en
Feedback
📚 አል ኢማን Tube - የቁርዓን መድረሳ

📚 አል ኢማን Tube - የቁርዓን መድረሳ

Open in Telegram

{{ያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም አንብብ!}} ______________ [📖አል-ቁርአን 96:1-5] 📚ኢስላማዊ ጥሪ 📢 ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴀʟʟɪɴɢ📚  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

Show more
4 019
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-2230 days
Posts Archive
•════•••🌺🍃•••════• የተከበረው ቅዱስ የአላህ ቃል ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን በተለያየ ቃሪዎች!!! 📚 የምትፈልጉት የቁርዓን ቃሪዓ ሼህ ስም በመጫን ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ማውረድ ትችላላቹ በቀላሉ ቦታውን ለማግኘት የምትፈልጉትን ቃሪዕ ብቻ ተጫኑ!! 🌴1 - ሼህ መሀመድ አዩብ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴2 - ሼህ ፋሪስ አባድ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴3 - ሼህ አህመድ አልአጀሚይ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴4 - ሼህ ሰአደል ጋሚዲን ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴5 - ሼኽ አብደሏህ ካሚል ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴6 - ሼህ ሀኒ አልራፊኢይ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴7 - ሼህ ሙሃመድ አልሙሃይሲኒ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴8 - ሼህ ማሂር አልሙአይቂሊ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴9 - ሼህ አብዱራህማን አልሱዲየስ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴10 - ሼህ ያሲር አዱሰሪ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴11 - ሼህ ሚንሻሪ አልአፋሲ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴12 - ሼህ አብዱልወዱድ ሀኒፍ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴13 - ሼህ ኻሊድ አልጀሊሊ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴14 - ሼይህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ ☄ማስተማሪያ ከህፃን ጋር ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴15 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ ☄ ሀፍስ አን አሲም ሙረተል 🌴16 -ሼህ ማህሙድ አልሀስሪይ ☄ሀፍስ አን አሲም ሙረተል 🌴17 - ሼህ አብዱልባሲጥ አብዱሰመድ ☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ 🌴18 - ሼህ ወዲዕ አልየመኒ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴19 - ሼህ ማህሙድ አልበና ☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ 🌴20 - ሼህ ሙሃመድ አልልሂዳን ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴21 - ሼህ አይመን ሰኡዲይ ☄ማስተማሪ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴22 - ሼህ ኢድሪስ አብከር ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴23 - ሼህ አብዱራህማን አልአውሲ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴24 - ሼህ አብዱልዚዝ አልዘህራኒ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴25 - ሼህ ሙሃመድ ጅብሪል ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴26 - ሼህ ሙሃመድ አልሚንሻዊ ☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ 🌴27 - ሼህ አቡበከር አሻጢሪይ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴28 - ኻሊድ አልቀህጣሚ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴29 - ሼህ ስኡድ ሹረይም ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴30 - ሼህ ሙሃመድ አጠብላዊ ☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ 🌴31 - ሼህ ሰላህ አቡኻጥር ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴32 - ሼህ አብደሏህ በስፈር ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴33 - ሼህ አብዱል አዚዝ አልአህመድ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴34 - ሼህ ናሲር አልቃጣሚ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴35 - ሼህ ቢንደር በሊሊህ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴36 - ሼህ ኢብራሂም አልአኽደር ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴37 - ሼህ ካሚል አልሙሩሺ ☄ቃሉን አን ናፊዕ 🌴38 -ሼህ ኒዕመሁ አልሃሳን ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴39 - ሼህ ሙስጠፋ ገርቢ ☄ወርሽ አን ናፊዕ 🌴40 - ሼህ አልይ አልሁዘይፊይ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴41 - ሼህ አብዱረሺድ አሱፊ ☄ሺዕበት አን አሲም 🌴42 - ሼህ አልኡዩኒልኮሺ ☄ወርሽ አን ናፊዕ 🌴43 - ሼህ ተውፊቅ አሳኢግ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴44 - ሼህ አብደሏህ መጥሩድ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴45 - ሼህ ሃቲም አልዋኢሪ ☄ሀፍስ አን አሲም 🌴46 - ሼህ ሙሀመድ አብዱል ከሪም ☄ወርሽ አን ናፊዕ አን ጠሪቅ አልኡስቡሃኒ 🌴47 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ ☄አልሱሲ አን አቢ አምር 🌴48 - ሼህ ሷሊህ ሷሊህ ☄አልደውሪ አን አቢ አምር 🌴49 -ሼህ ዩሱፍ አህመድ ☄ሒሻም አን ኢብኑ አሚር 🌴 50- ሼህ አብደሏህ አልጁሐኒ ☄ ሀፍስ አን አሲም 🌴 51- ሼህ ካሚል አል ሙሩሺ ☄ ወርሽ አን ናፊዕይ 📮 @AlQuranulKerim 👇👇👇📡👇👇👇 t.me/AlQuranulKerim

الأصول_الثلاثة_والقواعد_الأربع.pdf4.27 KB

Noor_Book_com_الدعاء_ويليه_العلاج_بالرقى_من_الكتاب_والسنة_3_.pdf3.31 MB

🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ========================= // የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች// ❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል። {ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏] (( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶)) {ሱረት ፈጅር 1-2} ➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል። ❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» << ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>> ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው። <<ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል} ❸ አላህ እንዲህ ማለቱ ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] (( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28} ➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል ❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏) << የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ። በዛ ላይ ላሊላሀኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >> {ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል} ➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል ➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም። ======================== // በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር// ----- ❺ ሰላት   _ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል። ➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል -------- ❻ ፆም ____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ ➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ ----- ❼ ተክቢራን ማብዛት ____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው። ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር። ➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል ----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች ◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ------❾ የአረፍ ፆም ➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷ``ል ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) . ------❿ ሰደቃ ➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው።

ረመዳንና የስድስቱ የሸዋል ቀናት ምንዳ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- " ﻣَﻦْ ﺻَﺎﻡَ ﺭَﻣَﻀَﺎﻥَ ﺛُﻢَّ ﺃَﺗْﺒَﻌَﻪُ ﺳِﺘًّﺎ ﻣِﻦْ ﺷَﻮَّﺍﻝٍ ﻛَﺎﻥَ ﻛَﺼِﻴَﺎﻡِ ﺍﻟﺪَّﻫْﺮِ " “ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1160] 30 የረመዳን ቀናት + 6 የሸዋል ቀናት = 36 ቀናት 36 x 10 = 360 አላህ በቁርኣን እንዲህ ይላል፡- ﴿ ﻣﻦ ﺟﺎﺀ ﺑﺎﻟﺤﺴﻨﺔ ﻓﻠﻪ ﻋﺸﺮ ﺃﻣﺜﺎﻟﻬﺎ﴾ ﺍﻷﻧﻌﺎﻡ : 160 “በመልካም ስራ የመጣ ሰው ለእርሱ አስር ብጤዎቿ አሉት፡፡” [አልአንዓም፡ 160] አላህ ለሻለት ሰው የመልካም ስራ ሽልማት ከዚህም በላይ እስከ - 700 እጥፍ ወይም - ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- ) ﻛُﻞُّ ﻋَﻤَﻞِ ﺍﺑْﻦِ ﺁﺩَﻡَ ﻳُﻀَﺎﻋَﻒُ ، ﺍﻟْﺤَﺴَﻨَﺔُ ﻋَﺸْﺮُ ﺃَﻣْﺜَﺎﻟِﻬَﺎ ﺇِﻟَﻰ ﺳَﺒْﻌﻤِﺎﺋَﺔ ﺿِﻌْﻒٍ ، ﻗَﺎﻝَ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﺰَّ ﻭَﺟَﻞَّ : ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﺼَّﻮْﻡَ ، ﻓَﺈِﻧَّﻪُ ﻟِﻲ ، ﻭَﺃَﻧَﺎ ﺃَﺟْﺰِﻱ ﺑِﻪِ ، ﻳَﺪَﻉُ ﺷَﻬْﻮَﺗَﻪُ ﻭَﻃَﻌَﺎﻣَﻪُ ﻣِﻦْ ﺃَﺟْﻠِﻲ ‏) ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏( 1151 . “እያንዳንዱ የአደም ልጅ (መልካም) ስራ ይታጠፋል፡፡ መልካም ስራ በአስር አምሳያዎቿ ነው (የምትታሰበው)፣ እስከ 700 እጥፍ ድረስ፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፡ “ፆም ሲቀር፡፡ እሱ ለኔ ነው፡፡ እኔ (በተለየ) እመነዳበታለሁ፡፡ ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ሲል ስለተወ፡፡” [ሙስሊም፡ 1151] ፆም የሶብር ክፍል ነው፡፡ ታጋሾችን በተመለከተ ደግሞ አላህ እንዲህ ይላል፡- ( ﺇﻧﻤﺎ ﻳﻮﻓﻰ ﺍﻟﺼﺎﺑﺮﻭﻥ ﺃﺟﺮﻫﻢ ﺑﻐﻴﺮ ﺣﺴﺎﺏ ) “ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚስሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡” [አዝዙመር፡ 10] ማሳሰቢያ፡- የሸዋል ስድስቱን ቀናት ከዒድ አልፊጥር በኋላ አስከትሎ መፆሙ በላጭ ቢሆንም እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መፆም እንደሚቻል በርካታ ዐሊሞች ይገልፃሉ፡፡

🗯ከማስታወቂያ (ads) ነፃ የሆነ ምርጥ VPN አፕሊኬሽን ነው ተጠቀሙት ▭▭▭▭▬▬▭▭▭▭▬▬▭▭ Shuttle VPN -Fast & Secure VPN Version: 2.9(214) Updated: Dec 9, 2022

💻  የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች 🩸የዓረብኛ ፊደላት አስትምሮ በአጭር ቀናት ንባብ ማስጀመር (ለጀማሪዎች) 🩸 በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ(ቲላዋህ ነዘር) 🩸 የቁርኣን ሒፍዝ 🛑 ከዚሁ ጋር ተያይዞ ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች) ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ)

ከአል ኢማን Tube የቁርዓን ት/ቤት 💻  የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች 🩸የዓረብኛ ፊደላት አስትምሮ በአጭር ቀናት ንባብ ማስጀመር (ለጀማሪዎች) 🩸 በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ(ቲላዋህ ነዘር) 🩸 የቁርኣን ሒፍዝ 🛑 ከዚሁ ጋር ተያይዞ ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች) ✅ ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ) ትምህርቱ የሚሰጠው! 🔸 በኢሞ (imo) እና 🔸 በዩቱብ (You Tube) ለመመዝገብ ከታች ያሉት ስልኮች ይጠቀሙ 1 ሰአዳ መሀመድ (ሳውዲ) 👉 +966595309742 2 መዲና  ወርቁ (ሳውዲ) 👉 +966503738509 3 ሀያት አሊ (ሳውዲ) 👉 +966594157769 4 ካሚላ (ሳውዲ) 👉 +966504709485 5 አዚዛ ዩሱፍ  (ጆርዳን) 👉  +962796191477 6 ኡኽት ሙሀመድ (ዱባይ) 👉 +971525700661 7 ሂበቱሏህ (ዱባይ) 👉 +971509406972 © በልዩነት በአጭር ጊዜ ቁርዓን ለማንበብ ይፈልጋሉ።

الرقية_الشرعية_الشاملة_11.4.22.apk8.08 MB

ቤት_1.0.apk3.57 MB

የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ 5ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ! "ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በእሥልምና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ-መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 6 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦ ምዕራፍ አንድ ሥላሴ"trinity" ምዕራፍ ሁለት ነገረ-ክርስቶስ"Christology" ምዕራፍ ሦስት ነገረ-ማርያም"Mariology" ምዕራፍ አራት ነገረ-መላእክት"angelology" ምዕራፍ አምስት ነገረ-ምስል"Iconlogy" ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦ ምዕራፍ አንድ አህሉል ኪታብ"People of the Book" ምዕራፍ ሁለት መጽሐፍት"scriptures" ምዕራፍ ሦስት የመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation" ምዕራፍ አራት የመጽሐፍት ልኬት"Standardization" ምዕራፍ አምስት የባይብል ግጭት"Contradiction" ምዕራፍ ስድስት ኦሪት"Torah" ምዕራፍ ሰባት ወንጌል"Gospel" ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም። የሙቃረናህ ደርሥ ቦርድ አባላት አሥር ሲሆኑ ከእነርሱ መካከል፦ 1. ወንድም ወሒድ የደርሡ አስተማሪ፣ 2. እኅት ሐደል የደርሡ አቅራቢ፣ 3. ወንድም መህዲይ የደርሡ ፈተና አርቃቂ፣ 4. እኅት ሀቢባህ ፈታኝ እና ውጤት ክፍል ናቸው። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት የቦርዱ አካላት በውስጥ ያናግሩ! እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9 እኅት ረምላን፦https://t.me/REMLANEG እኅት ሰላምን፦ http://t.me/SeuweSe አኅት ዘሃራን፦ https://t.me/Zhara_mustefa እኅት ሐቢባን፦ https://t.me/Mahbubo እኅት አበባ፦http://t.me/temariwa_lji እኅት ነስርያን፦ https://t.me/Nesriyaaa ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!