en
Feedback
ተቅዋ የሱና እና የተውሒድ ቻናል

ተቅዋ የሱና እና የተውሒድ ቻናል

Open in Telegram

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያርገን

Show more
1 249
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1930 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '26
+7
in 0 channels
Get PRO
July '26
+5
in 0 channels
Get PRO
June '26
+4
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '26
+7
in 0 channels
Get PRO
March '26
+4
in 0 channels
Get PRO
February '26
+1
in 0 channels
Get PRO
January '26
+3
in 0 channels
Get PRO
December '25
+1
in 0 channels
Get PRO
November '25
+3
in 0 channels
Get PRO
October '25
+6
in 0 channels
Get PRO
September '25
+1
in 0 channels
Get PRO
August '25
+1
in 0 channels
Get PRO
July '25
+3
in 0 channels
Get PRO
June '25
+7
in 0 channels
Get PRO
May '25
+4
in 0 channels
Get PRO
April '25
+7
in 0 channels
Get PRO
March '25
+8
in 0 channels
Get PRO
February '25
+7
in 0 channels
Get PRO
January '25
+3
in 0 channels
Get PRO
December '24
+1
in 0 channels
Get PRO
November '24
+5
in 0 channels
Get PRO
October '24
+1
in 0 channels
Get PRO
September '24
+5
in 0 channels
Get PRO
August '24
+32
in 0 channels
Get PRO
July '24
+7
in 0 channels
Get PRO
June '24
+13
in 0 channels
Get PRO
May '24
+22
in 0 channels
Get PRO
April '24
+17
in 0 channels
Get PRO
March '24
+24
in 0 channels
Get PRO
February '24
+24
in 0 channels
Get PRO
January '24
+31
in 0 channels
Get PRO
December '23
+58
in 1 channels
Get PRO
November '23
+42
in 1 channels
Get PRO
October '23
+13
in 0 channels
Get PRO
September '23
+17
in 0 channels
Get PRO
August '23
+5
in 0 channels
Get PRO
July '23
+12
in 0 channels
Get PRO
June '23
+30
in 0 channels
Get PRO
May '23
+23
in 0 channels
Get PRO
April '23
+72
in 0 channels
Get PRO
March '23
+117
in 0 channels
Get PRO
February '23
+58
in 0 channels
Get PRO
January '23
+73
in 0 channels
Get PRO
December '22
+27
in 0 channels
Get PRO
November '22
+1
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+19
in 0 channels
Get PRO
August '22
+40
in 0 channels
Get PRO
July '22
+31
in 0 channels
Get PRO
June '22
+38
in 0 channels
Get PRO
May '22
+30
in 0 channels
Get PRO
April '22
+65
in 0 channels
Get PRO
March '22
+31
in 0 channels
Get PRO
February '22
+36
in 0 channels
Get PRO
January '22
+41
in 0 channels
Get PRO
December '21
+20
in 0 channels
Get PRO
November '21
+45
in 0 channels
Get PRO
October '21
+37
in 0 channels
Get PRO
September '21
+51
in 0 channels
Get PRO
August '21
+30
in 0 channels
Get PRO
July '21
+16
in 0 channels
Get PRO
June '21
+26
in 0 channels
Get PRO
May '21
+24
in 0 channels
Get PRO
April '21
+57
in 0 channels
Get PRO
March '21
+67
in 0 channels
Get PRO
February '21
+67
in 0 channels
Get PRO
January '21
+85
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 278
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
🍒. የአንድ አፍታ ስሜት፤ የዘላለም ጸጸት! 🍒 ስንትና ስንት ወጣቶች (ወንዶችም ሆኑ ሴቶች) በግል መልእክት (Inbox) የሚደረጉ ወሬዎች ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቃላትና ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ይመስሏቸዋል። በማህበራዊ ሚዲያ በሚላኩ ምስጢራዊ መልእክቶች ውስጥ የሚጀመሩ ጨዋታዎች መጀመሪያቸው ቀለል ያሉ ይመስላሉ። ነገር ግን በጊዜ ሂደት ልብን በሐራም ፍቅር እያጠመዱ፣ የነፍስን ሰላም እያደፈረሱ ከአላህ ጋር የነበረን ጥልቅ ግንኙነትና የኢባዳ ጥካሬንና ጣዕምን እያጠፉ ይሄዳሉ። ድብቅ ንግግሮችና ከአጅነቢ ጋር የሚደረጉ የጽሑፍ ልውውጦች ተራ ስህተት አይደሉም፤ ይልቁንም ወንጀልን ወንጀል የሚወልድበት፣ የልብን ብርሃን የሚያጠፋበትና ሰውን ወደ አደገኛ ጥፋት የሚስብ የሸይጧን የመጀመሪያ መረብ ናቸው። t.me/ibrahim_furii

2
« በሁለት ጉዳዮች ቀልድን ተጠንቀቅ ፤ አንደኛ፣  (በዲን) ጉዳይ ላይ። ሁለተኛ በሰዎች ክብር ስምና (ማዕረግ) ላይ።» فاحذر بارك الله فيك ! |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
71
3
«ምግቡ እንዳይተርፍ ጨርሰህ ብላው!» ተብሎ፤ እህል ደመኛ ይመስል ቆማችሁ መሄድ እስከሚያቅታችሁ ድረስ ጠቅጥቃችሁ የምትበሉ ሰዎች፤ ማባከኑ እንዳለ ሆኖ ከመጠን በላይ ወደ ውስጥ ማስገባትስ ኢስራፍ (ማባከን) አይደለም ወይ
134
4
« عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال •
61
5
No text...
1
6
ግቡና ተመልከቱ አጃኢብ
113
7
https://www.tiktok.com/@tewfikidris0?_r=1&_t=ZS-96Iu7dPOP49
113
8
ይድረስ! ~ 1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከእናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? 2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወ
ይድረስ! ~ 1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከእናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? 2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል? 3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ: እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው? ይድረስ ለሁላችን፡ እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?! - ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
104
9
ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
140
10
ረመዷን በሰላም አደረሰን ረመዷን ሙባረክ ለሁላችን 🎙ኑር«የፋሩቅ አባት» t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
122
11
* የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዷን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው። እየቻልክ ከሆነ ስላዘገየህ ይቅርታ ጠይቀህ፣ ለውለታቸው
* የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዷን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው። እየቻልክ ከሆነ ስላዘገየህ ይቅርታ ጠይቀህ፣ ለውለታቸው አመስግነህ መልስ። * የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ። ነገ ከባድ ቀን ነው። * የበደሉህን ይቅር በል። በይቅርታ ውስጥ ብዙ ኸይር አለ። * መክፈል የማይችል ሰው ላይ ሐቅ ካለህ ብትችል እለፍ ወይም ቀንስላቸው። ካልሆነ ጊዜ ስጣቸው። "የትም ገብታችሁ አምጡ" አትበል። ወንጀል ላይ ገብተው ቢሰጡህ ሐላል አይሆንልህም። * ስትሸጥም ስትገዛም ገር እና ቅን ሁን። ገዥም ሻጭም ሆነህ ሶደቃ የምታደርግበት ሁኔታ እንዳለ አስተውል። * ግብይትህ ላይ ከውሸት፣ መሀላ ከማብዛት፣ ከማታለል፣ ... ተጠንቀቅ። ጊዜ ካለህ ቁርኣን ቅራ። ዚክር አድርግ። * ቤትህ ውስጥ ሰላም ሁን። ከጭቅጭቅ ራቅ። ሶብር ይኑርህ። ለሚስትህ፣ ለልጆችህ አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ሁን። ከአላህ በታች ያላንተ ማን አላቸው? ለባልሽ ምቹ ሁኚ። አንቺ ፈተና ከሆንሽበት ውሎውን ሁሉ ሰላም ያጣል። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
131
12
ቁርአን እየቀራህ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚልህ ከሆነ፤ ቂርአት እየቀራህ የሚሰለችህ ከሆነ፤ ስራ ስትሰራ ዝም ብሎ ሚደክምህና ሰውነትህ ልፍስፍስ የሚል ከሆነ ከአይነ ናስ ምልክቶች መካከል ነውና ለራስህ ሩቃ አድርግ። የጠዋት የማታ ዚክር ላይ ጠንክር፣ ቁርአን በኢባዳና በሩቃ ንያ አብዝተህ ቅራ ፍቱን መድሀኒቱ ይህ ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
139
13
ምርጥ «ጓደኛ» ማለት እሱ ፊት ወንጀል መስራት የምታፍርበት አይነት ሰው ነው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics
112
14
✍ተገላልጠሽ ወተሽ የዛሬ ጊዜ ወንዶች አትበይ ሰተር በይና የዛኔ የዛሬ ጊዜ ወንዶች ትያለሽ። ምክኒያቱም እንደፈለግሽ ተገላልጠሻል። ማሳበበያ የለሽም።
154
15
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
136
16
የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው  አቅም ልክ  የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው
169
17
የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው  አቅም ልክ  የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው
1
18
ከሰለፎች አንደበት ~ ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ "እስቲ ዱንያን ግለፅልን?" ተብለው ተጠየቁ። * ''ላስረዝም ወይስ ላሳጥር? " አሉ። - "አይ አሳጥር" አሏቸው። * "ሐላሏ ሒሳብ አለበት። ሐራሟ እሳት አለበት" አሉ። [አዙህድ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 17] ወዳጄ! ከሐራም ተቆጠብ። በሐላል ሪዝቅህ ደግሞ አላህ ግዴታ ያደረገብህን ግዴታ ተወጣ። ባልተገባ ቦታ አታውጣው። ገንዘብ ለማይጠቅምበት ቀን ለነገ ስንቅ የሚሆንህ ኸይር ስራ ላይ ተካፈልበት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
184
19
اسلام عليكم ورحمتالله وبركاته የሚሸጥ የቆየ ግሩፕ ያላችሁ 2021 2022 ወይም 2023 ያለው ስለምገዛ በውስጥ ያላችሁ በውስጥ አዋሩኝ👇👇👇 @ibnidrisimam @ibnidrisimam
177
20
⎗ كونوا رجالا....! ⎘ ወንድ ሁኑ ! وصونوا بناتكم وحافظوا عليهن وعلموهن وأدبوهن وراقبوهن ولا تتركوا لهن المجال في الإنحراف والخروج عن #الآداب_الإسلامية . « ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ፣ አስተምሯቸው፣ገስጿቸው እና ተመልከቷቸው፣ ከኢስላማዊ ሥነ ምግባርም እንዲያፈነግጡ እና እንዲርቁ አትፍቀዱላቸው። ☈ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
181