الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 192
Subscribers
+2824 hours
+447 days
+45130 days
Posts Archive
ውድ ወንድሜ! ሚስትህ ማለት ካንተ ጎን የተፈጠረች የልብህ እረፍት የዱንያ ጀነትህ ናት ሸሪዓችን ቤትን በደስታ ለመሙላት እነዚህን ቀላል ስጦታዎች እንድትሰጣት ይመክርሃል
ወደ ቤት ስትገባ ድካሟን የሚያቀልጥ "ማሻአላህ እወድሻለሁ/ እጅሽ ይባረክ" የሚሉ ቃላትን አታስቆጥባት
ነቢዩ (ﷺ) በቤታቸው ውስጥ ባለቤቶቻቸውን ያግዙ ነበር/ እሷን ማገዝ ወንድነትን ይጨምራል እንጂ አይቀንስም
ስህተትን በትዕግስት እለፍ እሷ ካንተ የምትፈልገው ዳኛ ሳይሆን የሚረዳትን መከታ ነው
በአላህ ስም የያዝካትን አማና (አደራ) በፍቅርና በክብር ያዛት
አንተ ለሷ ንጉሥ ስትሆንላት/ እሷ ለቤትህ ማረፊያ ንግሥት ትሆንልሃለች
📚በኮበልቻው ኮርስ ላይ የሚቀሩ ኪታቦች🌿📚
ይህ ደውራ በሐበሻ ምድር ለምትገኙ የእውቀት ፈላጊዎችና የሱና ወዳጆች የቀረበ ታላቅ የምስራችና መለኮታዊ ስጦታ ነው! የጥንቁቅ ሰለፎችን ፈለግ የተከተሉ የዒልምና የዚክር መድረኮችን ለሚናፍቁ፣ በሱና ጥማት ለደረቁ ልቦች እነሆ የዒልም
ብርሃን በሀገራችሁ መጥቶላችኋል።
በኮንቦልቻ ከተማ የሚካሄደውን ታላቅና የተባረከ የዒልም ዑደት (ደውራ) ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፦
🏛️ ቦታ– ኮምቦልቻ ከተማ – መስጂደል አንሷር ነው
ይሄን ኮርስ የሚሰጡት ታዋቂው የሐዲስ ሊቅ፣ አስተማሪና መካሪው ሸይኽ አል-ሙሐዲስ አቡል ሐሰን ዐሊ ቢን አሕመድ አል-ራዚሒ (አላህ ይጠብቃቸው) ናቸው።
ሸይኹ በሐዲስ፣ በዐቂዳና በመንሐጅ ዙሪያ ጠቃሚ የሆኑ እውቀቶችንና መሠረታዊ ግንዛቤዎችን በሚከተሉት ኪታቦች ማብራሪያ አማካኝነት ለተማሪዎች ያካፍላሉ፦
📚በኮርሱ ላይ የሚቀሩ የኮርሱ ኪታቦች
1️⃣ «ኑኽበቱል ፊከር» «نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر»
(በሐዲስ የቃላት መፍቻ/መስፈርት ዙሪያ) – በታላቁ የሐዲስ ሊቅ ኢብኑ ሐጀር አል-ዐስቀላኒ።
2️⃣ «አል-ቀዋዒዱል ሙስላ» «القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى»
(ስለ አላህ ውብ ስሞችና ባህሪያት) – በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን።
3️⃣ «መታ የኩኑ አር-ረጁሉ ሚን አህሊስ-ሱና» متى يكون الرجل من أهل السنة وبمَ يخرج منها»:
(አንድ ሰው መቼ ከሱና ሰዎች ይመደባል? በምንስ ይወጣል?) – በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዲላህ አል-ኢማም ተፅፎ፣ በሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ ሸርህ የተደረገው።
⚠️ እነዚህ ኪታቦች በቤታችሁ ያሏችሁ ይዛችሁ ኑቶሎ ለሌላችሁ ደግሞ ኪታቦችን ስላዘጋጄን እኛ እንሰጣችኋለን ምንም ክፍያ የለውም
🎙️ በተጨማሪም በመድረኩ ላይ የተለያዩ ታላላቅ መሻይኾችና የእውቀት ተማሪዎች የሚሳተፉባቸው ወቅታዊ ምክሮችና የዒልም ውይይቶች ይካሄዳሉ።
🌱 የዒልም ፈላጊ ሆይ! ና ተቀላቀል።
🌱 የሐዲስና የአሠር ተማሪ ሆይ! ዕድሉን ተጠቀም።
🌱 የሱና ወዳጅ ሆይ! ለመገኘትና
ለመቅሰም ትጉ።
የሸይኽ አል-ሙሐዲስ ዐሊ ቢን አሕመድ አል-ራዚሒ በእነዚህ ቀናት በሀገራችን መገኘት እጅግ ውድ አጋጣሚ ነው። እርሳቸው ለነቢዩ (ﷺ) ሐዲሶች ባላቸው ጥንቃቄ፣ ለሱና ባላቸው ጽናትና ትክክለኛውን የሰለፊያ ደዕዋ በማሰራጨት የሚታወቁ በመሆናቸው፤ ማንኛውም ተማሪ ይህንን ታላቅ ዕድል ሊያመልጠው አይገባም።
📅 የደውራው ጊዜ፦ ከቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀን የሚቆይ ይሆናል።
🕌 ይሄ ጥሪ፦ ለሁሉም ሙስሊሞች
ክፍት ነው። ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን
አላህ ይህንን የዒልም መድረክ የተባረከ እንዲያደርግልን፣ ሸይኻችንንም በጤናና በስኬት እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን። ይህ ደውራ ጠቃሚ እውቀት የሚሰራጭበት፣ ሱና ሕያው የሚሆንበት፣ ቢድዓና መከፋፈል የሚከሽፍበት ሰበብ እንዲሆን ምኞታችን ነው። ለዚህ ስራ አስተዋጽኦ ላደረጉ፣ ላገዙና ለጠቆሙትም አላህ ታላቅ ምንዳን ይክፈላቸው።
ይሄን ፕሮግራም በLIVE መካታተል ለምትፈልጉ በዚህ በሌሎችም ቻናሎች ይተላለፋል፦
🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
+1
በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን በጥንቃቄ መርጥ !ብርሃን የሚሆኑህ እንጂ ጨለማህን የሚያበዙብህን አትቅረብ እውነተኛ ወዳጅ ማለት ደስታህን የሚያደምቅ በችግርህ ቀን ደግሞ አብሮህ የሚቆም ነው መልካም ሰዎችን እወዳለሁ የምትል ከሆነ መጀመሪያ አንተ ለሰዎች መልካም ሁን
የሰው ልጅ ውበቱ መልኩ ላይ ሳይሆን የሚያስበው አስተሳሰብ እና ልቡ ውስጥ ባለው ደግነት ላይ ነው ዛሬን በምስጋና ጀምር የቀረውን ለፈጣሪ ስጥ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
በዚህ ቻናል ቁርአናዊ ትምህርቶች ማለትም
🖊🖍🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖍🖌
➦የተጅዊድ ትምህርት ያላቸው ተከታታይ ፁሁፎች
➦ አጫጭር የተጅዊድ ኪታቦች
➦ የቁርአን የሀድስ እንድሁም የቀደምት ምክሮች
➦ የቁርአን ሀለቃ ትምህርቶች
➦ ተጅዊድን ለማወቅ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቪድዮ እና ፎቶዎች
➦ ለተጅዊድ ጠቃሚ የሆኑ ጥያቄ እና መልሶቻቸው
➦ አጫጭር የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቁበታል።
የግሩፕ እና የቻናል ባለቤቶች ሸር አድርጉት
✍የሡና ወንድማችሁ
ለመቀላቀል👇👇👇👇
https://t.me/ahkamutejwid1
https://t.me/ahkamutejwid1
كَأَنَّهُنَّ الْيَاقُوتُ وَالْمَرْجَانُ
እነርሱ (የጀነት ሴቶች) ልክ እንደ ያቁት (ቀይ ዕንቁ) እና እንደ መርጃን (ነጭ ሉል) ይመስላሉ
وَحُورٌ عِينٌ كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ
ትላልቅ ዓይኖች ያሏቸውም የጀነት ኮረዶች ወጣቶች አሉ ልክ እንደ ተጠበቀው (ሳይነካ በሼል ውስጥ እንደቆየው) ሉል የሆኑ
ያአሏህ .......
Repost from قناة ابي حنيفة حسين بن ادريس الوالربابي
🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት
~~
📖 የቁርአን ተፍሲ ሱረቱል አእራፍ (
🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ
ግቡ ተከታተሉ 📢
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
📣እስላማዊ ትላልቅ ቻናሎችን መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ በቅናሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ 😔
⏩5k subscribers
⏩6k subscribers
⏩7k subscribers
⏩8k subscribers
⏩9k subscribers
⏩10k subscribers
💸እና ከዛ በላይ ከፈለጋቺሁ አናግሩኝ ✅
20
57
115
ካርድ አለ በቅንነት ግዙኝ እህቶች እዳይበላሺ መግዛታችሁ አይቀርም ስለዚህ ከኔ ዉሰዱ 👌
@Riiche1
+1
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ:
إِنَّ عِظَمَ الْجَزَاءِ مَعَ عِظَمِ الْبَلَاءِ، وَإِنَّ اللَّهَ إِذَا أَحَبَّ قَوْمًا ابْتَلَاهُمْ، فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضَا، وَمَنْ سَخِطَ فَلَهُ السَّخَطُ
[رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ وَابْنُ مَاجَهْ]
አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህመልካም ስራውን ይውደድለት እና ነብዩ እድህ ብለዋል አለ
ትልልቅ ሚንዳ እኮ ከትልልቅ በላዓ ጋር ነው የሚገኘው
አላህ ህዝቦቹን በወደደ ጊዜ ይፈትናቸዋል የአላህን ፈተና የወደደ ሰው ለሱ የአላህን ውደታ ያገኛል
የአላህን ፈተና የጠላ ሰው ደሞ አላህም ይቆጣበታል ይጠለዋል
እናማ ፈተና ሲመጣ አብሮ ድሎት መኖሩን አንርሳ በተለያዩ ነገሮች የተፈተናቹህ ወድም እህቶቸ አላህ ሁላችንንም ታጋሾች አድርጎን ከድሎት የምንደርስ ያድርገን አይዞን አብሽሩ ዲኒያ በብዙ ነገር እድናዝን ታደርገናለች እኛደሞ ተስፋ መቁረጥ የለብንም☕️🍫
🕶️🕶️
የኔ ፀጉር እኮ በሂጃብ ይሸፈናል ያንተ ፂም አልባነት ግን በምን ሊሸፈን ነው? ስለዚህ ምርጫዬ አይቀየርም
ጥፍር የሚያክል ፀጉር ቢኖረኝም ልቤ ግን ሙሉ ፂም ያለው ወንድ የመምረጥ መብት አለው መመዘኛዬን ዝቅ አላደርግም
ፀጉር መቼም ቢሆን ያድጋል... ፂም ግን ተፈጥሮ ካልሰጠችህ ፈልገህ አታመጣውም ስለዚህ የኔን ችግር ተወውና ያንተን እወቅበት!
በይልኝ ተብዬ ነው ሲጀመር የሴቶች ስምምነት ይሄነው 👌👌
👆💧ሲጥ ልበልደ ክክክክክ ሆ እሺ ከF ቀጥሎ ያለው ይሰራል እሺ አኽዋቲ ለሁላቹሁም በውስጥ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ ኡኡኡ👀👀👀
+4
ታላቁ ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል
.በሰዎች መካከል አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ሰው ማለት ለሰዎች ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው!? ከአማል (ከመልካም ስራዎች) ሁሉ አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆነው ደግሞ በሙስሊም ወንድምህ ልብ ውስጥ የምታስገባው ደስታ ነው ወይም ከእሱ ላይ ጭንቀትን የምታስወግድለት ወይም እዳውን የምትከፍልለት ወይም ረሃቡን የምታስታግስለት (የምታጠግበው) ነውለአካባቢያችንና ለሰዎች የምናበረክተው በጎ ተፅዕኖ አላህ ዘንድ ከፍ ያለ ቦታ አለው ደስታን መዝራት! በምላሳችን በፈገግታ በተግባር በደግነታችን የሰዎችን ልብ ማደስ ትልቅ ኢባዳ ነው መረዳዳት የሰዎችን ችግር መጋራትና ሸክማቸውን ማቅለል ወደ አላህ ፍቅር የሚያደርስ ቀጥተኛ መንገድ ነው አላህ ለሰዎች ጠቃሚና የደስታ ምንጭ ከሆኑት ያድርገን
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
☝️ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ጥያቄ 💭
ሁለት ቢስሚላህ ያለው ሱራ ምንድነው ❓
⚡️ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ @abu_ubaydah2
የሱናው እንቁ በአንሷር መስጂድላይ ✍
የወሎ ህዝብ ሆይ የጥበብ ምንጮች
በዙሪያው ያላችሁ የዲኑ ወዳጆች
የኮምቦልቻ ኩራት አንሷር ተነስታለች
በአራት ቀን ኮርስ ሱናን አድምቃለች
ተውሂድ ነው መሠረቱ የነቢያት ጎዳና
ልብን የሚያርሰው እንደ ጧት ደመና
የወሎ ህዝብ ሆይ ወደ ዳዕዋው ሂድ
ብርሃኑን ለመቅሰም ወደ አንሷር መስጂድ
ከቅዳ እስከ ሐሙስ ዕውቀት ሲዘነብ
በቁርዓን በሐዲስ ሲረካ ያ ቀልብ
ሽርክና ቢድዓን በትኖ የሚያጠፋ
የሱናው ዳዕዋ ነው ተስፋን የሚጭር
ከሀርቡ ከደሴ ከካሉና ዙሪያው
ከባቲ ከከሰን የሱና ወዳጅ አው
ነቃ በል ወንድሜ እህቴም ተነሽ
የዒልሙ ገበታ እንዳያመልጥሽ
መድረኩ ተኳሏል በአንሷር መስጂድ ላይ
መላኢካ ከብቦት ረድኤት ሲወርድ ከላይ
የወሎ ህዝብ ሆይ ወደ ዳዕዋው ሂድ
ኢማንህን አድስ በአንሷር መስጂድ
አይዞን አንተግዝ✍
የኮምቦልቻው ኑር በአንሷር ሲበራ
ሱናው ሲንቀለቀል ከተውሂዱ ጋራ
በሩቅ ሀገር ያላችሁ የዲኑ ወዳጆች
አይዞችሁ አትዘኑ የሱና ናፋቂዎች
አካል በሰው ምድር ቢታሰር በስደት
ቀልባችሁ አልራቀም ከአንሷር መስጂድ እውቀት
አላህ በሰፊው ችሮታው ንጹህ ኒያችሁን አይቶ
አጅሩን ይጻፍላችሁ እጥፍ ድርብ አድርጎ
ለመስጂዱ ጥሪ ልባችሁ ቢንቀጠቀጥ
እጅግ መታደል ነው ለዒልም መጓጓት
ከአላህ ውጪ የለምና የሚለምኑት ጌታ
ለእናንተም ይሰጣችኋል የቀልብ እረፍታ
ሽርክና ቢድዓን በመድረኩ ሲያጠፋት
የተውሂድ ብርሃን በወሎ ሲንቦገቦግ
እናንተም በያላችሁበት ሱናውን አጥብቁት
በጌታችሁ እውነት ሁልጊዜም ደምቁ
አይዞችሁ አትዘኑ መንገዱ ቅርብ ነው
ለአላህ ብሎ ማልቀስ ትልቅ መታደል ነው
Repost from N/a
የሁለተኛው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ
https://t.me/abuhureyrahmedresa
https://t.me/abuhureyrahmedresa
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ!
✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ጥሪውን ያቀርባል።
📚 የፕሮግራሙ ልዩ እንግዳ፦
ታላቁ የ-የመን ሙሓዲስ ፈደይለቱ ሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ (ሀፊዘሁላህ) —(በየመን የሚገኘውና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ)
◈እንድሁም ትልቁ አባታችን ፈደይለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን (ሀፊዘሁላህ) ይገኛሉ።
🎙️ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ይማም ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ አሕመድ አወቀ ከደሴ
▪️ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን ከቢስቲማ
▪️ ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሐሰን አሊ ቃዲ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሁሰይን አቡ ሶላሑዲን ከደሴ
▪️ ሸይኽ አወል አሕመድ መነዮ ከመረሳ
▪️ ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
▪️ሸይኽ ዒሳ አደም ከደሴ
🔸 ዶክተር /ኡ ሁሴን አሊ ከከላላ
🔸 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ከአ.አበባ
🔸 ዶክተር/ኡ ሰዒድ ሙሳ ከአ.አበባ
🔸 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ከከሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሒዛም ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ ዐብደሽኩር ከአሶሳ
🔸ኡስታዝ ዐብዱሰላም ሐሰን ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዒምራን ከሀርቡ
🔸 ኡስታዝ አቡ አዩብ ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ ሙርሰል ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሻኪር ከኮንቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ረያን ከመርሳ
🔸ኡስታዝ መሀመድ አያሌው ከወልዲያ
🔸ኡስታዝ አቡ ዓብዱ ረዛቅ ጅረሳ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐሳን ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሃኒፋ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ መ/ሲራጁ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐሊይ ሰይድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አንሷር መሀመድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ ከደሴ
🔸ኡስታዝ ጀውሀር ክፍሌ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡል መዓሊ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሹራ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ማሂ ከኮንቦልቻ
🔸 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ከደሴ
👥 የአንሷር መስጅድ ኢማምና ጀመዓዎቹ ባጠቃላይ...
👤እንዲሁም ሌሎች ከተለያየ ሀገር በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ኡስታዞችም በቦታው ይገኛሉ!
📆 የፕሮግራሙ ቀናት፦
የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 6/2018 (ከፊታችን ቅዳሜ ጧት 3:00) ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
🏘 ማሳሰቢያ፦
ለታዳሚዎች በቂ የምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል።—የሌሊት ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።—
🤩በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦
📝ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድኑር
@Abuhureirehonline
0923467646
📝 ኡስታዝ አቡ ዐዩብ
092 588 7118
@Attewhid11
📝 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
0942819970
💙የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ፡
📞 ወንድም አንዋር
0916582567
📞 ወንድም አቡ አማር
0913803997
📞 ወንድም ሰኢድ
0935568513
Repost from N/a
ፕሮግራሙ
ሊ
ጀ
መ
ር
ነው
ገባ ገባ በሉ
ሊንኩን ሼር ሼር አድርጉት
https://t.me/abuhureyrahmedresa
https://t.me/abuhureyrahmedresa
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ!
✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ጥሪውን ያቀርባል።
📚 የፕሮግራሙ ልዩ እንግዳ፦
ታላቁ የ-የመን ሙሓዲስ ፈደይለቱ ሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ (ሀፊዘሁላህ) —(በየመን የሚገኘውና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ)
◈እንድሁም ትልቁ አባታችን ፈደይለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን (ሀፊዘሁላህ) ይገኛሉ።
🎙️ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ይማም ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ አሕመድ አወቀ ከደሴ
▪️ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን ከቢስቲማ
▪️ ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሐሰን አሊ ቃዲ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሁሰይን አቡ ሶላሑዲን ከደሴ
▪️ ሸይኽ አወል አሕመድ መነዮ ከመረሳ
▪️ ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
▪️ሸይኽ ዒሳ አደም ከደሴ
🔸 ዶክተር /ኡ ሁሴን አሊ ከከላላ
🔸 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ከአ.አበባ
🔸 ዶክተር/ኡ ሰዒድ ሙሳ ከአ.አበባ
🔸 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ከከሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሒዛም ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ ዐብደሽኩር ከአሶሳ
🔸ኡስታዝ ዐብዱሰላም ሐሰን ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዒምራን ከሀርቡ
🔸 ኡስታዝ አቡ አዩብ ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ ሙርሰል ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሻኪር ከኮንቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ረያን ከመርሳ
🔸ኡስታዝ መሀመድ አያሌው ከወልዲያ
🔸ኡስታዝ አቡ ዓብዱ ረዛቅ ጅረሳ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐሳን ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሃኒፋ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ መ/ሲራጁ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐሊይ ሰይድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አንሷር መሀመድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ ከደሴ
🔸ኡስታዝ ጀውሀር ክፍሌ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡል መዓሊ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሹራ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ማሂ ከኮንቦልቻ
🔸 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ከደሴ
👥 የአንሷር መስጅድ ኢማምና ጀመዓዎቹ ባጠቃላይ...
👤እንዲሁም ሌሎች ከተለያየ ሀገር በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ኡስታዞችም በቦታው ይገኛሉ!
📆 የፕሮግራሙ ቀናት፦
የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 6/2018 (ከፊታችን ቅዳሜ ጧት 3:00) ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
🏘 ማሳሰቢያ፦
ለታዳሚዎች በቂ የምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል።—የሌሊት ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።—
🤩በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦
📝ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድኑር
@Abuhureirehonline
0923467646
📝 ኡስታዝ አቡ ዐዩብ
092 588 7118
@Attewhid11
📝 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
0942819970
💙የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ፡
📞 ወንድም አንዋር
0916582567
📞 ወንድም አቡ አማር
0913803997
📞 ወንድም ሰኢድ
0935568513
Repost from قناة ابي حنيفة حسين بن ادريس الوالربابي
🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት
~~
📖 የቁርአን ተፍሲ ሱረቱል አእራፍ (
🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ
ግቡ ተከታተሉ 📢
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f
