ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Open in Telegram
1 177
Subscribers
+1624 hours
+547 days
+10030 days
Posts Archive
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒 دعائم منهاج النبوة
🖌للشيخ أبي عبدالله محمد سعيد رسلان حفظه الله📒ደዓኢም ሚንሀጂ አን-ኑቡወህ
🖌ሊሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን 🎙 ኡስታዝ አቡ ኢልሐም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
የጁምዓ ኹጥባ(ምክር)
الرد على من يُنْكِرون السُّنَّة النبوية የነብዩን ሱና ለሚቃወሙ አካላት የተሰጠ ምላሽበሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሰኔ 26 - 2018 በቡኻሪ መስጂድ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
تعظيم السنة والأدلة الصحيحة عند الإمام الشافعي .
قال الله تعالى (لا تقدموا بين يدي الله ورسوله)
📍 قال الإمام الشافعي رحمه الله:
متى سَمِعتَني حدّثتُ بحديث عن رسول الله ﷺ صحيحٍ فلم آخذ به، فأنا أُشهدكم أن عقلي قد ذهب.
📚 آداب الشافعي ومناقبه للرازي صـ ١٢٧
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ታላቅ ኸበር ከመድረሳችን ዳር አስ-ሱንና!
📌በአሏህ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ሰኔ 28/2018ዓ.ል
ልዩ የሆነ የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል።
ስለሆነም እርሶም ይህንን ፕሮግራም ላልሰሙት እያሰማቹ ከወዳጅ ዘመድዎ
ጋር በመሆን እንድትታደሙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል!
ዳር-አስ-ሱንና የሴቶች ጀመዓ
⏰ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:00
📞ለበለጠ መረጃ ፦
0948160063 / 0979812204
አድራሻ:- አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🔗በቅጠል ከሆነ የሚወጣው ሀጅ፣ ፍየል ትሆን ነበር ከቢላዋ ነጃ።"
ይህ ቃል ዝም ብሎ ተራ መፈክር አይደለም፤ ይልቁንም በቅጠል አረንጓዴነት ተከልለው ህይወታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ውድ ዕድሜያቸውን ለሚያረግፉ ልቦች የተላከ፣ ሰንጥቆ የሚገባ ታላቅ ጥሪ ነው።
እስኪ ቆም ብለን በዝምታ እናስተውል...
ያቺ ፍየል ዘወትር ጠዋት ተነስታ ከፊቷ የተዘረጋውን አረንጓዴ ቅጠል ስትቀጥፍ፣ ስትቅም እና ስታኝክ ትውላለች። ያ አረንጓዴ ቅጠል ለእሷ ጊዜያዊ እርካታን፣ የሆድ መሙላትንና የደስታ ስሜትን ይሰጣታል። ነገር ግን፣ የቱንም ያህል ያንን ቅጠል ብታኝክ፣ የቱንም ያህል በዛ አረንጓዴ ተፈጥሮ ውስጥ ብትፈነጭ፣ ከጀርባዋ የሚጠብቃትን ያንን ስለታም ቢላዋ ልታስቀረው አትችልም። የቅጠሉ መበላትና መድረቅ ወደ መጨረሻዋ መስመር ከመቅረብ ውጪ ከእጣ ፈንታዋ ሊታደጋት አይችልም።
የሰው ልጅስ?
ዛሬ ስንትና ስንት ውድ እህትና ወንድሞቻችን ናቸው በየቤቱ ፣ በየሱቁ ፣ በየጫት ቤት፣ ስንቶች ናቸው ከኋላ በቂጣቸው ወሽቀው የሚንቀሳቀሱትና በየመጋረጃው ጀርባ ተቀምጠው፣ አረንጓዴውን ቅጠል እየቀጠፉ ዕድሜያቸውን የሚቀጥፉት? ያ ቅጠል ለጥቂት ሰዓታት በምናብ ዓለም ውስጥ ይወስዳቸው ይሆናል። ሰማይ ጥግ ያደረሳቸው፣ ጭንቀታቸውን የፈታላቸው፣ የናፈቁትን ሰላም የሰጣቸው ይመስላቸዋል። ሁሉ ነገር በጃቸው የገባ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ያ የስሜት መረቅ ሲበን፣ የሚቀረው ባዶነት፣ ጸጸትና የቆሰለ ድድ፣ የቆሰለ ከንፈር እና የቆሰለ ስነ-ልቦና ብቻ ነው።
"ቅጠል በማኘክ መንፈሳዊ ከፍታ፣ (ሀጅ) መውጣት አይገኝም። በመቃም ውስጥ የሚጠፋው ሰዓት፣ ነገ ከማይቀረው የህይወት ፈተና፣ ከጊዜ ተጠያቂነት እና ከሞት እውነታ ሊታደገን አይችልም።"የጠፋው ውድ ዕድሜ እና መራራው እውነታ የዚህ ህይወት ትልቁ ስብራትና አሳዛኙ ገጽታ የሚከተለው ነው፦ የጊዜ መክሰር፦ ወጣትነት ፣ ብሩህ አእምሮና ነገን የመለወጥ ትልቅ አቅም በዛች አነስተኛ ቅጠል ውስጥ እየቀለጠ አመድ ይሆናል። የህልም መክሸፍ፦ ትላልቅ ራዕዮችና ዕቅዶች "ቃሚው" ምናባዊ ዓለም ውስጥ ተገንብተው፣ መሬት ሳይረግጡ እዛው አረንጓዴው ጭስ ውስጥ ይቀራሉ። ይከሽፋሉ። የማስታወሻ ጥሪ፦ ፍየሏ ቅጠሉን ስታኝክ የቢላዋውን መምጣት እንደምትረሳው ሁሉ፣ እኛም በጊዜያዊ ስሜት ተደብቀን የነገውን ተጠያቂነት፣ የህይወትን እውነተኛ ዓላማ እና የማይቀረውን የሞት እውነታ ለመርሳት እንሞክራለን። ነገር ግን እውነታው ፈጽሞ አይሻርም። ጊዜው ሳይረፍድ፣ ዕድሜያችን በቅጠል ቅዠት ውስጥ ሳይረግፍ፣ ወደ እውነተኛው የህይወት ዓላማ እና መንፈሳዊ ከፍታ እንመለስ። የፈጠረን አምላክ ለትልቅ ከፍታ እንጂ፣ እንደ እንስሳ በየበረንዳው ተቀምጠን ጫት እንድናኝክ በጫት ሂዎታችንን እንድንጨርስ አልፈጠረንም። አንተ የሰው ልጅ ልብ በል !! ይቀጥላል... ክፍል አንድ(1) ✍ አቡ ኢልሃም https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ጁሙዓ ከሱብሂ ሰሏት በኋላ የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒متن البناء في علم التصريف
🖌المنسوب للدنقزي أو الزنجاني رحمهما الله📒መትኑል ቢናዕ
🖌የደንቁዚይ ወይም የዘንጃኒይ ኪታብ🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله) 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌 https://t.me/medresetulmuhajirin https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123
🔴 የሰዓቱ ሩጫ እና የማይቀረው ስንብት፦
☑️ በየቀኑ ፀሐይ ስትወጣና ስትጠልቅ፣ የቀን መቁጠሪያው ገጽ በፈገግታ ሲገለጥ፣ እኛ አዲስ ቀን የጨመርን ይመስለናል። ነገር ግን እውነታው ፍጹም ተቃራኒ ነው፤ መሽቶ በነጋ ቁጥር ከዕድሜያችን ላይ አንድ ትልቅ ጡብ እየፈረሰ፣ ወደ መጨረሻው መድረሻችን እየተቃረብን ነው። እያንዳንዱ የምንተነፍሳት አየር ወደፊት የምንራመድባት ሳይሆን፣ ወደ መጨረሻው መቃብራችን የምንጓዝባት አንድ እርምጃ ናት።
እኛ ወደ ሞት እየገሰገስን ነው፤ ሞትም ያለ እረፍት ወደ እኛ እየገሰገሰ ነው። ነገር ግን በመካከላችን ያለው ቀጠሮ መቼ?፣ የት ? እና እንዴት? እንደሆነ የተሸሸገ ምስጢር ነው።
✅ ያ ያልታወቀ ቀጠሮ!
መቼ እንደምንገናኝ አናውቅም፤ ዛሬ ማታ በደህና ተኝተን ነገ ጠዋት ላንነቃ እንችላለን።
የት እንደምንሞት አናውቅም፤ በለመድነው ሞቅ ባለቤታችን ወይስ ማንም በሌለበት በባዕድ ምድር?
እንዴት እንደምንሞት አናውቅም፤ በበሽታ ተሰቃይተን ወይስ በድንገተኛ አደጋ? በአምልኮት ላይ ሆነንና ወይስ በዝንጋቴ?
ይህ ሁሉ ምስጢር ሆኖ ሳለ፣ የማይቀረውና ወደማንመለስበት ዓለም የሚወስደን ያ ታላቅ ጉዞ ከፊት ለፊታችን ተደቅኗል። እኛ ግን በሚያልፈውና ጨርሶ በማይቀረው ምድራዊ ኑሮ (በዱንያ) ተጠምደን ተዘናግተናል። ልባችን ነገሮች ሁሉ ዘላቂ እንደሚሆኑ አስቦ በምኞት ተሞልቷል።
ነገር ግን ያች የመጨረሻዋ ሴኮንድ ስትመጣ "ለጥቂት ጊዜ አቆየኝ" ማለት አይቻልም። ያኔ ዝንጋቴያችን ተገፎ ዓይናችን ሲገለጥ፣ ለዚህች ምድር የለፋንላት ትንሿም ትልቋም ነገር ጥላን ትሄዳለች። ከእኛ ጋር ወደ ጨለማው መቃብር የሚወርደው መልካም ስራ እና ንጹህ ልባችን ብቻ ነው።
ጌታዬ ሆይ! ልባችንን ከዚህች ምድር ዝንጋቴ እና እንቅልፍ አንቃው። ሞት በድንገት መጥቶ ሳይቀጥፈን በፊት፣ በጊዜና በንጹህ ልብ ወደ አንተ ከሚመለሱት፣ ተውበት አድርገው ምህረትህን ከሚያገኙት መልካም ባሮችህ አድርገን።https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال الله تعالى (ولا تزكوا أنفسكم)
📍 قال ابن رجب رحمه الله:
كان السلف يجتهدون في أعمال الخير، ويعدّون أنفسهم من المقصرين المفرطين المذنبين، ونحن مع إساءتنا نعد أنفسنا من المحسنين!
📚 الحكم الجديرة بالإذاعة (ضمن مجموع الرسائل) ٢٥٤/١
https://t.me/HussinAssilty
እስከዛሬ በአቡ ኢልሓም የተቀሩ እና ያለቁ ደርሶችን
✅ የሀድስኪታቦች
✅ የመንሀጅ ኪታቦች
✅ የአቂዳ ኪታቦች
✅ የተውሂድ ኪታቦች
✅ የነህው ኪታቦች
✅ የሶርፍ ኪታቦች
✅ ከፊቂህ ኪታቦች
✅ ከሙስጠላሃል ሀድስ ኪታቦች
✅ የቀዋዒዴል ፊቅህያ ኪታቦች
✅ የሲራ ኪታብ
✅ የተርቢያ ኪታቦች
✅ የአዳብ ኪታቦች
✅ የተለያዩ ፊርቃዎችን በተመለከተ የተቀሩ ኪታቦች
ለማገኘት ከፈለጋችሁ ከዚህ ስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ ብዙ ትጠቀማላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
بارك الله فيكم وأحسن الله إليكم
✅ አድስ የተጀመረ የሙስጦለሀ ኪታብ
📚 متن البيقونية
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah6769/1788
https://t.me/sunah6769/1788
🎤أبو إلهام محمد نور ( وفقه الله )
⏹ክፍል 8
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
https://t.me/sunah6769
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 74
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷የሶደቃ ፋይዳ
አቡሁረይራ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል ፡ -
“አንድ ሰው በባድማ ምድር ላይ እያልለ ፣ በደመና ውስጥ ‘የእገሌን የአትክልት ስፍራ አጠጣ’ የሚል ድምጽ ሰማ፡፡ ደመናው ተንቀሳቅሶ ውሃውን ወደድንጋያማ ቦታ አፈሰሰ ፣ ከዚያም መተላለፊያ ቦዩ ያንን (ከደመናው የወረደውን) ውሃ ሁሉንም ዋጠ፡፡ ይህ ሰው ውሃውን ተከትሎ ተጓዘ፡፡ በአትክልቱ ስፍራ ውሃውን በአካፋ እየዛቀ የሚያዞር አንድ ሰው ቆሞ ተመለከተ፡፡ ‘
የአላህ ባሪያ ሆይ! ስምህ ማን ነው’ አለው፡፡እርሱም “እገሌ” በማለት ምላሽ ሰጠው፡፡ በደመናው ውስጥ የሰማው ስም ነበር፡፡ እርሱም ‘የአላህ ባሪያ ሆይ! ስለስሜ ለምን ትጠይቀኛለህ?’ አለው፡፡ እርሱም “ይህ ውሃ ከመጣበት ደመና ውስጥ ስምህን ጠርቶ ‘የእገሌን አትክልት አጠጣ’ የሚል ድምጽ ሰማሁ፡፡ ምን ትሰራ ነበር?” አለው፡፡
እርሱም ‘ይህን ካልከኝማ! ከእርሱ (ከአትክልቱ) የሚወጣውን እመለከታለሁ ፣ አንድ ሶስተኛውን ለበጎ አድራጎት እሰጣለሁ ፤ እኔና ቤተሰቤም አንድ ሶስተኛውን እንበላለን፡፡ አንድ ሶስተኛውን ደግሞ (ወደማሳው) እመልሳለሁ፡፡’ አለው፡፡”
رواه مسلم
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " بَيْنَا رَجُلٌ بِفَلَاةٍ مِنَ الْأَرْضِ، فَسَمِعَ صَوْتًا فِي سَحَابَةٍ : اسْقِ حَدِيقَةَ فُلَانٍ. فَتَنَحَّى ذَلِكَ السَّحَابُ، فَأَفْرَغَ مَاءَهُ فِي حَرَّةٍ، فَإِذَا شَرْجَةٌ مِنْ تِلْكَ الشِّرَاجِ قَدِ اسْتَوْعَبَتْ ذَلِكَ الْمَاءَ كُلَّهُ، فَتَتَبَّعَ الْمَاءَ، فَإِذَا رَجُلٌ قَائِمٌ فِي حَدِيقَتِهِ يُحَوِّلُ الْمَاءَ بِمِسْحَاتِهِ، فَقَالَ لَهُ : يَا عَبْدَ اللَّهِ، مَا اسْمُكَ ؟ قَالَ : فُلَانٌ. لِلِاسْمِ الَّذِي سَمِعَ فِي السَّحَابَةِ، فَقَالَ لَهُ : يَا عَبْدَ اللَّهِ، لِمَ تَسْأَلُنِي عَنِ اسْمِي ؟ فَقَالَ : إِنِّي سَمِعْتُ صَوْتًا فِي السَّحَابِ الَّذِي هَذَا مَاؤُهُ يَقُولُ : اسْقِ حَدِيقَةَ فُلَانٍ، لِاسْمِكَ، فَمَا تَصْنَعُ فِيهَا ؟ قَالَ : أَمَّا إِذْ قُلْتَ هَذَا، فَإِنِّي أَنْظُرُ إِلَى مَا يَخْرُجُ مِنْهَا فَأَتَصَدَّقُ بِثُلُثِهِ، وَآكُلُ أَنَا وَعِيَالِي ثُلُثًا، وَأَرُدُّ فِيهَا ثُلُثَهُ ". رواه مسلم
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷የሰለፍያን ገመድ ቆራጮች
አል'ዓላማህ አል'ሙጃሂድ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ሰለፍያን በተገቢው መንገድ የማይገነዘቡ ሰዎች ብቅ አሉ። 'እኔ ሰለፍይ ነኝ' ብሎ ይሞግታል። ከዚያም አታየውም - በመጥፎ ባህሪውና አካሄዱ የሰለፍያን ገመድ የሚቆርጥ ቢሆን እንጂ።"
المجموع (90/14)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
