❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
前往频道在 Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
显示更多未指定国家未指定类别
729
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ዛሬ ደርስ አይኖረንምያጀመዐ ወደኋላ የቀራንውን ክለሳ አድርጉ የሚያጠኑ ልጆችጋ እየገባችሁ አጥኑ ደርስ መከታተል ብቻውን ፋይዳ የለው በደንብ ማጥናት ቀጣይ ለምንቀራቸው ኪታቦች በዋናነት ያግዛል በተጠያየቅንም ጊዜ እውቀታችን እየዳበረ ይሄዳል ። @MohamedMekin @MohamedMekin
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
ፈተናውን በኢትዮ እስከ ምሽቱ 3:30 ድረስ በአቴንዳስ መያዣው ሪከርድ ማድረግ ትችላላችሁ ።
ኮድ እንዳትረሱ
ኮድ ካልተናገራችሁ እንዳልተፈተናችሁ ቁጠሩት ❗️
ውጤት ከ 4:00 ቡሀላ ይለቀቃል
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
