en
Feedback
ከመጽሐፍት ዓለም!

ከመጽሐፍት ዓለም!

Open in Telegram

Books only! This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books ! Join and share @Books_worldd አስተያየት @BooksWorlddd_bot ! @books_worlddd መወያያ ግሩፕ #share

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ከመጽሐፍት ዓለም!

Channel ከመጽሐፍት ዓለም! (@books_worldd) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 39 599 subscribers, ranking 675 in the Books category and 870 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 39 599 subscribers.

According to the latest data from 05 May, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -339 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Books only! This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books ! Join and share @Books_worldd አስተያየት @BooksWorlddd_bot ! @books_worlddd መወያያ ግሩፕ #share

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 May, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.

39 599
Subscribers
No data24 hours
-637 days
-33930 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
May '26
May '26
+5
in 0 channels
April '26
+20
in 0 channels
Get PRO
March '26
+17
in 2 channels
Get PRO
February '26
+45
in 0 channels
Get PRO
January '26
+22
in 0 channels
Get PRO
December '25
+22
in 0 channels
Get PRO
November '25
+23
in 2 channels
Get PRO
October '25
+18
in 0 channels
Get PRO
September '25
+18
in 0 channels
Get PRO
August '25
+49
in 0 channels
Get PRO
July '25
+34
in 0 channels
Get PRO
June '25
+21
in 1 channels
Get PRO
May '25
+28
in 0 channels
Get PRO
April '25
+39
in 1 channels
Get PRO
March '25
+30
in 0 channels
Get PRO
February '25
+31
in 0 channels
Get PRO
January '25
+36
in 0 channels
Get PRO
December '24
+44
in 0 channels
Get PRO
November '24
+27
in 0 channels
Get PRO
October '24
+203
in 0 channels
Get PRO
September '24
+97
in 2 channels
Get PRO
August '24
+71
in 2 channels
Get PRO
July '24
+46
in 1 channels
Get PRO
June '24
+128
in 0 channels
Get PRO
May '24
+427
in 0 channels
Get PRO
April '24
+431
in 0 channels
Get PRO
March '24
+299
in 2 channels
Get PRO
February '24
+243
in 1 channels
Get PRO
January '24
+128
in 0 channels
Get PRO
December '23
+113
in 1 channels
Get PRO
November '23
+170
in 0 channels
Get PRO
October '23
+150
in 1 channels
Get PRO
September '23
+170
in 0 channels
Get PRO
August '23
+299
in 0 channels
Get PRO
July '23
+319
in 0 channels
Get PRO
June '23
+291
in 0 channels
Get PRO
May '23
+298
in 0 channels
Get PRO
April '23
+285
in 0 channels
Get PRO
March '23
+283
in 0 channels
Get PRO
February '23
+164
in 0 channels
Get PRO
January '23
+321
in 0 channels
Get PRO
December '22
+187
in 0 channels
Get PRO
November '22
+240
in 0 channels
Get PRO
October '22
+143
in 0 channels
Get PRO
September '22
+259
in 0 channels
Get PRO
August '22
+168
in 0 channels
Get PRO
July '22
+259
in 0 channels
Get PRO
June '22
+212
in 0 channels
Get PRO
May '22
+166
in 0 channels
Get PRO
April '22
+232
in 0 channels
Get PRO
March '22
+311
in 0 channels
Get PRO
February '22
+175
in 0 channels
Get PRO
January '22
+154
in 0 channels
Get PRO
December '21
+200
in 0 channels
Get PRO
November '21
+188
in 0 channels
Get PRO
October '21
+215
in 0 channels
Get PRO
September '21
+221
in 0 channels
Get PRO
August '21
+293
in 0 channels
Get PRO
July '21
+433
in 0 channels
Get PRO
June '21
+393
in 0 channels
Get PRO
May '21
+262
in 0 channels
Get PRO
April '21
+603
in 0 channels
Get PRO
March '21
+1 225
in 0 channels
Get PRO
February '21
+1 385
in 0 channels
Get PRO
January '21
+1 609
in 0 channels
Get PRO
December '20
+51 384
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 May0
04 May+2
03 May+1
02 May+2
01 May0
Channel Posts
ይህ ታርጋ ሰሚት አካባቢ ወድቆ አንድ እናት አግኝተው ነው ለባለቤቱ ከቻልን እናድርስ #ሼር በማረግ እንተባበር!
ይህ ታርጋ ሰሚት አካባቢ ወድቆ አንድ እናት አግኝተው ነው ለባለቤቱ ከቻልን እናድርስ #ሼር በማረግ እንተባበር!

2
https://t.me/+lid0K2pS4aI5MjM0
1 095
3
https://t.me/smunibites1212
846
4
Voice message
3 592
5
ስራ ለሚፈልጉ
ስራ ለሚፈልጉ
3 587
6
ሰላም ሰላም ከመጽሐፍት አለም ቤተሰቦች በውስጥ ከሚደርሱን ተደጋጋሚ መልእክቶች ማንኛውም አይነት ስራ እንሰራለን የሚሉ አባላት ስራ እንደምንፈልግ አሳውቅልን/ የአሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ስረዓት ብትዘረጉልን ብዙዎችን ከልፋት ትታደጋላችቹ የሚል ነው እና ክፍት የስራ ቦታ ያላችሁ ማንኛውም ግለሰብ/ድርጅት ክፍት የስራ መደባችሁን በውስጥ ብትልኩልን የመረጃውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ከቻላችሁ መልሰን በዚህ ገጽ የምናጋራ እና ለብዙዎች ተደራሽ የምናደርግላችሁ ይሆናል:: @BooksWorlddd_bot መልካም እድል‼️
5 365
7
https://youtube.com/@mekedonia?si=Y0pdNfm7DD5BRZ5r
1 552
8
https://youtu.be/XJca6goBBuA?si=cNk7O4-Yps8p2E93
2
9
https://youtu.be/XJca6goBBuA?si=cNk7O4-Yps8p2E93
1
10
መሬት መንቀጥቀጥ ከመከሰቱ በፊት፣ ሲንቀጠቀጥ እና ከሆነስ በኋላ ምን መደረግ አለበት ? #Ethiopia | ሰሞኑን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ካለዉ የመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ምናልባት ይጠቅም ከሆነ እሚከተለዉን የጥንቃቄ መረጃ ላካፍላቹሁ። (ካህኑ ሞገስ) 1. መሬት መንቀጥቀጥ ከመከሰቱ በፊት ምን መደረግ አለበት ? መሬት መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ጊዜ አደጋን ለመቀነስ እና ደህንነትን ለመጠንቀቅ የሚከተሉት ማድረግ ያስፈልጋል • ቤት ውስጥ የእሳት ማጥፊያ፣ የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና መሣሪያ፣ ባትሪ የሚሰራ ሬዲዮ፣ የእጅ ባትሪ እና ተጨማሪ ባትሪዎች መኖራቸውን ያረጋግጡ። • የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታ ይማሩ ወይም ይለማመዱ። • ጋዝ፣ ውሃ እና ኤሌክትሪክ እንዴት እንደሚዘጉ ይረዱ። • መሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ ከቤተሰብዎ ጋር የት እንደሚገናኙ ዕቅድ ያውጡ። • ከባድ ነገሮችን ከመደርደሪያ ላይ ያንሱ(በመንቀጥቀጥ ጊዜ ይወድቃሉ)። • ከባድ የቤት እቃዎችን፣ ካቢኔቶችን እና መገልገያ ዕቃዎችን ከግድግዳ ወይም ከወለል ጋር ይሰሩ። • በሥራ ቦታዎ እና በቤት ዉስጥ አብረዉ እሚኖሩ ሰዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ዕቅድ ይማሩ። 2. መሬት መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ጊዜ ምን መደረግ አለበት ? መሬት መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ጊዜ፣ የሚከተሉትን ያድርጉ፡ • ይረጋጉ! ቤት ውስጥ ከሆኑ፣ ውስጥ ይቆዩ። ከቤት ውጭ ከሆኑ፣ ውጭ ይቆዩ። • ቤት ውስጥ ከሆኑ፣ በሕንፃው መሃል አቅራቢያ ባለ ግድግዳ ላይ ይቁሙ፣ በበር መግቢያ ይቆዩ፣ ወይም ከባድ የቤት እቃዎች (ጠረጴዛ ወይም መጻሕፍት መደርደሪያ) ሥር ይግቡ። ከመስኮቶች እና ከውጭ በሮች ይራቁ። • ከቤት ውጭ ከሆኑ፣ ከኤሌክትሪክ መስመሮች ወይም ከሚወድቁ ነገሮች ርቀው በክፍት ቦታ ይቆዩ። ከሕንፃዎች ይራቁ (ነገሮች ከሕንፃው ላይ ሊወድቁ ወይም ሕንፃው ሊፈርስብዎት ይችላል)። • ተቀጣጣይ እንጨቶች፣ ሻማዎች ወይም ማንኛውንም ነበልባል አይጠቀሙ። የተሰበረ የጋዝ መስመር እና እሳት አይጣጣሙም። • በመኪና ውስጥ ከሆኑ፣ መኪናውን ያቁሙ እና መንቀጥቀጡ እስኪቆም ድረስ በመኪናው ውስጥ ይቆዩ። • ሊፍት አይጠቀሙ (ሊቆሙ ይችላሉ)። 3. መሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ ምን መደረግ አለበት መሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ፣ የሚከተሉትን ያድርጉ • እራስዎን እና ሌሎችን ለጉዳት ይመርምሩ። ለሚፈልገው ሰው የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና እርዳታ ይስጡ። • የውሃ፣ የጋዝ እና የኤሌክትሪክ መስመሮችን ለጉዳት ይመርምሩ። ጉዳት ከተከሰተ፣ ቫልቮቹን ያጥፉ። የጋዝ ሽታ መሽተት ይመርምሩ። ጋዝ ከተሸተተ፣ መስኮቶችን እና በሮችን ይክፈቱ፣ ወዲያውኑ ይውጡ እና ለባለሥልጣናት ያሳውቁ (የሌላ ሰው ስልክ ይጠቀሙ)። • ሬዲዮውን ያብሩ። አስቸኳይ ካልሆነ በስተቀር ስልክ አይጠቀሙ። • ከተጎዱ ሕንፃዎች ውጭ ይቆዩ። • በተሰበረ መስታወት እና ፍርስራሽ ዙሪያ ይጠንቀቁ። እግሮችዎ እንዳይቆረጡ ቦት ወይም ጠንካራ ጫማ ይልበሱ። • በጭስ ማውጫዎች ዙሪያ ይጠንቀቁ (ሊወድቁብዎት ይችላሉ)። • ከባህር ዳርቻዎች ይራቁ። መሬቱ መንቀጥቀጡ ካቆመ በኋላ አንዳንዴ ሱናሚ እና ሴይቼ ሊመታ ይችላል። • ከተጎዱ አካባቢዎች ይራቁ። • በትምህርት ቤት ወይም በሥራ ቦታ ከሆኑ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዕቅድን ወይም የደህንነት ኃላፊው ሰው መመሪያዎችን ይከተሉ። ተጨማሪ መንቀጥቀጦችን ይጠብቁ።
1
11
#ስለጤናዎ የኩላሊት ህመም ምልክቶች የኩላሊት ህመም ምልክቶች ከሰው ወደ ሰው ይለያያሉ። መሰረታዊ የህመሙ ዓይነት እና እንደ ክብደቱ  የህመሙ ምልክት ይወሰናል። ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና አስደንጋጭ ያልሆኑ ናቸው። ስለሆነም በህመሙ የመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ህመም ስለመኖሩ ለመለየት አዳጋች ነው። የኩላሊት ህመም በአብዛኛውን ጊዜ የሚታዩ ምልክቶች •  የፊት እብጠት የፊት ፣ የሆድ እና የእግር እብጠት ብዙ ጊዜ የኩላሊት ህመም ማሳያ ነው። በኩላሊት ህመም ምክንያት የሚከሰት እብጠት አንድ ባህሪይ በመጀመሪያ ከዐይን ሽፋኖቹ በታች የሚስተዋል መሆኑ ነው ፡፡ ይህም በማለዳ በጣም ጎልቶ ይታያል፡፡ ነገር ግን እብጠት የግድ የኩላሊት መጎሳቆልን እንደማያመለክት ልብ ልንለው ይገባል። በተወሰኑ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ መደበኛ የኩላሊት ሥራ ቢኖርም እብጠት ይከሰታል (ለምሳሌ ኔፍሮቲክ ሲንድሮም)። ከዚህም ጎን ለጎን መረዳት የሚያስፈልገው ከባድ ህመም ቢከሰትም በአንዳንድ ታካሚዎች ላይ እብጠት ላይታይ እንደሚችል ነው። •  የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስመለስ የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ በአፍ ውስጥ ያልተለመደ ጣዕምና የምግብ መመገብ ደካማነት የኩላሊት ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥማቸው የተለመዱ ችግሮች ናቸው። የከፋ የኩላሊት ድክመት በሚኖርበት ጊዜ የማቅለሽለሽ ፣ ማስመልስ እና የአእምሮ ህመም የሚያስከትሉ መርዛማ ንጥረነገሮች መጠን እየጨመረ ይሄዳል። •  ከፍተኛ የደም ግፊት የኩላሊት ችግር ያለባቸው ታካሚዎች ብዙውን ጊዜ የደም ግፊት ይኖራቸዋል። የደም ግፊት ችግር በወጣትነት ዕድሜ (ከ 30 ዓመት በታች) ከተገኘ ወይም በምርመራው ወቅት የደም ግፊት በጣም ከፍተኛ ከሆነ ምክንያቱ የኩላሊት በሽታ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር ያስፈልጋል። •  የደም ማነስ እና ድክመት ቶሎ መድከም ፣ ማተኮር አለመቻል እና የቆዳ መገርጣት የደም ማነስ ችግር ያለበት ሰው የተለመዱ ምልክቶች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ሥር የሰደደ የኩላሊት መድከም የመጀመሪያ ደረጃዎች ላይ አንድ ሰው የሚያሳያቸው ብቸኛ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። የደም ማነስ ያለበት ሰው በመደበኛ ህክምና በተለምዶ በሚሰጡ መድኃቶች ካልዳነ፣ የኩላሊት ህመም እንዳለበት መጠርጠር ያስፈልጋል። ከዚህም ተጨማሪ ምልክቶች -ዝቅተኛ የጀርባ ህመም ፣ አጠቃላይ የሰውነት ህመም ፣ እና የእግር ማሳከክ እና ህመም በኩላሊት ህመም ውስጥ ተደጋጋሚ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው። በደንብ አለማደግ ፣የቁመት ማጠር እና የግር አጥንት ቀጥ አለማለት በልጆች ላይ የኩላሊት ህመም የሚያሳይ ነው። የተለመዱ ምልክቶች 1.  በሽንት መጠን መቀነስ ፣ በተለያዩ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ በጣም የተለመደ ነው። 2.  ሽንት በሚወገድበት ወቅት የሚያቃጥል ስሜት ፣ በተከታታይ መሽናት (ያልተለመደ ድግግሞሽ) እንዲሁም ደም ወይም መግል በሽንት ውስጥ ማየት የሽንት ቧንቧ ህመም የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። 3.  የሽንት ፍሰት መዘጋት ሽንትን ለማስተላለፍ ችግር ያስከትላል። ምንም እንኳን አንድ ሰው ከላይ ከተዘረዘሩት ምልክቶች መካከል የተወሰኑት ሊያሳይ ቢችልም የግድ ሰውዬው በኩላሊት ህመም ተይዟል ማለት ግን አይደለም። ሆኖም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ባሉበት ሁኔታ ሀኪምን ማማከር እና የኩላሊት ህመም እና ሌሎች ህመሞች መኖር ወይም አለመኖራቸውን በደም እና በሽንት ናሙና ምርመራዎች ማረጋገጥ የግድ ይላል። ምንጭ:-- SPHMMC
11 189
12
የኩላሊት ህመም ምልክቶች የኩላሊት ህመም ምልክቶች ከሰው ወደ ሰው ይለያያሉ። መሰረታዊ የህመሙ ዓይነት እና እንደ ክብደቱ የህመሙ ምልክት ይወሰናል። ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና አስደንጋጭ ያልሆኑ ናቸው። ስለሆነም በህመሙ የመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ህመም ስለመኖሩ ለመለየት አዳጋች ነው። የኩላሊት ህመም በአብዛኛውን ጊዜ የሚታዩ ምልክቶች • የፊት እብጠት የፊት ፣ የሆድ እና የእግር እብጠት ብዙ ጊዜ የኩላሊት ህመም ማሳያ ነው። በኩላሊት ህመም ምክንያት የሚከሰት እብጠት አንድ ባህሪይ በመጀመሪያ ከዐይን ሽፋኖቹ በታች የሚስተዋል መሆኑ ነው ፡፡ ይህም በማለዳ በጣም ጎልቶ ይታያል፡፡ ነገር ግን እብጠት የግድ የኩላሊት መጎሳቆልን እንደማያመለክት ልብ ልንለው ይገባል። በተወሰኑ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ መደበኛ የኩላሊት ሥራ ቢኖርም እብጠት ይከሰታል (ለምሳሌ ኔፍሮቲክ ሲንድሮም)። ከዚህም ጎን ለጎን መረዳት የሚያስፈልገው ከባድ ህመም ቢከሰትም በአንዳንድ ታካሚዎች ላይ እብጠት ላይታይ እንደሚችል ነው። • የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስመለስ የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ በአፍ ውስጥ ያልተለመደ ጣዕምና የምግብ መመገብ ደካማነት የኩላሊት ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥማቸው የተለመዱ ችግሮች ናቸው። የከፋ የኩላሊት ድክመት በሚኖርበት ጊዜ የማቅለሽለሽ ፣ ማስመልስ እና የአእምሮ ህመም የሚያስከትሉ መርዛማ ንጥረነገሮች መጠን እየጨመረ ይሄዳል። • ከፍተኛ የደም ግፊት የኩላሊት ችግር ያለባቸው ታካሚዎች ብዙውን ጊዜ የደም ግፊት ይኖራቸዋል። የደም ግፊት ችግር በወጣትነት ዕድሜ (ከ 30 ዓመት በታች) ከተገኘ ወይም በምርመራው ወቅት የደም ግፊት በጣም ከፍተኛ ከሆነ ምክንያቱ የኩላሊት በሽታ ሊሆን እንደሚችል መጠርጠር ያስፈልጋል። • የደም ማነስ እና ድክመት ቶሎ መድከም ፣ ማተኮር አለመቻል እና የቆዳ መገርጣት የደም ማነስ ችግር ያለበት ሰው የተለመዱ ምልክቶች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ሥር የሰደደ የኩላሊት መድከም የመጀመሪያ ደረጃዎች ላይ አንድ ሰው የሚያሳያቸው ብቸኛ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። የደም ማነስ ያለበት ሰው በመደበኛ ህክምና በተለምዶ በሚሰጡ መድኃቶች ካልዳነ፣ የኩላሊት ህመም እንዳለበት መጠርጠር ያስፈልጋል። ከዚህም ተጨማሪ ምልክቶች -ዝቅተኛ የጀርባ ህመም ፣ አጠቃላይ የሰውነት ህመም ፣ እና የእግር ማሳከክ እና ህመም በኩላሊት ህመም ውስጥ ተደጋጋሚ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው። በደንብ አለማደግ ፣የቁመት ማጠር እና የግር አጥንት ቀጥ አለማለት በልጆች ላይ የኩላሊት ህመም የሚያሳይ ነው። የተለመዱ ምልክቶች 1. በሽንት መጠን መቀነስ ፣ በተለያዩ የኩላሊት ህመሞች ውስጥ በጣም የተለመደ ነው። 2. ሽንት በሚወገድበት ወቅት የሚያቃጥል ስሜት ፣ በተከታታይ መሽናት (ያልተለመደ ድግግሞሽ) እንዲሁም ደም ወይም መግል በሽንት ውስጥ ማየት የሽንት ቧንቧ ህመም የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። 3. የሽንት ፍሰት መዘጋት ሽንትን ለማስተላለፍ ችግር ያስከትላል። ምንም እንኳን አንድ ሰው ከላይ ከተዘረዘሩት ምልክቶች መካከል የተወሰኑት ሊያሳይ ቢችልም የግድ ሰውዬው በኩላሊት ህመም ተይዟል ማለት ግን አይደለም። ሆኖም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ባሉበት ሁኔታ ሀኪምን ማማከር እና የኩላሊት ህመም እና ሌሎች ህመሞች መኖር ወይም አለመኖራቸውን በደም እና በሽንት ናሙና ምርመራዎች ማረጋገጥ የግድ ይላል። ምንጭ:-- SPHMMC
1
13
...
2
14
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! ናትናኤ ልመንህ ይባላል በ2011 ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ በኢንጅነሪንግ ተመርቆ በሙያው ተቀጥሮ እየሰራ ነበር በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የጤና እክል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ክትትል+1
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! ናትናኤ ልመንህ ይባላል በ2011 ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ በኢንጅነሪንግ ተመርቆ በሙያው ተቀጥሮ እየሰራ ነበር በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የጤና እክል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ክትትል ሲያደርግ የቆየ ቢሆንም ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ ስላቆሙ ወደ ህንድ ሀገር ሄዶ መታከም ግዴታ ሆኖበታል ለህክምናው የተጠየቀው ወጪ ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ እናንተ ደጋግ የሀገራቸን ሰዎች ለመጠየቅ ተገደዋልና ተረባርበን የወንድማችንን ህይወት እንድንታደግ በፈጣሪ ስም ጥሪ እናቀርባለን። ናትናኤል ልመንህ 1000441540659(CBE) 013201299767400(Awash) 1059700044554(COOP) ለበለጠ መረጃ 0911353924 ውድ የሐገሬ ልጆች የቻላቹትን ያክል በገንዘብ በጸሎት እንዲሁም ይሄንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የወንድማችንን ህይወት እንታደግ። 🔗 [https://gofund.me/194ac43c]
1
15
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! ናትናኤ ልመንህ ይባላል በ2011 ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ በኢንጅነሪንግ ተመርቆ በሙያው ተቀጥሮ እየሰራ ነበር በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የጤና እክል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ክትትል+1
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ! ናትናኤ ልመንህ ይባላል በ2011 ከመቀሌ ዩንቨርሲቲ በኢንጅነሪንግ ተመርቆ በሙያው ተቀጥሮ እየሰራ ነበር በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የጤና እክል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ክትትል ሲያደርግ የቆየ ቢሆንም ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ ስላቆሙ ወደ ህንድ ሀገር ሄዶ መታከም ግዴታ ሆኖበታል ለህክምናው የተጠየቀው ወጪ ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ እናንተ ደጋግ የሀገራቸን ሰዎች ለመጠየቅ ተገደዋልና ተረባርበን የወንድማችንን ህይወት እንድንታደግ በፈጣሪ ስም ጥሪ እናቀርባለን። ናትናኤል ልመንህ 1000441540659(CBE) 013201299767400(Awash) 1059700044554(COOP) ለበለጠ መረጃ 0911353924 ውድ የሐገሬ ልጆች የቻላቹትን ያክል በገንዘብ በጸሎት እንዲሁም ይሄንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የወንድማችንን ህይወት እንታደግ። 🔗 [https://gofund.me/194ac43c]
6 779
16
ማዘን ለኛ ነው ፣በባከነ ደቂቃ በራሳችን ግብን ለምናስቆጥር ፣ በህፃናቱ ሞት ላልደነገጥን ፣ ሞት በእርጅና መስሎን በንስሃ ላልጠበቅን ፣በስፍር እድሜ ለቀለድን፣ ነግ ለኔ ላላልን፣ሳንኖር ለሞትን፣ ሳይነጋ ለመሸብን፣ ብልጭልጩ እያታለለ ያጎደለን፣ ጠብ በሚል ስኳር፣እንደ በግ በአሞሌ ለተነዳን፣ ለኛ ነዉ ማዘን:-ሞት አፋፍ ላይ ለምንጨፍር ከእድሜ ቁጥር ላልተማርን ክንደ ብርቱን እያየነዉ ሞት ሲነጥቀዉ: ባለሀብቱን በገንዘቡ መችአፈረዉ:ዘረብዙን ከሰዉ መንጋ ሲነጥለዉ:ታዋቂዉን ስለ እዉቅናዉ አዋቂዉን ስለ እዉቀቱ መቼ ተወዉ:ባለ ስልጣን ለስልጣኑ አትለወጥ ሞት ከቀኑ #ማልቀስ ለራስ ነዉ : ከዚህ ሁሉ ከአለም እዉነት ላልተማረ #ማዘን ለራስ ነዉ:ለማይቀር ሞት ተዘጋጅቶ ላልጠበቀ.....                       ነ                       ብ                        ስ            ይ ማ ር...                                     ለነ ብ ሴ 😢 #ሼር #share @Books_worldd
12 605
17
የኔ ውድ ደንበኞቻችን በአዳዲስ ዲዛይን እና በልዩ ጥራት የተመረቱ የልጅ እና የአዋቂ ሙሉ ቱታዎችን ይዘን መተናል:: ለየትኛውም አየር ንብረት ተስማሚ እና ምቾትን የጠበቀ በተለያየ ቀለም አማራጭ የተዘጋጀ። ዋጋ 👉የልጅ 1_5 አመት 900Birr☑️ 👉የልጅ 6_12አመት1100Birr☑️ 👉የአዋቂ 1400 Birr☑️ 🛵🛵🛵 በ 200 ብር ያሉበት እናደርሣለን። Fast Delivery የሚፈልጉትን ደውለው ይዘዙን 📱0932096626 📱0912355352 አድራሻ ሰሚት ኮንዶሚንየም https://t.me/maoneandnly https://t.me/maoneandnly
801
18
​⭐Fantasy Premier league is BACK ! 👉Setup your fantasy football team and get ready to compete. 👉Download the app or go to the Fantasy premier league Website to register. 👉Code to Join our Classic league: bvsmnl 👉If your New to FPL check out all the 👉 Details ⚠️NOTICE: League will be closed after GW3 @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2 435
19
Atomic Habits.m4a
13 448
20
Atomic Habits Author - James Clear Published Date - 2018 Page - 290 @books_worldd
13 421