en
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Open in Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 192
Subscribers
+2824 hours
+447 days
+45130 days
Posts Archive
ያላ ግቡ በናት 🕶🕶 ግቡና ተከታተሉ ስራችንን እየሰራን እንከታተል 👆👆👆📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

ሸይኽ ሀሰን ቆሚቻ አል_ ኸሚሴ ሀፊዘሁሏህ 🎧🎧📖📖 እደት ደስ ይላል ያረቢ የዚህ ሰውየ የቴሌግራም ቻናል ካላቹህ በአላህ በውስጥ ላኩልኝ💧💧

እስከመቸ በሰው አገር ያአሏህ የስደተኞች ነገር 💧 የናፍቆት እምባ 💧💧💔 ✍✍ ​የሰው አገር ስደት አካልን ያደክማል ልብን ግን በናፍቆት ያደማል ዙሪያዬን ባይተዋርነት ከቦኝ በደከምኩ ቁጥር የቤ
እስከመቸ በሰው አገር ያአሏህ የስደተኞች ነገር 💧 የናፍቆት እምባ 💧💧💔 ✍✍ ​የሰው አገር ስደት አካልን ያደክማል ልብን ግን በናፍቆት ያደማል  ዙሪያዬን ባይተዋርነት ከቦኝ በደከምኩ ቁጥር የቤተሰቤ እቅፍና የትውልድ መንደሬ ትዝታ ከፊቴ ይደቀናል። ​ከአብሮ አደግ የልጅነት ጓደኞቼ ጋር ያሳለፍነው ያ የየዋህነት ዘመን አቧራ እየጨለጥን የሳቅነው ሳቅና የተጋራነው አነስተኛ ነገር ዛሬ ላይ በትልቅ ስቅስቅታ ያስናፍቀኛል። እዚህ ሁሉም ነገር ቢኖርም የናፍቆትና የብቸኝነት ድካሙ ግን ከባድ ነው በትዝታ የምኖረው ያ የልጅነት ፍቅርና የቤተሰቤ ናፍቆት ነው ዛሬም ድረስ በሰው አገር ቀና እንድል ብርታት የሚሆነኝ ​ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬና ለወዳጆቼ ያብቃኝ

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

👉 መልካም ዕድል የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ 💰 👉5k subscribers 🤩 👉6k subscribers 🤩 👉7k subscribers 🤩 👉8k subscribers 🤩 👉9k subscribers 🤩 👉10k subscribers🤩 🫰እና ከዛ በላይ ከፈለጋቺሁ አናግሩኝ 🫴

አጃኢባ 💧💧 🕶ኧረ ጎበዝ ህዝቡ አለቀኮ የቴሌ ግራም ካፓኒ ነፍስህን ...... ኢላሂ ምን ጉድ ጣጣ ገባብን ከሸይጧን ጉትጎታ በአሏህ ተጠበቁ ወደዛ ነፍሳቹህ እዳትዘነበል አደራ ሊክ አትኩ ተብሎ በየቦታው ተለቀቀ እኔ ለምን እደማያነቡ አላቅም 🕶👀 ለማንኛውም እኔ ቴሌ መግባት ፈራሁኮ ወዳወድህ ስትሉ በስህተትም ከነካቹህ አለቀ አለቀ በቃ እደ🕶 ለካፓኒው ደውሉ ከቻላቹህ 👀🕶 ታደጉን እስኪ ያላለህ ዛሬ ከ100 በላይ ወላሂ የወረደብኝ በስልኬ

ቡና ያነቃቃል .. ቋ.. ያረጋል ለቁረአን ለዚክር ለተለያዩ ስራወች ራሰወን ልክ እደ እስፖርት አነቃቁ ክክክክ በተለይም ባሉካዋን ቡና ፈላ ፈረሽ እያደረገች እደ አበባ ለምትፈነድቀዋ ጨረቃ አድርሱልኝ እሷ ጎበዝ የባሏን ድብርት የምታራግፍ ልዩ ናት ቡና እና ጢስ ከቤት ውስጥ ከለለ ደስ አይልም 👌👌👌 ሰምታቹሀል ህዕ ነቃ በሉ ቻናሏንም ቀስቅሱ🕶🕶

+2
"ቡና የምታፈላ ሴትማ የተለየች ናት! ጭንቀትን በኤክስፕረስ ድብርትን ደግሞ በጀበና ቡና አክስማ የምታስለቅቅ 'የደስታ ኢንጂነር' ናት🎀☕️ ህይወት ልክ እንደ ቡና ናት🫰🏻—የሚያፈላትን ሰው ካወቀችበት በጣም ትጣፍጣለች🫰🏻 ​የአንቺ ቡናማ ልክ እንደ ጥሩ ጓደኛ ነው... ልብን ያሞቃል መንፈስን ያድሳል ሰውን ሁሉ ሰብስቦ ያጫውታል! ቡናሽን ያጣጣመማ እድለኛ ነው ​

✍አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ ሙስሊም እህቶቸ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ወንድም ይማም ሁሴን አህመድ ይባላል በባጃጅ ስራ የሚተዳደር ወንድማችን ነበር ነገርግን የኢድ ለት ጧት ሰዉ አድርሰን ብለዉት ለሶላት እንድደርስ ብሎ ሊያደርስ ሲሄድ መንገድ ላይ ድንገት ላም ትገባበትና ባጃጁ ይገለበጣል ። እንደምታዩት ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ለህክምና የተጠየቁት ገንዘብ 900 ሺብር ሲሆን ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆንባቸዉ ወደኛ ብቅ አድርገዉታል ። ሰበብ እንሁን እራሱ ስለተመታ አልተሰፋም በቅርቡ ታልተሰፋ ለሌላ ህመም የመጋለጥ አቅሙ ሰፊ እንደሆነ ተነግሯቸዋል እባካችሁ ተባበሩን ስንል በአሏህ ስም እንጠይቃችሁዋለን አካዉንት  👇1000088439086 ኑሩ ሁሴን 1000331303748 "አህመድ ሁሴን የግሩብ ሊንክ 👇 https://t.me/+Vp1lW-dOfOkwZjVk ሁላችንም በገንዘብም በዱአም አድ በማድረግም ሌሎቺን በማስተባበርም እንተባበር

+1
​አላህ ሆይ! አንተ የባሪያዎችህ ተጠባባቂ (ደጋፊ) የሆንክ ሲሳይን (ርዝቅን) የምትለግስ ስጦታዎችንም የምታوزዕ ሆይ! በልቦቻችን ውስጥ ብርሃንን በፊቶቻችን ላይ ወገግታን (ውበትን) በሰውነታችን ላይ ጤንነትን በርዝቃችን ላይ ስፋትን በእውቀታችንና በስራችን ላይ በረከትን በሰዎች ልብ ውስጥ ውድድድን (ፍቅርን) በባህሪያችን ላይ መልካምነትን በስራችንና በኒያችን (በሃሳባችን) ላይ ደግሞ ማስተካከልን (በጎነትን) ለግሰን። አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ

ኧረግቡ አመለጣቹህ ያረብ💧💧💧💧💧💧 አዳምጡ  ሸርም አድርጉት   ለኸይር ጥሪ ተሽቀዳደሙ እስኪ ጎበዝ🕶🕶🕶

የጁሙዓ ኹጥባ ቀጥታ ስርጭት (Live) ተጀምሯል! ​አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! ​የዛሬውን የጁሙዓ ኹጥባ አሁን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይችላሉ። ​📍 ቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris ​በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንድንሆን መልእክቱን ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

​🚨 ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ከሙዚቃና ከስሜት አምልኮ እንጠንቀቅ! ​ መላው ሙስሊሞች ​ሰሞኑን በቲክቶክ እና በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የአንድ ሙስሊም ወንድማችንን ድምጽ በሙዚቃ አቀናብሮ በመልቀቅ ብዙዎች እያለቀሱበት ሌሎቹም እየተደነሱበት በሰፊው ሲያሰራጩት እያየን ነው። ይህ ድርጊት አላህ የከለከለውን ወንጀል ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን/ አንድን ግለሰብ (ድምፃዊውን) ከማክበርና ከመውደድ የተነሳ እስልምና ካስቀመጠው ገደብ ማለፍና ወደ ስሜት አምልኮ መግባት ነው። ​በዚህ በተባረከ ቀን ሁላችንም ቆም ብለን ልናስተውላቸው የሚገቡ የአላህና የመልእክተኛው ቃል ​አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓኑ እንዲህ ይላል
​وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ "ከሰዎችም ያለ እውቀት ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማሾፊያ ሊያደርጋት የአስቂኝ ንግግርን (ዘፈንን/ሙዚቃን) የሚገዛ አለ እነዚህ ለእነሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው።" (ሱረቱ ሉቅማን፡ 6) ታላቁ የሰሃባ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) አላህን ሶስት ጊዜ ምሎ ሲናገር "የአስቂኝ ንግግር የተባለው ዘፈን/ሙዚቃ ነው" ብሏል።
​ ​የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ያስጠነቀቁን ታላቅ ሀዲስ
​لَيَكُونَنَّ مِنْ أُمَّتِي أَقْوَامٌ، يَسْتَحِلُّونَ الحِرَ وَالحَرِيرَ، وَالخَمْرَ وَالمَعَازِفَ (رواه البخاري) ከኡመቴ የሆኑ ህዝቦች ዝሙትን ሀርን/ ኸምርን (አልኮልን) እና የሙዚቃ መሳሪያዎችን ሀላል (የተፈቀደ) የሚያደርጉ በእርግጥ ይመጣሉ።" (ቡኻሪ)
​🚨 ለአላህ ብላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ! (ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊም ወንድምና እህቶች) ​ሰሞኑን በአንድ ሙስሊም ወንድማችን የሙዚቃ ቪዲዮ ዙሪያ በቲክቶክና በተለያዩ ሚዲያዎች የምናየው ነገር ከእስልምና ስነ-ምግባር ሙሉ በሙሉ የወጣ ነው። ወንድማችን በሰራው ስህተት ላይ ‘ያምራል/ ቀጥልበት/ ድምፅህ ደስ ይላል’ እያላችሁ የምታጨበጭቡና ቪዲዮውን እንደ ትልቅ ቁምነገር የምታዘዋውሩ ወገኖች አላህን ፍሩ! ​የሰይጣንን ድምፅ አታወድሱ፦ ቁርኣንን ማድነቅና ማስፋፋት ሲገባችሁ/ ሸሪዓችን ያገደውን ሙዚቃና ዘፈን ‘ደስ አለን’ እያላችሁ ማሰራጨት የወንጀል ተባባሪ ያደርጋችኋል። ​ወንድማችሁን ወደ እሳት አትግፉት አንድ ሙስሊም ወንድም ሲሳሳት መምከርና ወደ አላህ እንዲመለስ ዱዓእ ማድረግ ሲገባ ‘ቀጥልበት’ ማለት ወንድምን ማጥፋትና ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት ነው። በአላህና በወንጀል ላይ አትረዳዱ! (አል-ማኢዳህ: 2) ​ነገ በአኼራ ይጠየቅበታል በእናንተ ማበረታታት ሰበብ እሱ ወንጀል ላይ ቢቀጥልና ሌሎች ቪዲዮውን ቢያዩ/ የወንጀሉ ሙሉ ተካፋይ ትሆናላችሁ። ዛሬ በቲክቶክ የምታደርጉት ‘ላይክና ሼር’ ነገ የቂያማ ቀን የኪሳራችሁ ሰበብ እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ​መልእክቱ ለሁላችንም ነው እባካችሁ ቪዲዮውን ማዘዋወር አቁሙ! ‘ያምራል’ እያላችሁ ኮሜንት ከመጻፍና ወንጀልን ከመደገፍ ተቆጠቡ። የወንድማችንን ነውር እንሸፍን/ ለእሱም ለራሳችንም ሂዳያህን እንለምን። ዲናችን የመሸፈንና የማረም እንጂ ወንጀልን የማድነቅ ዲን አይደለም ​. ወንጀልን ስለማስፋፋት (ሼር ስለምናደርገው ነገር) ​ድምጹን ሼር በማድረግ ሰዎችን ወደ እሱ የምንገፋፋ ከሆነ/ ወንጀሉ የእኛም ጭምር ይሆናል። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
​وَمَنْ دَعَا إِلَى ضَلَالَةٍ، كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الْإِثْمِ مِثْلُ آثَامِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئًا (رواه مسلم) "ወደ ጥመት የጠራ ሰው የተከተሉት ሰዎች የሚሸከሙት አይነት ወንጀል በእሱም ላይ ይሆንበታል/ ከእነሱ ወንጀል ምንም ሳይቀነስ።" (ሙስሊም)
​ በቁርዓንና በዚክር ሊራራ የሚገባው የሙስሊም ልብ/ በሙዚቃና በሰው ድምጽ ተነክቶ ማልቀሱ የልብ መታመምና የስሜት መከተል ምልክት ነው። ​ ወንድማችንን የምንወደው ከሆነ ዱዓእ በማድረግና ከመጥፎው መንገድ እንዲርቅ በመምከር እንጂ/ እያጨበጨብንና ቪዲዮውን ሼር እያደረግን ወደ ጥፋት ገደል በመግፋፋት አይደለም። ​እባካችሁ ወንጀልን በየሚዲያው በማሰራጨት የአላህን ቁጣ አንጋብዝ። ቪዲዮውን ያጋራችሁ አጥፉት/ ያላጋራችሁ ደግሞ ከማየትና ላይክ ከመስጠት ተቆጠቡ። ​አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን/ ልባችንንም በቁርዓን ያርጥብልን 👇👇👇ሸር በማድረግ ተደራሽ እድሆን አድርጉት

ጥያቄ ⁉️ ሶላት የሚሰገደው ለማነው ❓ ⚡️
ትላልቅ እስላማዊ ቻናል በርካሽ ዋጋ የሚፈልግ ያናግረኝ
@abu_ubaydah2

​ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ በል አላህ ሁላችንንም ጠቃሚ እውቀት ሰጥቶ በተማርነው የምንሰራ እና ለሌሎችም የምናካፍል ያድርገን።
​
​የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል "ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በእሱ ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ ሰለዋታችሁ እኔ ዘንድ ይቀርባልና።" (አቡ ዳውድ)
​
​اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ (አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመድ)
​ በዚህ በተባረከ የጁሙዓ ቀን ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝባትን ሰዓት የምናገኝባት ወንጀሎቻችን የሚማሩባት እና በረከት በቤታችን የሚሞላበት እንዲሆንልን እንመኛለን

አሏህ ሆይ ...... አላህ ሆይ! የምንወዳቸውን መልካም ብስራቶች (አበሳሳሪዎችን) እና ልብን ደስ የሚያሰኙ ቀናትን እንደ ዝናብ አውርድልን። ተከታታይ የሆኑ እዝነቶችህንም ለግሰን/ የምንደሰትባትና
አሏህ ሆይ ...... አላህ ሆይ! የምንወዳቸውን መልካም ብስራቶች (አበሳሳሪዎችን) እና ልብን ደስ የሚያሰኙ ቀናትን እንደ ዝናብ አውርድልን። ተከታታይ የሆኑ እዝነቶችህንም ለግሰን/ የምንደሰትባትና የምንኖርባት የሆነችንም ሙሉ ጤንነት ስጠን። ውስጣችንንና መንገዳችንን የሚሞላ ሰፊ በረከትንም ስጠን። ​አላህ ሆይ! ህመሞቻችንን ሁሉ የሚያስረሳን ደስታን/ እንባዎቻችንን የምታብስ ፈገግታን/ የአእምሮ እረፍትን መልካም ሁኔታዎችን/ እንዲሁም የተባረከና ሰፊ የሆነ ሲሳይን እንለምንሃለን

انبي محمد صلى الله عليه وسلم ስለ ጓደኛ አስገራሚና ጥልቅ የሆነ ምሳሌ ሰጥተውናል። እንዲህ ይላሉ ​ የመልካም ጓደኛና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ ሚስክ (ሽቶ) ተሸካሚና እንደ እ
+1
انبي محمد صلى الله عليه وسلم ስለ ጓደኛ አስገራሚና ጥልቅ የሆነ ምሳሌ ሰጥተውናል። እንዲህ ይላሉ
​ የመልካም ጓደኛና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ ሚስክ (ሽቶ) ተሸካሚና እንደ እሳት አንጥረኛ (ነፋሽ) ነው። ሽቶ ተሸካሚው ወይ ይሸልምሃል ወይም ከእሱ ትገዛለህ  ወይም ደግሞ መልካም ጠረኑን ታዝናናበታለህ። ✍👇 የእሳት አንጥረኛው ግን ወይ ልብስህን ያቃጥልብሃል ወይም መጥፎና የሚከረፋ ሽታውን ያጋባብሃል። (ቡኻሪና ሙስሊም)
​💎 መልካም ጓደኛ ማለት ማን ነው ​ወደ አላህ የሚያቀርብህ አላህን ስታስታውስ የሚያግዝህ ስትዘነጋ ደግሞ የሚያስታውስህ ነው ​ለአኼራህ የሚጨነቅ አንተን ይዞ ወደ ጀነት ለመግባት የሚጓጓ በፈተና ወቅት በትዕግስትና በዱዓ ከጎንህ የሚቆም ነው። ​ነውርህን የሚደብቅ ስትሳሳት በምስጢር የሚመክርህ እንጂ ስህተትህን ለሰው አሳልፎ በመስጠት የማያዋርድህ ነው። ​መጥፎ ጓደኛ ማለትስ? ​ለዱንያ ብቻ የሚፈልግህ ጥቅሙ ሲያልቅ አብሮህ የሚያልቅ በችግርህ ቀን ፊቱን የሚያዞርብህ ነው። ​ወደ ወንጀል የሚገፋፋህ መጥፎ ነገርን የሚያስውብልህ ለአላህ ትዕዛዛት ያለህን ግድተኝነት የሚያጠፋብህ ነው ​ነገ በአኼራ የሚያስቆጭህ ቁርኣን እንዲህ ይላል/ በዚያም ቀን በደለኛ እጆቹን ይነክሳል "ዋና ጥፋቴ! ከነቢዩ ጋር መንገድን በያዝኩ ኖሮ" ይላል። "ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባላደረግኩት ኖሮ! ​💡 መልእክት ለራሳችን ​ጓደኛህን ስትመርጥ የአሁኑን ሳቅና ጨዋታ ብቻ አትመልከት "ይህ ሰው ነገ አኼራ ላይ ይጠቅመኛል ወይስ ያስቆጨኛል?" ብለህ እራስህን ጠይቅ። ​ከሁሉም በላይ ደግሞ... አንተ ራስህ ለሰዎች መልካም ጓደኛ ለመሆን ጣር ​የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን

📣አሸላሚ ቻሌንጅ በድጋሚ 💰 😀አሰላሙ አላይኩም 👑 ውድድሩ የሚሆነው JOIN ማስደረግ ነዉ የግል ሊንክ ይሰጣቹሃል በራሱ ስለሚቆጥር ምንም ማጭበርበር የለም እስላም ብቻ ነዉ የምትጋብዙት መልካም ዕድል 🌸እሱም የሚሆነው 🔥አንደኛ ለወጣ 1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ 🔥ሁለተኛ ለወጣ 6⃣0⃣0⃣ ❤️‍🔥ሶስተኛ ለወጣ 4⃣0⃣0⃣ ብር ይሸለማሉ https://t.me/Quran_Offic 🗓ሐሙስ ማታ ያልቃል ሁላቺሁም ተሳትፍ 💸 🎁 ውድድሩን ለመሳተፍ @Abu_Nueym ስማቺሁን ብቻ ንገሩን ስትመጡ