en
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Open in Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
729
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዛሬ ደርስ አይኖረንም
ያጀመዐ ወደኋላ የቀራንውን  ክለሳ አድርጉ የሚያጠኑ ልጆችጋ እየገባችሁ አጥኑ ደርስ መከታተል ብቻውን ፋይዳ የለው በደንብ ማጥናት ቀጣይ ለምንቀራቸው ኪታቦች በዋናነት ያግዛል በተጠያየቅንም ጊዜ እውቀታችን እየዳበረ ይሄዳል ። @MohamedMekin @MohamedMekin

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️ ፈተናውን በኢትዮ እስከ ምሽቱ 3:30 ድረስ   በአቴንዳስ መያዣው   ሪከርድ ማድረግ ትችላላችሁ ። ኮድ እንዳትረሱ ኮድ ካልተናገራችሁ  እንዳልተፈተናችሁ ቁጠሩት ❗️ ውጤት ከ 4:00 ቡሀላ ይለቀቃል ♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

ከአሱር በሗላ ለመቅሪቅ ሲቃረብ ሀይድ ብትጨርስ ዝሁርን ቀዷ ማውጣት አለባት