الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 151
Subscribers
-224 hours
+367 days
+41730 days
Posts Archive
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👉 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ
🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ🚀 👉 1k+ subscribers 👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers 👉 100k+ subscribers ⭐️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ ✅ "🙅♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ
መልካም ሚስት.......!
ብዙ አይነት እድለኛ ሰዎች ቢኖሩም ለኔ ግን መልካም ሚስት እንዳለችው ሰው የታደለ የለም ።
ከላይ ከአሏህ የተፃፈች መልካም ሚስት ካለችህ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሁነህ እንኳ ሙሉ ሰው ነህ ።
የህይዎት ውጣ ውረድ እና ጉድለት ላንተ ምንም ናቸው ። ወጥተህ እስክትገባ በናፍቆት የምትጠብቅህ ከውጭ ስትመጣ ደሞ በስስት እያየች ስቃ የምትቀበልህ ስትናገር የምትረዳህ መልካም ሚስት ስትኖርህ ችግርህ ድሎት ፣መድከምህ እረፍት፣
መክሰርህ ትርፍ ፣ ማጣትህ ማግኛት፣ ብሶትህ ደሞ ደስታ ነው።
▸ በቃ መልካም ሚስት ጎንህ ካለች ከቤት ውጭ ስቱል እንኳ የሚያጋጥሙህን ጥሩ ያልሆኑ አጋጣሚዎችን በቅፅበት ረስተህ ወደ አዲስ የእፎይታ ስሜት ውስጥ ለመግባት ፊቷን ማየት ብቻ በቂህ ነው።
▸መልካም ሚስት ማለት በህይዎትህ ትልቅ ዋጋ ከምሰጣቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የሆነውን ልጅ ትወልድልህና አይንህን ባይንህ ታሳይሀለች።
አለፍ ሲል ደሞ የወለደችልህን ልጆች በመልካም ባህሪዎቿ እየኮተኮተች በፍቅር አሳድጋ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰቡን የሚያከብሩ ከመሆንም በላይ ለእስልምናቸው፣ ለተውሒዳቸው ፣ለሱናቸው የስምህ_መጠሪያ የሚሆኑ ጥሩ ልጆች ባለቤት ታደርግሀለች።
መልካመሰ ሚስት ቤተሰቦችህን እና ጓደኞችህን ስለምትወድልህ ከነሱ ጋር በቂ የሆነ ሰአት ለመስጠትም ሆነ ማደረግ ያለብህን ለማድረግ ስለማትቸገር የቤተሰብህን ሀቅ_በመጠበቅ በኩል አትዘናጋም።
መልካም ሚስት ማህበራዊ ህይዎት ላይ ያለህ ተሳትፎም አይቆረፍድብህም እሷ ከምሰጥህ ፍቅር እና ደስታ በመነሳት በምትኩ አንተ የልጆችህን እና የሷን ሀቅ ለመጠበቅ ብለህ በምታደርጋቸው የመልካም ነገር_ሩጫዎች ከፈጣሪህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ታሰጥሀለች።
መልካም ሚስት የእናት፣የአባትህን፣የእህት፣ወንድምህን ቦታ ሳይቀር ተክታ በመያዝ ብቻዋን ሁና ነገር ግን ባለ ሙሉ ቤተሰብ እንደሆንክ እንዲሰማህ ታደርግሀለች።
መልካም ሚስት ካለችህ ሁሉም ነገር አለህ የመልካም ሚስት ደረጃዋ በቀላሉ ተዘርዝሮ የሚወራ እና ተቆንጥሮ የሚያልቅ ነገር አይደለም።
ለዛም ነውኮ....
መልካም ሚስት ከፈጣሪ የምትሰጥ ልዩ ሰው ናት የሚባለው ። ወንዶች መልካም "ባል" አድርጎን መልካም ሚስት ይሰጠን ዘንድ እንማፀን።
ሴቶች ደሞ "ሚስት" ብቻ ሳይሆን መልካም_ሚስት ሁናችሁ "መልካም ባል" ታገኙ ዘንድ ምኞቴ ነው።
ድን መቀለጃ ሆነ በቃ ቀሪ ሀብት መሆኑን ካወቀ ለምን በድን ይቀልዳ
ይህ ቀልድ ነው በነገራችን ላይ አንዳንድ ወድሞች የፈለጉትን እስከ ሚያገኙ ድረስ እኔ ደረሳ ነኝ አሊም ነኝ ብዙ ነገር ይላሉ አጣርታችሁ ግቡ ስላችሁ ነው
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንዳንድ ሰዎች ላይ - ዱዓቶች ላይ ጭምር - የሚታይ መታረም ያለበት አነጋገር አለ።
~
"ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ለማለት "ሰላሰለም"፣ "ሳሰለም"፣ ... የሚሉ አሉ። መቼም ትኩረት አለመስጠት እንጂ "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ማለት የሚያቅትም፣ ጊዜ የሚወስድም ሆኖ አይደለም። ስለዚህ ትኩረት በማድረግ አሟልተን በትክክል "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" በማለት አጉል ልማዳችንን እናስወግድ። ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🕶🕶ያልተሰራላቹህ ጠብቁ ውዶቸ ማታም ቢሆን እለቃለሁኝ ኢንሸአሏህ
በመቀጠል ግማሾቹ የኔስ የኔስ የምተሰሉት👀ምድነው ሹፌ ዜን እነኡሙ ኻሊድ ኡሙ ኢምራን ሌሎችም አለ ፈልጉ ሆይ ሆይ ክክክ👌🌶🌶🌶🌶🌶
እደት እደሳኩኝ ያኢላሂ 😂 ✍ማሳሰቢያ🕶👆 እደዚህ ብሎ የሚጀነጂን ሰው በቃ ዝም ብሎ እጁ እስትገቢ መሆኑን እወቂ ❌
ለማናቸውም በጣም አስተማሪ ነው ሀቂቃ አዳድ ጊዜ እውነታውን በቀልድ መልኩ በጨዋታ መልኩ አድርገው ያሠጡልናል
ከሴቶችም አለ እደዚሁ ከወዶች ብቻ አደለም 🕶🕶👌
💎 "አልማዝ በጭቃ ውስጥ ቢወድቅ እንኳ ዋጋው አይቀንስም አንቺም ሰዎች ስለ አንቺ ስላሰቡት ወይም ስላወሩት ነገር ቦታ አትስጪ። ዋጋሽ ያለው ከውስጥሽ እንጂ ከሰዎች አንደበት አይደለም።"ውበትሽ ያለው በአስተሳሰብሽ ልቅና እና በምትዘሪያቸው መልካም አሻራዎች ውስጥ ነው
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሰኢድ ሀፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
🛑 ቆም ብለህ እራስህን ገሥጽ! | ከቴሌግራም ገጾች የተመረጠ 📌
ይህንን ምስል ዩቲዩብ ወይም ፌስቡክ ላይ እንደምናየው ተራ ግራፊክስ አድርገህ አትለፈው። ይህ የብዙዎቻችንን ስውር የሕይወት ስርቆት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መስታወት ነው! 🔍
በብርሃን ላይ ያሉት ጥንዶች አላህንም ሰዎችንም አይፈሩም አይሸማቀቁም። ምክንያቱም መንገዳቸው ሐላል ነው! 🟢
በጥላ ስር የተሸሸጉት የአላህ እይታ አስፈርቶአቸው ሳይሆን የሰው ዓይን እንዳያያቸው እየተሳቀቁ ይኖራሉ። ምክንያቱም መንገዳቸው ሐራም ነው! 🔴
💥 ልብን የሚሰብር እውነታ
"የአላህን እይታ አቅልለህ የሰዎችን ዓይን የምትፈራበት ያ ‘ስውር’ ሕይወትህ እስከ መቼ ነው?ውድ ወንድሜና እህቴ! በዋትስአፕ? በቴሌግራም ቻናሎችና በውስጥ መስመር ‘እህቴ’ እና ‘ወንድሜ’ እየተባባሉ በድብቅ የሚጀመሩ የሐራም መንገዶች መጨረሻቸው ልክ እንደዚህ ምስል ነው—በሰው ፊት መሸማቀቅና በጥላ ስር መደበቅ! አላህ በሰፊው የፈቀደልህን ሐላል ክብር ትተህ በጥላ ስር ለሚገኝ የሐራም ፍርፋሪ ስትል ማንነትህን ለምን ታረክሳለህ? 🎯 የዛሬው የንቃት መልዕክት? አላህ (ሱ.ወ) በቁርአኑ እንዲህ ሲል በጥብቅ ይገሥጸናል
يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ ከሰዎች ይደመቃሉ (ያፍራሉ) ከአላህ ግን አይደበቁም?! እርሱም (በማይወደው ንግግር) ከእነርሱ ጋር ነውና" (ሱረቱ አን-ኒሳእ: 108)በሰዎች ፊት ንጹሕ!? ዲናዊና አስተማሪ መስለህ እየታየህ?! በጥላ ስርና በውስጥ መስመር ግን አላህን የምታምፅ ከሆነ እራስህን ፈትሽ። 💡 ውሳኔህን አሁኑ አስተካክል! ነገ የአላህ ፊት ከመቆምህና ሥራህ ሁሉ በብርሃን ላይ ይፋ ከመውጣቱ በፊት ዛሬ በጥላ ስር የጀመርከውን የሐራም መንገድ አቁመህ ወደ ሐላሉ ብርሃን ተመለስ። 🔗 ማሳሰቢያ💥 ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማድረስ የብዙዎችን ህሌና የምናንቀሳቅስበት የንቃት ሰበብ እንሁን https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
⏰ ክፍል 11በሳምንት
📣ጁሙአና ቅዳሜ የተጅዉድ ደርስ
በወንድም አቡ አመቲ ረህማን ሀፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሼር ሼር አድርጉት
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link?videochat=45b8f746ecc77d3fce
ስማቹህ የሌለ ፃፉልኝ እሰራለሁኝ አትነጫነጩብኝ ክክክ🕶✍👆 በግሩፖ ጆይን በሉና ፃፉ✍🌸👑
በዚህ ስራ በበዛበት አለም ውስጥ ሁልጊዜ የማይቀየር፣ ሲጠሩት የሚነቃና የማይከዳ እውነተኛ ጓደኛ ቢኖር ይሄው በእጃችን ላይ ያለው ቡና ብቻ ነው። ኑ አብረን እጠጣ 👌ጠብቁኝ ቆጆ ስጦተ ሰርቻለሁኝ 👌👑 ሊኳንም ሸር እያረጋቹህ አታበሳጩኝ ህዕ
