en
Feedback
Sadat_Text_Posts

Sadat_Text_Posts

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel Sadat_Text_Posts

Channel Sadat_Text_Posts (@sadattextposts) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 532 subscribers, ranking 18 731 in the News & Media category and 3 222 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 532 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -85 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.

10 532
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-8530 days
Posts Archive
ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ ዋሪዳ? በማስረጃ ብቻ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6854
ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ ዋሪዳ? በማስረጃ ብቻ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6854

ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ ዋሪዳ? በማስረጃ ብቻ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡ 1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣ 2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣ 3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣ 4)
የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡ 1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣ 2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣ 3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣ 4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡ ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6845

የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡ 1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣ 2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣ 3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣ 4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡ ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡ የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥ
የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡ የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6841

የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡ የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

አሰላሙአለይኩም ተከታታይ የኪታቡ ቂርአት፣ ዘውትር ሀሙስ እና አርብ፣ የኪታቡ ስም ሪያዱ ሷሊሂን፣ ኪታቡ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

photo content

photo content

ኢስላምን ለልጆች ማስተማር፡፡ ክፍል 1 እድሜያቸው ከ3-6 አመት ላሉ ታስቦ የተዘጋጀ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3851

ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ። እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም። ትክክለኛው እምነት 1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣ 2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣ 3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣ 4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣ 5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣ 6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል። እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ። አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302

አቡበክር አሲዲቅ ከነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር 3 ቀን ከለሊት ዋሻ ውስጥ ህይወቱን ለመስዋት አቅርቦ አብሯቸው ነበር። ከአላህ ቀጥሎ እሳቸውን እንደሱ የወደደ የለም። ነገር ግን "መውሊድን ልደታቸውን" አንድም ቀን አላከበረም። እኛ ከአቡበክር ሲዲቅ በልጠን ነውን "የተወለዱበትን ቀን ለሳቸው ያለንን ውዴራ ለመግለፅ ነው።" ብለን የምናከብረው??? የሚያሳዝነኝ መቼም በዲን ላይ የሚጨመር ነገር ሁሉ ጥፋት መሆኑን ለማወቅ የፈለገ ይህን ልብ ይበል። ነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን በቁርጥ አትታወቅም። እሺ እንበልና ረቢአል አወል 12 ይሁን። የሞቱበት ግን በቁርጥ ረቢአል አወል 12 ነው። እንዴት ሰው የሚወደው ሰው የሞተበትን ቀን ሲጨፍርበት ይውላል??? እውነተኛዎቹ የረሱል ወዳጆች (አነስ ኢብን ማሊክ) እንዲህ ይላሉ "መዲና ከተማ የአላህ መልክተኛ እንደገቡባት ቀን አላበራችም፣ እሳቸው እንደሞቱበት ቀንም አልጨለመችም።" ሰሀባዎች ዘንድ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሞቱበት ቀን ያሳዘናቸው እንጂ ዛሬ እንደምናየው የሚጨፈርበት ቀን አልነበረም። እስቲ አላህን እንፍራ። https://t.me/SadatTextPosts

አሰላሙአለይኩም መፀሀፎችና ፓምፍሌቶችን በአንድ Android App ለማግኘት አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም እህቶች ባለፈው ቃል በገባነው መሰረት ሁሉንም የሳዳት ከማል ስራዎች የሆኑትን መጽሐፍቶች እና ፓምፕሌቶች በአንድ የያዘ አፕልኬሽን ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Tewhide.sadatkemal

አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት፡፡ እናት ሀገራችን ሰላም አጥታ ምጥ ላይ ናት፡፡ እናቶቻችንንም ሆነ ሀገራትን ከገቡበት ምጥ የሚገላግላቸው ከ ሰባት ሰማይ በላይ ያለው ብቸኛ አምላክ አላህ ነው፡፡ የ
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት፡፡ እናት ሀገራችን ሰላም አጥታ ምጥ ላይ ናት፡፡ እናቶቻችንንም ሆነ ሀገራትን ከገቡበት ምጥ የሚገላግላቸው ከ ሰባት ሰማይ በላይ ያለው ብቸኛ አምላክ አላህ ነው፡፡ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ወደ አላህ እውነተኛ ንሰሃ በመግባት፣ እሱን ሰላም ስጠን ብለን በመለመን ሰላሙን እንዲያዘንብልን በዚህ በተከበረው ረመዳን ወር እንለምነው፡፡

photo content

photo content

photo content

photo content