ተቅዋ የሱና እና የተውሒድ ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያርገን
نمایش بیشتر1 235
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-1630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+24
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+31
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+58
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+42
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+23
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+72
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+117
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+58
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+73
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+19
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+31
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+38
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+65
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+31
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+41
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+20
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+45
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+37
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+51
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+57
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+67
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+85
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+4 278
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
🍒. የአንድ አፍታ ስሜት፤ የዘላለም ጸጸት! 🍒
ስንትና ስንት ወጣቶች (ወንዶችም ሆኑ ሴቶች) በግል መልእክት (Inbox) የሚደረጉ ወሬዎች ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቃላትና ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ይመስሏቸዋል።
በማህበራዊ ሚዲያ በሚላኩ ምስጢራዊ መልእክቶች ውስጥ የሚጀመሩ ጨዋታዎች መጀመሪያቸው ቀለል ያሉ ይመስላሉ። ነገር ግን በጊዜ ሂደት ልብን በሐራም ፍቅር እያጠመዱ፣ የነፍስን ሰላም እያደፈረሱ ከአላህ ጋር የነበረን ጥልቅ ግንኙነትና የኢባዳ ጥካሬንና ጣዕምን እያጠፉ ይሄዳሉ።
ድብቅ ንግግሮችና ከአጅነቢ ጋር የሚደረጉ የጽሑፍ ልውውጦች ተራ ስህተት አይደሉም፤ ይልቁንም ወንጀልን ወንጀል የሚወልድበት፣ የልብን ብርሃን የሚያጠፋበትና ሰውን ወደ አደገኛ ጥፋት የሚስብ የሸይጧን የመጀመሪያ መረብ ናቸው።
t.me/ibrahim_furii
| 2 | « በሁለት ጉዳዮች ቀልድን ተጠንቀቅ ፤ አንደኛ፣ (በዲን) ጉዳይ ላይ። ሁለተኛ በሰዎች ክብር ስምና (ማዕረግ) ላይ።»
فاحذر بارك الله فيك !
|•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru | 95 |
| 3 | «ምግቡ እንዳይተርፍ ጨርሰህ ብላው!» ተብሎ፤ እህል ደመኛ ይመስል ቆማችሁ መሄድ እስከሚያቅታችሁ ድረስ ጠቅጥቃችሁ የምትበሉ ሰዎች፤ ማባከኑ እንዳለ ሆኖ ከመጠን በላይ ወደ ውስጥ ማስገባትስ ኢስራፍ (ማባከን) አይደለም ወይ | 134 |
| 4 | « عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
• | 61 |
| 5 | بدون متن... | 1 |
| 6 | ግቡና ተመልከቱ አጃኢብ | 113 |
| 7 | https://www.tiktok.com/@tewfikidris0?_r=1&_t=ZS-96Iu7dPOP49 | 113 |
| 8 | ይድረስ!
~
1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡
ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከእናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል?
2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡
የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል?
3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ:
እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው?
ይድረስ ለሁላችን፡
እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?!
-
ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 104 |
| 9 | ሰዑዲያ ነገ ረቡዕ ረመዷን የረመዷን የመጀመሪያ ቀን እንደሆነ አውጃለች። እንኳን አደረሰን። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 140 |
| 10 | ረመዷን በሰላም አደረሰን
ረመዷን ሙባረክ ለሁላችን
🎙ኑር«የፋሩቅ አባት»
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi | 122 |
| 11 | * የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዷን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው። እየቻልክ ከሆነ ስላዘገየህ ይቅርታ ጠይቀህ፣ ለውለታቸው አመስግነህ መልስ።
* የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ። ነገ ከባድ ቀን ነው።
* የበደሉህን ይቅር በል። በይቅርታ ውስጥ ብዙ ኸይር አለ።
* መክፈል የማይችል ሰው ላይ ሐቅ ካለህ ብትችል እለፍ ወይም ቀንስላቸው። ካልሆነ ጊዜ ስጣቸው። "የትም ገብታችሁ አምጡ" አትበል። ወንጀል ላይ ገብተው ቢሰጡህ ሐላል አይሆንልህም።
* ስትሸጥም ስትገዛም ገር እና ቅን ሁን። ገዥም ሻጭም ሆነህ ሶደቃ የምታደርግበት ሁኔታ እንዳለ አስተውል።
* ግብይትህ ላይ ከውሸት፣ መሀላ ከማብዛት፣ ከማታለል፣ ... ተጠንቀቅ። ጊዜ ካለህ ቁርኣን ቅራ። ዚክር አድርግ።
* ቤትህ ውስጥ ሰላም ሁን። ከጭቅጭቅ ራቅ። ሶብር ይኑርህ። ለሚስትህ፣ ለልጆችህ አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ሁን። ከአላህ በታች ያላንተ ማን አላቸው? ለባልሽ ምቹ ሁኚ። አንቺ ፈተና ከሆንሽበት ውሎውን ሁሉ ሰላም ያጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 131 |
| 12 | ቁርአን እየቀራህ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚልህ ከሆነ፤ ቂርአት እየቀራህ የሚሰለችህ ከሆነ፤
ስራ ስትሰራ ዝም ብሎ ሚደክምህና ሰውነትህ ልፍስፍስ የሚል ከሆነ ከአይነ ናስ ምልክቶች መካከል ነውና ለራስህ ሩቃ አድርግ። የጠዋት የማታ ዚክር ላይ ጠንክር፣ ቁርአን በኢባዳና በሩቃ ንያ አብዝተህ ቅራ ፍቱን መድሀኒቱ ይህ ነው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru | 139 |
| 13 | ምርጥ «ጓደኛ» ማለት እሱ ፊት
ወንጀል መስራት የምታፍርበት
አይነት ሰው ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics | 112 |
| 14 | ✍ተገላልጠሽ ወተሽ የዛሬ ጊዜ ወንዶች አትበይ
ሰተር በይና የዛኔ የዛሬ ጊዜ ወንዶች ትያለሽ።
ምክኒያቱም እንደፈለግሽ ተገላልጠሻል።
ማሳበበያ የለሽም። | 154 |
| 15 | ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን | 136 |
| 16 | የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው አቅም ልክ የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው | 169 |
| 17 | የእኛ የሰው ልጆች ትልቁ ጥበብ ጌታ አላህ /ሱ.ወ/ መፍራት ሲሆን ትንሹ ጥበባችን ደግሞ ራሳችንን ማወቅና በምንችለው አቅም ልክ የሚመጥነን የሆነን መልካም ነገር መፈፀም ነው | 1 |
| 18 | ከሰለፎች አንደበት
~
ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ "እስቲ ዱንያን ግለፅልን?" ተብለው ተጠየቁ።
* ''ላስረዝም ወይስ ላሳጥር? " አሉ።
- "አይ አሳጥር" አሏቸው።
* "ሐላሏ ሒሳብ አለበት። ሐራሟ እሳት አለበት" አሉ።
[አዙህድ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 17]
ወዳጄ! ከሐራም ተቆጠብ። በሐላል ሪዝቅህ ደግሞ አላህ ግዴታ ያደረገብህን ግዴታ ተወጣ። ባልተገባ ቦታ አታውጣው። ገንዘብ ለማይጠቅምበት ቀን ለነገ ስንቅ የሚሆንህ ኸይር ስራ ላይ ተካፈልበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 184 |
| 19 | اسلام عليكم ورحمتالله وبركاته
የሚሸጥ የቆየ ግሩፕ ያላችሁ
2021
2022
ወይም 2023 ያለው ስለምገዛ በውስጥ ያላችሁ በውስጥ አዋሩኝ👇👇👇
@ibnidrisimam
@ibnidrisimam | 177 |
| 20 | ⎗ كونوا رجالا....!
⎘ ወንድ ሁኑ !
وصونوا بناتكم وحافظوا عليهن وعلموهن وأدبوهن وراقبوهن ولا تتركوا لهن المجال في الإنحراف والخروج عن #الآداب_الإسلامية .
« ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ፣ አስተምሯቸው፣ገስጿቸው እና ተመልከቷቸው፣ ከኢስላማዊ ሥነ ምግባርም እንዲያፈነግጡ እና እንዲርቁ አትፍቀዱላቸው።
☈ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru | 181 |
