en
Feedback
❤ የፍቅር ግጥም🌹

❤ የፍቅር ግጥም🌹

Open in Telegram

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ❤ የፍቅር ግጥም🌹

Channel ❤ የፍቅር ግጥም🌹 (@selafeker) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 034 subscribers, ranking 7 983 in the Religion & Spirituality category and 2 740 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 034 subscribers.

According to the latest data from 20 December, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 141 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 21 December, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

12 034
Subscribers
No data24 hours
+277 days
+14130 days
Posts Archive
አገባህ ነበረ…………… ቆሎ 'የቆረጠምን እኖራለን ውዴ ልጅ በልጅ ይሆናል ቤታችን መውደዴ አንቺ ውሀ አጣጬ የእግዜር ባለ አደራ እሺ በይኝ ላግብሽ ፍቅራችንም ይድራ:: አለኝ የኔ ሚስኪን..............                አገባህ ነበረ.................. ቆሎ ባልቆረጥም እርሀብ ባይደፋኝ ሊያውም በዚ ዘመን.......... ቆሎ ያልከው ውዴ ዝም ብለህ ስታየኝ የኤርፎራ ዶሮ እመስላለሁ እንዴ? ጭራሹን................. ልጅ በልጅ ሆኜልህ አንዱን ከኃላዬ ሌላውን ከፊቴ ገሚሱን በግራ ገሚሱን በቀኜ እሪ እምቧ ሲሉብኝ መንምኜ መንምኜ የድስት ፍቅፋቂ በጋራ ስንበላ ጎረቤት ቢረበሽ ይደብራል ኃላ እኔም ተማርሬ እግዜር ከሚከፋዉ ቆሎህን ለብቻህ ተደብቅህ ብላው:: በትዝታ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

ማርያም እስካለ የበግ ለምድ ለበሶ ፤ አስመሳዩ ተኩላ ከእናታችን ነጥቆ ፤ እኛንም ሊበላ መስሎ ተቆርቋሪ ፤ የእውነት ጠበቃ ፀሀይን ጋረደች ፤ ይለናል ጨረቃ ። ደካማ ነው ብሎ ፤ ሺ ጊዜ ቢወድቅም ማርያም እስካለ ፤ ሰይጣን ሰው አይንቅም። የጥላቻ መርዙን ፤ በወንጌል አስታኮ የኛንም ምስጋና ፤ ይለዋል አምልኮ ። ደግነቷ እንጂ ፤ የጌታዬ እናቱ ከክፉ ጠማማ ፤ ከእንደኛ አይነቱ አለም ካሰመጠን ፤ በኃጢያት ማእበል ባልተገባት ነበር ፤ ምስጋና መቀበል። ✍ አቤል ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737

ዝም አልክ አትበለኝ!!! «ስለምንሰማው - የሀገር ውጥንቅጥ አፍህ አይለጎም - ለሀቅ ፍንጭ ስጥ ምድሩ ረስርሷል - በንፁሀኖች ደም ማዳበሪያ ሆነ - ስጋ ቀልጦ እንደ ሰም» እያልክ አትንገረኝ! «አንድ ኢትዮጵያ ብሎ - ፍቅርን አስቀድሞ አንድ የሚያደርገንን - ባንዲራዋን ስሞ የሚለያየንን - ጀመረ ማውለብለብ ተንኮል ብቻ ሆነ - የህዝባዳም ቀለብ» እያልክ አትንገረኝ! እውነቱን ልንገርህ ፣ ምርር ብሎኛል ድፍንፍን ያለ ሀቅ ፣ ደቁሶ ገሎኛል ህጉ ሆኗል ጎታች ፣ ምሬት ሚያሰንቅ ከሳሽ እያነቀ ፣ አጥፊን ሚያራቅቅ ምንም አትንገረኝ! ህግ ሃቅ እስኪሆን ፣ በሃገሬ ሰማይ እንባተገድቦ ፣ ሳቂ ጥርሶች 'ስካይ፡፡ እስከዛ • • • እኔን ተወኝ #ዝም_አልክ_አትበለኝ ! ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

"ፍቅር ስህተትን አይቆጥርም፡፡ ፍቅር ትላንትንም አያስብም"💞 '5ቱ የፍቅር ቋንቋዎች' ከተሰኘው የዘላቂ ፍቅር ድብቅ ምስጢር መጽሃፍ የተወሰደ https://t.me/yafekerbet

ስላለፈው የፍቅር ግንኙነታችሁ ስትጠየቁ "ውይይይይይ አታንሱብኝ" ነው የምትሉት? 😔 አንዳንዴ ከተለያየንበት ምክንያት አንጻር በቀላሉ መርሳት ሊከብድ ይችላል ሆኖም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በህይወታ
ስላለፈው የፍቅር ግንኙነታችሁ ስትጠየቁ "ውይይይይይ አታንሱብኝ" ነው የምትሉት? 😔 አንዳንዴ ከተለያየንበት ምክንያት አንጻር በቀላሉ መርሳት ሊከብድ ይችላል ሆኖም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በህይወታችሁ ስኬታማ መሆን እንዲሁም ራሳችሁን መንከባከብ እና ማሳደግ እንደምትችሉ "ያለፈውን የፍቅር ግንኙነታችሁን የምትረሱበት መንገድ" የተሰኘው የመጽሃፍ ትረካ ያሳያል። እንድታደምጡት ጋበዝን! ▶️PLAY(ለማጫወት) https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet #ያለፈውን_የፍቅር_ግንኙነታችሁን_የምትረሱበት_መንገድ

እረሳታለሁ! የእኔ ነገር ዝም ብሎ ግርም ይለኛል! አንዳንዴ ፍቅረኛ እንዳለኝ ሙሉ በሙሉ እረሳለሁ። ደውላልኝ አንስቼ "አቤት ማን ልበል?" ልል ስንቴ ከአፌ መልሸዋለሁ። በምን ፍጥነት ተዋውቀን ጓደኛ ሆነን ለፍቅረኝነት እንደደረስን አይገባኝም። .... የት ነበር መጀመሪያ የተገናኘነው? ታክሲ ውስጥ ነው? ኧረ አይመስለኝም!   ሊፍት ላይ ይሆን እንዴ? ኧረ የኔስ ውርደት በዛ እንዴት ይሄ ይጠፋኛል? የት ነበር? የት ነበር?  ሲጀመር ሳንተዋወቅ ቢሆንስ የተዋወቅነው🤔 እህ እኔ ደሞ ችግር አለብኝ እንደው! ምን ማለት ነው እስኪ አሁን ሳንተዋወቅ ነው የተዋወቅነው ማለት? እኔ እንጃ ብቻ! እረሳታለሁ!!! .... ፍቅር የጀመርነውስ ማን ገፋፍቶን ይሆን? ይሄኔኮ እኔ እሆናለሁ አስጨንቄያት የነበረው  ለምንድን ነው ከሷ ጋር ያለኝ ትናንት ሁሉ ደብዝዞ ሚታየኝ? ብንን ብየ ነው እንዴ ከአጠገቧ የተገኘሁት? ስለ ትዝታችን ትዝ የሚለኝ ነገር ጥቂት ነው። እሷንማ ጭራሽ እረሳታለሁ! ደሞ የእሷን መጥራት የእኔን መደፍረስ ሊያጎላ እሷ የምትዘነጋት ቅጽበት የላትም። "ለመጀመሪያ ጊዜ ጠዋት ደውለህ 'እንዴት አደርሽ? መልካም ቀን' ያልከኝ ቀን አዋዋሌ እንዴት እንደተዋበልኝ ሀሳቡ የለህም" ስትለኝ በነፍሷ ንጹህነት እሳቀቃለሁ! "ለመጀመሪያ ጊዜ ማታ ደውለህ 'ደህና እደሪልኝ' ያልክ ምሽት ስፍነከነክ በደስታየ ብዛት ሳልተኛ ነበርኮ የነጋው" ስትለኝ ሳቄ ሊያመልጠኝ ይታገለኛል።  ይቺ ልጅ የዋህ ብቻ ሳትሆን ጅልም ናት እንዴ? የዋህነቷ ለዚህ አለም ይበዛበታል። ለረጅም ጊዜ ሳላወራት እቆያለሁ። እረሳታለሁ! ድንገት ግን ባገኛት ምንም እንዳልተፈጠረ ህይወት ይቀጥላል። "መብሰል ይቀራታል። እንጂማ ይሄን ያህል ጥሩ ልትሆንልኝ አትችልም።" ታሰኘኛለች። ስለ እኛ ግንኙነት ሳስብ "አሁን ቆይ ጊዜው ደርሶ ብንለያይ (ማለትም ስንለያይ) ምኔ ይሆን ትዝ የሚላት? ምን ያደርግ ነበረ እያለች ታነሳኝ ይሆን? እንዴት ግን ምንም ታሪክ ከእኔ ጋር እየፃፈች እኔም ከእሷ ጋር እየፃፍኩ እንዳልሆነ ሊታያት አልቻለም? መብሰል ይቀራታል! ልቧን ብቻ የምትሰማ ምንኛ ንጹህ ናት? ይቺ ዓለም 'ለንጹህ' ያላት ቦታ መጥበቡን ማን በነገራት?"   የሚል ሀሳብ ይዞረኛል። እንዲህ ነው ብየ የማወራው ታሪክ አብሬያት ያለኝ አይመስለኝም። እንዳገኘኋት አውቃለሁ ፤ እንዳወራኋት አስታውሳለሁ  የት አግኝተህ ምን አወራሀት? ብባል ግን መልስ የለኝም። ዙሪያየ ላይ ስትሆን ስለማትረብሸኝ ብቻ ተመችታኛለች። የት ነህ? ለምን አልደወልክም? ለምን አላነሳህም? ለምን ዝም አልክ? ለምን ጠጣህ? አትለኝም። ነገሩን ሁሉ በመጣበት አካሄድ ተቀብላ በዛው ፍጥነት መቀጠልን ትችልበታለች። ስለእኔ ፃፍልኝ   የፃፍከውን አንብብልኝ   የባለፈው ጽሑፍስ ምን ደረሰ   አሁንም እያነበብክ ነው? አታወራኝም?  የሚል ጭቅጭቅ አፏ ስላለመደ ደስ ትለኛለች። "ታድላ..." እላለሁ "ታድላ.. ወደፊትኮ ከእኔ ላይ ጥሩ ጥሩውን ትተርክ ይሆናል። እንዴት ነው እንዲህ ንጹህ መሆን የቻለችው? መቆጣት ግን ይሆንላታል? የዋህነቷ አልተጋነነም? ፈጣሪስ ልክ ነው ይላት ይሆን? እቺ አሁን ሰው ናት ወይስ ገጸባህሪ? ሳመናጭቃት እንክብካቤ ሆኖ ይደርሳታል! ትችቴ ሙገሳዋ ሆኖ ካረፈው ቆይቷል! ሰው እንዴት አስችሎት ግልምጫን እንደማሽኮርመም ይቆጠራል በሞቴ? ቁጣ ከመቼ ወዲህ ነው ማባበል የሆነው? እንደገረድ ሳሳንሳት እንዴት ሆኖ ነው እንደንግስት የካብኳት ሆኖ የሚደርሳት? ማን ስለሆነች ነው እሷ ይሄን ድረስ 'ጥሩ' የሆነችው? ማነች? ሲጀመር ስለማን ነው እያሰብኩ ያለሁት?😳 ስለማን ነበር ያወራሁት?🤔" እረሳታለሁ!!!      ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩት https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

ሐሽማል ክፍል ፩(1) ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ሐሽማል በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገ
ሐሽማል ክፍል ፩(1) ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ሐሽማል በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገዳም ዙሪያ የተሰራ ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለድ እዳያመልጠዎ ሊንኩን ተጭነው ያዳምጡት🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk

ተከርቸም ክፍል 4 ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ተከርቸም በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገዳ
ተከርቸም ክፍል 4  ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ተከርቸም በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገዳም ዙሪያ የተሰራ ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለድ እዳያመልጠዎ ሊንኩን ተጭነው ያዳምጡት🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk

ተዘነጋሽ አይደል ገፍተው አናናቁሽ ከሳምንታት በፊት ንግሥቴ እንዳላሉሽ የኔማ ሽሮዬ ብለው እንዳልተቀኙ ጥለውሽ ነጎዱ ሚሽቱን ሲያገኙ . እኔን የኔ አበባ እኔን የኔ እመቤት 50 ቀን ቀርቶሻል ልትገቢ
ተዘነጋሽ አይደል ገፍተው አናናቁሽ ከሳምንታት በፊት ንግሥቴ እንዳላሉሽ የኔማ ሽሮዬ ብለው እንዳልተቀኙ ጥለውሽ ነጎዱ ሚሽቱን ሲያገኙ . እኔን የኔ አበባ እኔን የኔ እመቤት 50 ቀን ቀርቶሻል ልትገቢ ዳግም ቤት . እኔ የኔ አበባ እኔን የኔ ንግስት ሰው ብቻ አይደለም ማግጧል ያም ብረት ድስት . ሁሉም ከድተውሻል ሁሉም ትተውሻል ትንሽ ብቻ ታገሽ 50 ቀን ቀርቶሻል . ያኔ ቀኑ ሲደርስ በእየንብርክካቸው ማሪኝ ማሪኝ ሽሮ አይቀር ማለታቸው . እኔን የኔ አበባ እኔን የኔ እመቤት 50 ቀን ቀርቶሻል ልትገቢ ዳግም ቤት አለፈልን ብለው ቢያናንቁሽም አትፍረጂባቸው! የድሃ ብረት ድስት መቼም አይለቅሽም #ስሜታዊ_ሆነው_ነው ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/yafekerbet https://t.me/yafekerbet

አወቅሽኝ አወኩሽ . . . ተዋወቅን በፍቅር ነጠቅን ጨረቃን ዳሰስናት ኮኮቦችን ቆጠርን ቅዳሴ እና አዛንን አስቀደስን አፈጠርን አወኩሽ ወደድኩሽ ከልብ ተመኘሁሽ ለነብሴ ፈለኩሽ አጌጥን በፍቅራችን አስቀናን ላገሩ             ኮራን በመንደሩ ወጣቶች ተያይተው      "ሲያምሩ...ሲያምሩ" እየተባባሉ ወደድሽኝ ወደድኩሽ . . . ተዋደድን በፍቅር አበድን ነጎድን...ነጎድን...ነጎድን ከአፍ ባልወጣ ቃል መፋቀራችንን ሀገር ምድሩ ያውቃል መገረም መደነቅ ለኛ ምንም ነው          ተፋቅረን አየነው ደላኝ ባንቺ ፍቅር         ደላሽ በኔ ፍቅር እኔ ለንቺ አንቺ ለኔ ካለን ሁሉም ነገር ይቅር አፈቀርሽኝ አፈቀርኩሽ . . . ተፋቀርን የዛሬን ትዝታ ለነገ ወቀርን። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @yafekerbet @yafekerbet

መልካም የእናቶች ቀን 🎙 JOIN US @Ethiopia_New_Music

የፍቅር ትርጉሙ ጠላቶቹ ሳለን ፤ አሰኝተነው ቅር ያለ አመክንዮ ፤ ቢወደን በፍቅር ፤ ቀኙ ያለው ልጁን ፤ በኪሩቤል መንበር  ላከው እንዲሸከም ፤ የኛን የሞት ቀንበር  ፤ ግና ተሽቀዳድመው ፤ እንደ በግ ለማረድ ሰይፍ ይዘው ጠበቁት ፤ ወገኖቹ ሞረድ ፤ ጽድቁ ሆኖ በደል ፤ በሐሰት ተከሶ ቆመ ባደባባይ ፤ ቀይ ግምጃ ለብሶ  ፤ እስከ ቀራንዮ ፤ ከዛ ሊቶስጥራ እንዴት እንግለጸው ፤ ያየውን መከራ ፤ ጎባጣ ሚያቀና ፤ አቅምን ዓድሶ መስቀል ተሸከመ ፤ ሄደ አጎንብሶ ፤ የዳቢሎስ መውጊያ ፤ ከአዳም እንዲነቀል  ተቸንክሮ ዋለ ፤ ክርስቶስ በመስቀል ፤ እኛ እንዳንቀምስ ፤ መራራውን ሞትን እሱ ተጎነጨ ፤ ቆምጣጣ ሀሞትን ፤ እኛ እንዳንጠራ ፤ በግፍ በኩነኔ እሱ ተቆጠረ ፤ እንደ አረመኔ ፤ በመስቀል ላይ ሞቶ ፤ ተቤዠን በደሙ አሁን ገና ገባን ፤ የፍቅር ትርጉሙ ፤ ያለውን አይደለም ፤ ተርፎ ከሞላለት እራስን መስጠት ነው ፤ ለካ ፍቅር ማለት። ✍ አቤል ታደለ ለአስተያየት : @addis1737 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/fiker1737 https://t.me/fiker1737

ተከርቸም ክፍል 3 ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ተከርቸም በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገዳ
ተከርቸም ክፍል 3  ተለቋል ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ርዕስ:-ተከርቸም በትረካ አቅርበናል ደራሲ:- ይስማዕከ ወርቁ የህትመት ዘመን:- ዘዉግ:-ልብወለድ በዉቢቶ በባህር ዳር በጣና ሀይቅ ደብረ ማርያም ገዳም ዙሪያ የተሰራ ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለድ እዳያመልጠዎ ሊንኩን ተጭነው ያዳምጡት🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk https://t.me/+aJJTA6FHeOM3YWFk

💸💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 500 ETB 2022 = 1200 ETB 2021 = 1400 ETB 2020= 1500 ETB 2017 - 2019 = 2000 ETB ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @Addis1737

ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ 🔔በዚ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?? ┣➤ አዲስ የከፈታችሁት የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ጫማዎች ማስታወቂያ ┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች እና ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ያስተዋውቁ •➤አሁኑኑ ያናግሩን በማይታመን ቅናሽ ዋጋ 👇 ➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 " @Addis1737

የፍቅር ትርጉሙ ጠላቶቹ ሳለን ፤ አሰኝተነው ቅር ያለ አመክንዮ ፤ ቢወደን በፍቅር ፤ ቀኙ ያለው ልጁን ፤ በኪሩቤል መንበር  ላከው እንዲሸከም ፤ የኛን የሞት ቀንበር  ፤ ግና ተሽቀዳድመው ፤ እንደ በግ ለማረድ ሰይፍ ይዘው ጠበቁት ፤ ወገኖቹ ሞረድ ፤ ጽድቁ ሆኖ በደል ፤ በሐሰት ተከሶ ቆመ ባደባባይ ፤ ቀይ ግምጃ ለብሶ  ፤ እስከ ቀራንዮ ፤ ከዛ ሊቶስጥራ እንዴት እንግለጸው ፤ ያየውን መከራ ፤ ጎባጣ ሚያቀና ፤ አቅምን ዓድሶ መስቀል ተሸከመ ፤ ሄደ አጎንብሶ ፤ የዳቢሎስ መውጊያ ፤ ከአዳም እንዲነቀል  ተቸንክሮ ዋለ ፤ ክርስቶስ በመስቀል ፤ እኛ እንዳንቀምስ ፤ መራራውን ሞትን እሱ ተጎነጨ ፤ ቆምጣጣ ሀሞትን ፤ እኛ እንዳንጠራ ፤ በግፍ በኩነኔ እሱ ተቆጠረ ፤ እንደ አረመኔ ፤ በመስቀል ላይ ሞቶ ፤ ተቤዠን በደሙ አሁን ገና ገባን ፤ የፍቅር ትርጉሙ ፤ ያለውን አይደለም ፤ ተርፎ ከሞላለት እራስን መስጠት ነው ፤ ለካ ፍቅር ማለት። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/yafekerbet

#ታነባ_ነበር በእርግዝናዋ ስንት ያየችበት፣ የወለደችው በከብቶች በረት፣ እየተላካት እየታዘዘ፣ ዉሀ እየቀዳ ሸክም እያገዘ፣ ያሳደገችው በምድረ በዳ፣ የምትሳሳለት የልጇ ቆዳ፣ ከግርፊያ ብዛት ተነጫጭቶ አልቆ፣ ስጋውን አልፎ አጥንቱ ዘልቆ፣ ርቆት ደምግባት ተገፎ ልብሱ፣ መስቀል ላይ ሲጮህ ስቶጣ ነብሱ፣ እያየች ማርያም ሁሉንም ነገር፣ በታላቅ ስቃይ ታነባ ነበር። ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @yafekerbet @yafekerbet

👉0920971864 መርጌታ በለይ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉0920971864 ይደውሉልን

👉0920971864 መርጌታ በለይ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉0920971864 ይደውሉልን