en
Feedback
MuhammedSirage M.Noor

MuhammedSirage M.Noor

Open in Telegram

اتق الله حيثما كنت

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel MuhammedSirage M.Noor

Channel MuhammedSirage M.Noor (@msirage4) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 24 708 subscribers, ranking 3 261 in the Religion & Spirituality category and 1 330 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 24 708 subscribers.

According to the latest data from 16 February, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 16 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.24%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.71% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 5 249 views. Within the first day, a publication typically gains 1 659 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
  • Thematic interests: Content is focused on key topics such as دَاء.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
اتق الله حيثما كنت

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 18 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

24 708
Subscribers
No data24 hours
-237 days
+1630 days
Posts Archive
የቀልብ ነገር ... የቀልብ ነገር ከቀለብ በላይ ሊያሳስብ ይገባል ። ቀለብ ቢቋረጥ የስጋ ህይወት ይቋረጣል ... ቀልብ የሞተ ግዜ ግን ከአሏህ ጋር ያለን ግንኙነት ይቋረጣል ! ስጋ ሺ ግዜ ቢሞት ይሻላል ! - ከአሏህ ጋር ያለን ግንኙት ከሚቋረጥ ! https://t.me/msirage4

የቀልብ ነገር ! የስራዎችን ብዛት ሳይሆን ስራዎች በልብ ውስጥ እያሳደሩ ያለውን ተፅዕኖ ማጤን አንገብጋቢ እንደሆነ ዑለማእ ያወሳሉ ... አንዳንዴ መልካምን ከመናገር ማዳመጡ ሊበልጥ ይችላል ... የደረቀ ቀልብን ሊያርጥብ ቅርብ ይሆናል ... ለአንዳንዱ ወዳጆችን ተቀላቅሎ በኸይር ጉዳይ ላይ ከመንቀሳቀስ ይልቅ መግገለሉ ይበልጥ ጠቃሚ ይሆናል .... አንዳንዱን ዚክር አብዝቶ ሲቀይረው ሌላውን ፆም ያጠናክረዋል .... ከፊሎቻችንን ከማስተማሩ ይልቅ በመማር ላይ መቀጠሉ ፣ ረቃኢቅን መስማቱና ማንበቡ አብዝቶ ይጠቅመዋል ... ዓይንና ቀልቡን ያረጥብላታል ! الإنسانُ فقيهُ نفسه " የሰዉ ልጅ ራሱን አዋቂ ነው" ይባላል ... እና ... ለቀልባችን ጤንነት ይበልጥ ቅርብ የሆነውን መወሠን ደግ ነው ! ከቀልብ በላይ አሳሳቢ እና ታላቅ ነገር የለምና ልንጠግነውና ልንጠብቀው እንሯሯጥ ! https://t.me/msirage4

photo content

قال بعض السلف اطلبْ قلبك في ثلاثة مواطن: عند سماع القرآن، وفي مجالِس الذِّكر، وفي أوقات الخلوة؛ فإن لم تجدهُ في هذه المواطن فسَلِ الله أن يَمُنَّ عليك بقلبٍ؛ فإنه لا قلبَ لك ልብህን በ3 ነገሮች ውስጥ ፈልገው -ቁርአንን በመስማት ወቅት -አሏህ የሚወሰባቸው ቦታዎች ውስጥ -በምትገለልባቸው (ብቻህን በሞትሆንባቸው ) ወቅቶች * እነዚህ ቦታዎች ውስጥ ልብህን ካላገኘህ አሏህ ልብን እንዲሰጥህ ጠይቀው - አንተ ልብ የለህምና ! https://t.me/msirage4

🗓 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በምስ/ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በቡታጅራ ከተማ በሙሳ ራማሽ (በቆዳሌጦ) መስጂድ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐
🗓   በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በምስ/ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በቡታጅራ ከተማ በሙሳ ራማሽ (በቆዳሌጦ) መስጂድ           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

የስልክ ነገር ... ስልክህን ወደተከለከሉ ምስሎች ፣ ቪዲዮዎች የምትመለከትበት ከሆነ .... ከደርስ የተቆረጠ ምክር ... https://t.me/msirage4

Voice message00:04

የሙኽተሰሩ አዳኢ ወደዋእ ሙሉ ደርስ {1_29} በሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

የሙኽተሰሩ አዳኢ ወደዋእ ሙሉ ደርስ {1_29} በሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

የስልክ ነገር.mp36.51 MB

የቀልብና የአይኖችን ድርቀት ለማስወገድ አሏህን በተገቢ መልኩ እንፍራ ! ዓይኖች ይረጥቡ ዘንድ ከቆሻሻ ምስሎች ሊጥጠበቁ ይገባል ! ወዳልተፈቀደላቸው ነገር ማማተርን ሊርቁ ግድ ነው ! ቀልብ ወደ ጤናው እንዲመለስ አካሎች ለፈጣሪያቸው ታዛዥ ሊሆኑ ከሐራም ነገሮች ሊርቁ ግድ ነው ! የቀልብና የአይኖችን ድርቀት ለማስወገድ አሏህን በተገቢ መልኩ እንፍራ ! https://t.me/msirage4

مختصر الداء والدواء ሙኽተሰሩ አዳኢ ወደዋእ ክፍል 29 https://t.me/msirage4

مختصر الداء والدواء ሙኽተሰሩ አዳኢ ወደዋእ ክፍል 28 https://t.me/msirage4

ሙሐመድሲራጅ ሙ . ኑር ረመዷንን በተቅዋ መፆም የቴሌ ግራም ቻናል 👇 t.me/Muhammedsirage t.me/Muhammedsiragecom

የራስን ሆነ የወገንን ቀልብ ለማለስለስ ወደታች ወርዶ ከረባ ካልረባው መቃረም እና ማሠራጨት አያስፈልግም ... ቀልብ ከሚለሰልስባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የጥፋት ሠዎችን መጥላትና እነሡን መዋጋት ነው ! ለአሏህ ብሎ የቢድዓ ሰዎችን መጥላት ኢማንን ከሚያጠነክሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው ! https://t.me/msirage4