en
Feedback
Yenesport

Yenesport

Open in Telegram

The Right place for sport news

Show more
9 950
Subscribers
-124 hours
-107 days
-6630 days
Posts Archive
𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋 𝐀𝐑𝐄 𝐓𝐇𝐄 𝟐𝟎𝟐𝟔 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐔𝐍𝐈𝐓𝐘 𝐒𝐇𝐈𝐄𝐋𝐃 𝐖𝐈𝐍𝐍𝐄𝐑𝐒! 🏆
𝐀𝐑𝐒𝐄𝐍𝐀𝐋 𝐀𝐑𝐄 𝐓𝐇𝐄 𝟐𝟎𝟐𝟔 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐔𝐍𝐈𝐓𝐘 𝐒𝐇𝐈𝐄𝐋𝐃 𝐖𝐈𝐍𝐍𝐄𝐑𝐒! 🏆

photo content

የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማካሄድ የሚያስችል ጊዜያዊ ፈቃድ አገኘ!
የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማካሄድ የሚያስችል ጊዜያዊ ፈቃድ አገኘ!

photo content

Repost from YeneTube
ሶስት አሠልጣኞችና አራት አትሌቶች አሜሪካ ፖርትላንድ ላይ ኮበለሉ! 🔴 ቡድኑ በቺካጎ አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ 7 የቡድኑ አባላት ከልዑካን ቡድኑ ጋር የሉም 🔴 የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ብቻ ሳትሆን በርካቶች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማም ሆና ተመዝግባለች ✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት) በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን ሲካሄድ የነበረው ከ20 ዓመት በታች 21ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቁ ይታወሳል። ወደ ውድድሩ ስፍራ የተጓዘችው ሀገራችን ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣3 ብር እና 1 ነሃስ በድምሩ 6 ሜዳሊያ ማግኘቷም ይታወቃል። ከወደ ኦሪገን ከደቂቃዎች በፊት የደረሠን አስደንጓጭ ዜና ለሻምፒዮናው ከተጓዙት የልዑኳን ቡድን አባላት መካከል ሰባቱ ፖሬትላንድ ላይ መኮብለላቸው ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን በአሁን ሠዓት ከፖርትላንድ ተነስቶ ወደ ቺካጎ አየር ማረፊያ እየተጓዘ ሲሆን እነዚሁ ሰባቱ የቡድኑ አባላት ከልዑኳን ቡድኑ ተለይተው መቅረታቸውን ነው ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ያረጋገጠችው። እንደ ታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን ከሆነ ከሄዱት አራት አሠልጣኞች ሶስቱ ከቡድኑ ጋር ባለመመለሳቸው በአሁን ሠዓት ወደ ኢትዮጵያ በመገስገስ ላይ በሚገኘው አውሮፕላን ውስጥ አንድ አሠልጣኝ ማለትም አሠልጣኝ መሠረት ብቻ እንደሚገኝ ነው ምንጮቻችን የገለፁልን። አትሌቶቻችን በተመለከተ አራት አትሌቶች እንደኮበለሉ የገለፁልን የመረጃ ምንጮቻችን በወኪንግ፣በ800፣በ5ሺ እና በ3ሺ መሠናክል ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ከቡድኑ ጋር አብረው እንዳልተመለሱና እንደኮበለሉ ነው የመረጃ ምንጮቻችን ጨምረው የገለፁልን። የአትሌቶቹና የአሠልጣኞቹ ሙሉ ስም የደረሳት ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል ለቤተሠቦቻቸውና ለደህንነታቸው ስትል የሁሉንም ስም ይፋ ከማድረግ ተቆጥባለች። የአሜሪካኗ ዩጂን ኦሪገን ለኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ውጤት የሚመዘገብባት ከተማ ቤቻ ሳትሆን በርካታ አትሌቶች፣አሠልጣኞችና አመራሮች የሚኮበልሉባት ታሪካዊ ከተማ ሆና ተመዝግባለች። @YeneTube @FikerAssefa

Repost from YeneTube
photo content

ስፔን የ 2026 የአለም ዋንጫ ሻምፒዮን

photo content

🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ውጤት 🇪🇸 ስፔን 1 - 0 አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @yenesport

🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @yenesport

photo content

በትላንትናው ዕለት የተደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ውጤት እንግሊዝ 2 - 1 ኖርዌይ አርጀንቲና 3 - 1 ስዊዘርላንድ @yenesport

ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ  የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች  ! ለሊት 06:00|| እንግሊዝ ከኖርዌይ ንጋት 10:00|| አርጀንቲና ከስዊዘርላንድ @yenesport

ትላንት በአለም ዋንጫ  የተደረገ  ጨዋታ ውጤት ስፔን 2-1 ቤልጂየም @yenesport

ዛሬ የሚደረግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | ቤልጂየም ከ ስፔን @yenesport

የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ @yenesport

በአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማታ 05:00 | ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ @yenesport

ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 01:00 |  አርጀንቲና ከ ግብፅ 05:00 | ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ

ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 04:00 |  ፖርቹጋል ከ ስፔን 09:00 | USA ከ ቤልጅየም @yenesport

ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 05:00 |  ኖርዌይ ከ ብራዚል 09:00 | ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ @yenesport