dive deep into ExitExamAI, the revolutionary app designed to help you pass your exit exams with flying colors. 🔍 What You'll Discover: 📚 Core Learning Topics: Explore AI-generated core learning topics and subtopics tailored to Ethiopian curriculum standards. 📝 Previous Exams: Access a treasure trove of past exam papers to practice and refine your skills. 🌍 International Exit Exams: Prepare for global standards with access to international exit exams. 💬 Chat with AI: Get instant answers to your questions and clear explanations through our AI-powered chat feature. With ExitExamAI, you'll have everything you need to succeed right at your fingertips! 🚀 Why Choose ExitExamAI? 🧠 AI-Powered Learning: Harness the power of artificial intelligence to optimize your study experience. 🎯 Tailored for Ethiopian Students: Specifically designed to cater to the needs of Ethiopian undergraduate students. 🌟 Proven Success: Join the thousands of students who have already benefited from ExitExamAI. 📌 Don't Forget to Subscribe! 📌 Hit that subscribe button and turn on notifications for more educational content like this. 🔗 www.ExitExamAI.et Telegram: @ExitExamAI Subscribe for more educational content! #ExitExamAI #Ethiopia #ExamPreparation #AI #Undergraduate #Education #Success #EthiopianStudents #ExitExams #Tutorial #StudyTips

👍 5👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam #Re_Exam #UnityUniversity ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Re-Exit Exam) 1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል። 2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም። 3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን። 4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 45😁 2😱 1
በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል። የሙያ ብቃት ምዘና ፈተናውን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ እና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በጋራ እንደሚሰጡት ተገልጿል። ምዘናው በፈቃደኝነት ለተመዘገቡ 18,591 መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ከነገ ሐሙስ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተመረጡ የመፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠት ይጀምራል ተብሏል። ተመዛኞች ስልክና የትኛውም አይነት የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች ይዘው ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችሉም። ተመዛኞች የታደሠ መታወቂያ በመያዝ ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት (2:30) አንድ ሰዓት ቀደም ብለው በምዘና መስጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት ይኖርባቸዋል ተብሏል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 13❤ 1🤔 1
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ሾል እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 350 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 birr 2023 (3 months ) = 100 birr 🔻 ማሳሰቢያ‼️ ⭐️ Owner transfer ለማድረግ two step verification ሊኖረን ይገባል። ⭐️ ክፍያ በየትኛውም መንገድ እንፈጽማለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Show all...
👍 8

👍 12❤ 3