en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Open in Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
736
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ምርጥ ቤተሰብ ሌሊት በተሀጁድ ላይ የበረታ ነው! እውነተኛ እና የተዋጣለት ቤተሰብ ማለት በዱንያዊ ኑሮ ብቻ የተሳካለት ሳይሆን ዓለም ፀጥ ባለችበት የሌሊት ክፍለ ጊዜ አላህን ለማውሳትና ለመለመን በአንድነት የሚቆም ነው። ነብያችን (ﷺ) አላህ በሌሊት ተነስቶ ሶላት በሰገደ ሚስቱንም ቀስቅሶ (እንቅልፍ ቢያሸንፋት እንኳ ፊቷ ላይ ውሃ ረጭቶ) ላሰገደ ሰው እንዲሁም በሌሊት ተነስታ ሰግዳ ባሏን ለቀሰቀሰች ሴት እዝነቱን ያውርድላቸው በማለት እንዳስተማሩት በተሀጁድ ሶላት የሚገናኝ ቤተሰብ ትልቁን የአሏህ እዝነት ወደ ቤቱ ያስገባል። ጨለማን አቋርጠው የጣፈጠ እንቅልፋቸውን አሸንፈው የሰማያትና የምድር ጌታ ዱዓን ለመቀበል ወደ ቅርቢቱ ሰማይ በሚወርድበት በዚያ በተባረከ ሰዓት እጆቻቸውን ወደ ሰማይ የሚዘረጉ ባልና ሚስቶች በቤታቸው ውስጥ የማይጠፋ የሰኪና ብርሃን ያበራሉ። እንዲህ አይነቱ ቤተሰብ በዱንያ ፈተናዎች በቀላሉ የማይናወጥ የውስጥ ሰላሙ የተጠበቀ ፍቅሩ ከሰማይ የተቋጠረ እና የህይወት ጉዞውም ከዚህች አጭር ምድር አልፎ እስከ ጀነት የሚዘልቅ እውነተኛ የምርጥ ቤተሰብ ተምሳሌት ነው። ...............🌹ྀ࿐ ˊˎ-...........

ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ