cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወርቃማ ንግግሮች

ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና። አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg

Show more
Advertising posts
16 594
Subscribers
+2324 hours
+1757 days
+44430 days
Posts Archive
🌷ቀጥታ ስርጭት ተጀመረ 🌷 እርዕስ ትዳር እና ኢስላም 🎙 በኡስታዝ  ኢብራሂም ከይረድን   ገባ ገባ በሉ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወሻ እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:30 ትዳር እና ኢስላም በሚለዉ ቻናላችን ፕሮግራምአለን ሁላችሁም ተጋብዛችሁአል ማንም እዳይቀር                         እኮን መቅረት እና ማርፈድያስቆጫል              እርዕስ ትዳር እና ኢስላም 🎙 በኡስታዝ  ኢብራሂም ከይረድን   ሸርርርርርር የቻናሉ ሊንክ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
Show all...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
🔺የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】 🔻በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል። 📚 رواهُ مسلم
Show all...
👍 35 1
Show all...
👍 4
ቻናል እንዲያድግላቹ የምትፈልጉ ሊንክ ላኩልኝ በውስጥ መስመር መስፈርት ከ1.5k በላይ👇 @twhidfirst1 @twhidfirst1
Show all...
📲ከቀጥታ ስርጭት የተወሰደ ሙሀደራ የሙሀደራው ርዕስ ሴቶችን በኒካህ ምክናየት ለሚያሰቃዩ ወንዶች በወንድማችን ጀማል አቡ አይመን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
👍 11
ተጀመረ   የሙሀደራው ርዕስ { ሴቶችን በኒካህ ማሰቃየት } 🎙 በወንድማች ጀማል አቡ አይመን✅ ቻናል t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
👍 1
🌷🌷  የሙሀደራ ፕሮግራም 🌷🌷 ዛሬ  ምሽት 3:20 በአላህ ፍቃድ ትዳር እና ኢስላም በሚለው የቴሌግራም አድራሻችን የሙሀደራ ፕሮግራም  አለን 🎙 በወንድማች ጀማል አቡ አይመን✅ የሙሀደራው ርዕስ { ሴቶችን በኒካህ ማሰቃየት } ቻናል▶ 👇👇👇 ተቀላቀሉ በጉጉት ጠብቁ እስከሚጀመር 👇 ሼር ይደረግ t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
👍 1
በቀላሉ  አንድ ግዜ click የሚለውን በመጫን ብቻ  ተጋበዙልኝ +🌷
Show all...
Click 👍
click 🌷
በቀላሉ አንድ ግዜ click የሚለውን በመጫን ብቻ ተጋበዙልኝ +🌷
Show all...
click ✍
+_click 🌷
Photo unavailableShow in Telegram
"ለስኬት ምንም አይነት አስማት የለም ስኬት ለሚታገሉት እና ሰበቡን ለሚያደርሱ ባሪያዎቹ ብቻ ነው። ~ አላህ ለወፍ ሲሳይን ይሰጠዋል እንጂ ወደ ጎጆው አያመጣለትም። አትስነፉ አብሽሩልን። ውጥናችሁ የሚሳካባት ያበበ ያ ሸበረቀ ሸጋ ቀን ይሁንልን።
Show all...
👍 42🥰 8 3
«ትዳርና ተያያዥ ነጥቦች» ሚስት ወይም ባል መምረጫ መሰረታዊ ነጥቦች 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ትዳርና ኢስላም ቻናል ተለቋል👇 add የተመረጡ🌷
Show all...
ሙሀደራው ለማግኘት 👈
🌿+click 🏆
+add
ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የተወደደ ቻናል 👇 +add
Show all...
👍 3
+ADD
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ወድ የሱና ወንድም እህቶቼ  ከሶመኑ የቻናል promotion ተቋርጦ ቆይቷል ምክንያት account delete በመሆኑ በድጋሚ በአላህ ፍቃድ  ይጀመራል የቻናል ሊንክ ላኩ ማሳሰቢያ  አዳዲስ ቻናሎች አላህ በፈቀደልኝ ልክ አጣርቼ ነው ምቀበለው  ሲለዚህ ቻናሉ ከሱና ያፈነገጠ ከሆነ አልቀበል። ሊንክ👇 @twhidfirst1 @twhidfirst1
Show all...
ጥያቄ ፎቶ ማንሳት መነሳት ይፈቀዳል ?? መልሱ ከታች በአንዱ ቻናል አለ 👇 +add
Show all...
1
መልስ ❓
ቻናሉ ለማግኘት 💯👈
ቻናል እንዲያድግላቹ የምትፈልጉ ተደራሽ እንዲሆን በጋራ የምናድግበት መንገድ አለ ሊንክ ላኩልኝ በውስጥ መስመር መስፈርት ከ1k በላይ👇 @twhidfirst1 @twhidfirst1
Show all...
👍 1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ወድ የሱና ወንድም እህቶቼ  ከሶመኑ የቻናል promotion ተቋርጦ ቆይቷል ምክንያት account delete በመሆኑ በድጋሚ በአላህ ፍቃድ  ይጀመራል የቻናል ሊንክ ላኩ ማሳሰቢያ  አዳዲስ ቻናሎች አላህ በፈቀደልኝ ልክ አጣርቼ ነው ምቀበለው  ሲለዚህ ቻናሉ ከሱና ያፈነገጠ ከሆነ አልቀበል። ሊንክ👇 @twhidfirst1 @twhidfirst1
Show all...
👍 2
ሙሽራው አዲስቱን ሚስት ይዞ ጫጉላ ክፍል ገባ። ፊቷ ላይ የሸፈነችውን መቅረምያ ከፈት ሲያደርገው ፈፅሞ ያልጠበቃት ጥቁር ሴት ሁና ተመለከታት። ተበሳጭቶ ትቷት ተኛ። ብስጭቱ ለቀናት ኩርፍያን ወልዶ ለተከታታይ ቀናት ብቻውን አደረ። ሙሽሪት በጥቁረቷ መ'ጠላቷን በተገነዘበች ግዜ፦‹‹ማሊክ! ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ስር ተሸሽጎ ይሆናል›› ብላ በቅኔ ወደ አልጋ ጠራችው። ያችን ሌት አብረው አደሩ። ግና ጥቁረቷ ምቾት የነሳው ባል ዳግም ወደ ኩርፍያው ገባ። በዚህኛው ዙር ግን ኩርፍያው 20 አመታትን የፈጀ ነበር። ባል ከእንዲት ቀን የጫጉላ አዳር በኋላ ከተማይቱን ትቶ ጠፋ። ከ20 አመታት ቆይታ በኋላ ባል ወደ ከተማይቱ ዳግም ተመለሰ። መዲና ሲገባ ወደ ቀዬው ከመሄዱ በፊት መስጅድ ለሰላት ገባ፤ ከመስጅዱ ውስጥ ሰዎች አንድን ሰው ከበውት በተመስጦ እና በፅሞና ሲያዳምጡት ተመልክቶ ጠጋ ብሎ ተቀመጠ። ንግግሩ ማራኪ ነው፣ አገላለፁ እፁብ ነው፦‹‹ይሁ ምጡቅ ማን ይሁን?›› ብሎ ሀገሬውን ጠየቀ። ‹‹አባቱ ማሊክ ይባላል። ይህ ልጅ ሳይወለድ በፊት የዛሬ 20 አመት ነበር ከዚህ ከተማ የጠፋው›› ብለው የገዛ ታሪኩን ባዳ አድርገው አወጉት። ግራ መጋባት ወረረው፣ የጥፋተኝነት ስሜት አሳፈረው። ወደ ልጁ ተጠግቶም፦‹‹እቤታችሁ ውሰደኝ›› ብሎ ተማፀነ። ልጅም እንግዳውን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ። ግና እንግዳው ደጅ ላይ ቁሞ፦‹‹ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ስር ተሸሽጎ ይሆናል ብለህ ለእናትህ ንገርልኝ›› ብሎ ላከው። ልጅም ገብቶ መልዕክቱን አደረሰ። እናት በትዝታ ወደ ኋላ 20 አመታትን አወሳች፤ ቂም ስሜቷን ውጣ፦‹‹ልጄ ውጣ አባትህን ተቀብለህ አስገባው፤ ለ20 አመታት በመጥፋቱም ፈፅሞ እንዳትወቅሰው›› ብላ ትዳሯ ላይ ዳግም ህይወት ዘራች። ይህች ጥቁር እናት ለበርካታ ዘመናት ትውልዶች የሚሸጋገር የሀዲስ ጥርቅሞችን የሰነደ ልጅም በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ለኡመቱ አበረከተች።
Show all...
👏 59👍 32 23
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አድሚኖች ከላይ ያለው promotion አትደልቱት ይህ ለመጨረሻ ግዜ ነው ከዚህ በኋላ ላይለቀቅ ይችላል ።
Show all...
ከእነኚህ እጅግ ጠቃሚ ቻናሎች የቱ የቱ አላችሁ ??
Show all...
🌷ቻናሎቹ ለማየት🌷 👈
💯ሁሉንም ለመቀላቀል click 🏆
💯✍
💜 በጃሂሊያ ዘመን ሴት ባሮችና አገልጋዮች በማንኛውም ሰአት ይሸጡና ይገዙ ነበር ። ለግብይት መቅረባቸውም መዋዋብና መገላለጥ ትልቁ ምልክታቸው ነበር ። ክብር ካላቸው ሴቶች የሚለዩትም በዚሁ ነበር ። አሁን ላይ ተዋውበው የሚገላለጡ ሴቶቻችን ምን አስበው ነው?
Show all...
👍 32👏 3 1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ የሱና ቻናል ባለቤቶች member ማሳደግ ወይምተደራሽነቱ እንዲሰፋ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር  link ላኩ በአላህ ፍቃድ ተያይዘን እናድጋለን ማሳሰቢያ:-  ከ1500 በላይ ሜምበር ያለው ቻናል ብቻ ነው 👇 ከዛ በታች አልቀበልም። @twhidfirst1 @twhidfirst1  👈
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረስህ/ሽ ብትባሉ እንኳ እንኳን አብሮ አደረሰን ማለት አይቻልም አደለም እኛ ልንላቸው ይቅርና እኛ እኮ አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ነን ምን አገባን ¿ ፈጣሪ አይወለድ ። አይደለም ልደት ሊከበርለት ይቅርና وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَـٰنُ وَلَدًا «አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَـٰنِ وَلَدًا ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَـٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡ إِن كُلُّ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ إِلَّا آتِي الرَّحْمَـٰنِ عَبْدًا በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ (ሱርቱ መርየም፣ 88 - 93) ቻናሉ ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ👇 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
👍 25 1
ሕይወትና ሞት!(በአጭሩ) تبارك الذي بيده الملك وهو على كل شيئ قدير. الذي خلق الموت والحياة ليبلوكم أيكم أحسن عملا. #القرءآن  If you live your life as a moral person your soul should be in balance, and death is simply the natural way to free your soul and guide it to the eternal truths and virtues. #Socrates ከራሴ ሀሳብ ጋር አቃርቤ ስፈስረዉ "ከሕሊና ጋር የታረቀ ሕይወት ከኖርክ ሁሌም ሚዜናዊ ሕይወት ይኖርሀል። በዚህ ጊዜ ሞት ሩሕን ነጻ ማዉጫ ጣፋጩ መንገድ ይሆናል። ወደ ዘልዓለማዊ እዉነተኛና የደስታ ሕይወትም ያሻግራል" እንደማለት!። እስኪ ተከታዩን ምናባዊ ስሜት እንቃኘዉ: አንድ ቀን ወደ ህይወት ከተማ ገባሁ። አስደናቂ ነገሮችንም አስተዋልኩኝ። ልቦች ሲሸጡና ሕሊናዎች ሲገዙ አየሁ። በዘመን መሬት ላይ የወደቁ ስሜቶች ሰዎች ሲረጋግጧቸዉ ታዘብኩ። በዚህ መሀል እዉነትን ማንም በማያልፍበት ሰፊ ግን የድሮ መንገድ መሀል ከርቀት ተመለከትኩ። እብለትና ዉሸትንም በተንጣለለ ጎዳና ላይ ብዙዎቸ ሲቀባበሉት ታዘብኩ። የቆየ የመንገድ ዳርቻም ላይ ንጽህናንና ታማኝነትን አየሁ። ያየሁት እጅግ ይደንቅ ነበር..! ህይት ቆንጆ ነበረች ግን መልክ የላትም።  አትስብም፤ አትማርክም፤ በዉብ ፊቷ ላይ የተንደበደበዉ ማዲያቷ አጠቋቁሯት ሸካራና አስቀያሚ አስመስሏታል!። የፊቷ ቆዳ እስኪጸዳ ብዙ ጊዜ ገንዘብና ጉልበት ይጠይቃል! ያደክማል!። ዋጋዉን የከፈለ ግን ከዚያ ወዲያ ዉበትን ከሞት ይቆጥረዋል!። እየተንከባከባት ኑሮ ይሞታል!። ሙቶም ለዘልዓለም በርሷ ሕያዉ ይሆናል!። በስተመጨረሻም እርሱ ራሱ ወደ ዉበት ይቀየራል!። ሞት በርሷ ስለሚሞት እርሱ  ሳይሞት እርሷ በዉስጡ እየኖረች ህይወት ዉበት: ዉበትም ህይወት ሁኖ ይኖራል!። በመግቢያዉ ላይ የሰፈረዉ የቁርአን አንቀጽ ዓለም በደግነት ላይ እንጂ አትቆምም ይለናል። ሕይወትና ሞት ተቃራኒ ይመስላሉ። አንደኛዉ ጣፋጭ ሌላኛዉ መራራ። ሁለቱ ግን ሁሉም የሚቀምሳቸዉ እዉነት ናቸዉ። ግን ደግሞ አንጻራዊ ናቸዉ። ሚስጥራቸዉን ለተረዳ ሰዉ ሞትም ጣፋጭ ጽዋ ሲሆን ምስጢሩ ለተሰወረበት ሕይወትም መራራ ሬት ትሆናለች እያለን ነዉ። የተረዳዉ ካልተረዳዉ በምን ይለያል? ካልን መረዳት ደግነትን ይወልዳል ይላል ቁርአን!። ራስን ለመልካምነት ማስገዛት በራሱ ሕይወት ነዉ። ሕይወትና ሞትን የፈጠረዉ ጌታ የሁሉ ነገር ንጉስ፣ በሁሉ ነገር ላይ ቻይና በረከተ ሰፊ ነዉ። ቁርአን/ሱረቱል ሙልክ/1-2 كل الناس يغدو فبائع نفسه، فمعتقها أو موبقها/ ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ!: ሁሉም ነፍሱን የሚሸጥ ሲሆን ከፊሉ በመልካም ትርፍ ነጻነቷን ያዉጃል: ሌላዉ በኪሳራ ለባርነት ይዳርጋታል!።" ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)
Show all...
👍 23😢 2 1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለሰለፊይ የቻናል ባለቤቶች ..... እንደሚታወቀው የሱና ቻናሎች ብዙ ናቸው። ቻናሎችን ተደራሽነታቸውን ለማስፋትና ተከታዮቻቸውን ለማብዛት ፍላጎት ያላችሁ ብቻ @twhidfirst1 👈ገብታችሁ የቻናላችሁን ሊንክ ላኩልኝ። ቻናሉን አይቼ የሱና ቻናል ከሆነ አስገባችኋለው። ማሳሰቢያ:- ቻናሉ ከሱና ያፈነገጠ፣ የነሺዳ የቢድዐ መገኛ ከሆነ አንቀበልም። እናም ቻናሉ ከ1500 በላይ መሆን አለበት
Show all...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራቹህ የቻናላችን ቤተሰቦች ሳትርቁ ጠብቁን የሙሀደራ ፕሮግራም በወንድማችን አቡ አይመን ይኖረናል ሌሎችም ፕሮግራሞች ይኖሩናል እስከዚያው ሸር እያደረጋቹህ ፕሮግራሙ የሚተላለፈው↘️↘️↘️ https://t.me/+JZhIBzu2bKU2OTU0
Show all...
👍 2