en
Feedback
Abu Menal || አቡ መናል

Abu Menal || አቡ መናል

Open in Telegram
1 309
Subscribers
-324 hours
+5487 days
+76030 days
Posts Archive
ልንጀምር ነው ወደ ላይቭ ግቡ

ይሰማል ?

ለወንዶች መልዕክት እየተቀራ ያለው ኪታብ በዋናነት ለሙስሊም ሴቶች የተዘጋጀ ቢሆንም ፤ ምክሮቹ ለወንዶችም የሚሆኑ ናቸው ። ወንዶች ኪታቡን ብትቀሩ ሴት አትሆኑም ለማለት ነው  ¡

ማታ 3:00 ደርስ አለ ! ሙስሊም ሴቶችን የተመለከው " ተውጂሀት ወተንቢሀት ሊል ፈታቲል ሙስሊማ " የተሰኘው ኪታብ ደርስ 3 ማታ ይኖረናል ። ደርስ አንድን ለማግኘት ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/190 ደርስ ሁለትን ለማግኘት ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/260 😬  ለማግኘት ⬇️https://t.me/AbuMenal/54 ➡️share :  ✈️@AbuMenal

🪶 ምላስ ትንሽ አካል ብትሆንም የምታስከስተው ጉዳት እንዲሁም የምትሰጠው ጥቅም በጣም የበዛ መሆኑ ግልፅ ነው። ምላስን አለመቆጣጠር ሰዎችን ወደ ወንጀል፣ ሐሜት፣ ውሸት እና ፊትና ይመራል። አላስፈላጊ ንግግር የተሠራን ኸይር ሥራ ሁሉ ያጠፋል። መልካም ንግግር መናገር ካልቻልን ዝም ማለት ይልመድብን። ምላሱን የጠበቀ ሰው ከብዙ አደጋዎችና ቁጭቶች ይተርፋል። ከምላስ የሚወጡ ቃላት ሰዎችን ማጽናናት፣ ማስተማርና ሰላምን ማውረድ ይችላሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ቀልብን መስበርና ቤተሰብን መበተን ይችላሉ። በመሆኑም ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ፣ ምላስን በመልካም ንግግሮች ብቻ ማስጌጥ ቀልባችን የጠራ እንዲሆን ያደርጋል።
❤️ t.me/AbuMenal

🪶 ምላስ ትንሽ አካል ብትሆንም ብትሆንም የምታስከስተው ጉዳት እና የምትሰጠው ጥቅም በጣም የበዛ መሆኑ ግልፅ ነው። ምላስን አለመቆጣጠር ሰዎችን ወደ ወንጀል፣ ሐሜት፣ ውሸትና ወደ ፈተና ይመራል። አላስፈላጊ ንግግር የተሠራን ኸይር ሥራ ሁሉ ያጠፋል። መልካም ንግግር መናገር ካልቻል ዝም ማለት ይልመድብን። ምላሱን የጠበቀ ሰው ከብዙ አደጋዎችና ቁጭቶች ይተርፋል። ከምላስ የሚወጡ ቃላት ሰዎችን ማጽናናት፣ ማስተማርና ሰላምን ማውረድ ይችላሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ቀልብን መስበርና ቤተሰብን መበተን ይችላሉ። በመሆኑም ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ፣ ምላስን በመልካም ንግግሮች ብቻ ማስጌጥ ቀልባችን የጠራ እንዲሆን ያደርጋል።
❤️ t.me/AbuMenal

ወንድሜ ኡስታዝ  ዐብዱረዛቅ ቢን ሙሀመድ ባጂ ከእድሜው ፈጥኖ ዒልምን እና አደብን የተሰጠ ፤ እጅግ ተዋዱዕ ያለው ኡስታዛችን ነው ። በእርሱ የሚሰጡ ትምህርቶች አያምልጧችሁ ሀቂቃ ፤ ከላይ  መልዕክትም አሰራጩለት ።

ወንድሜ ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ቢን ሙሀመድ ባጂ ከእድሜው ፈጥኖ ዒልምን እና አደብን የተሰጠ ፤ እጅግ ተዋዱዕ ያለው ኡስታዛችን ነው ። በእርሱ የሚሰጡ ትምህርቶች አያምልጧችሁ ሀቂቃ ፤ ከላይ መልዕክትም አሰራጩለት ።

📢 አስደሳች ዜና ለጠቅላላው የሙስሊም ማህበረሰብ! ​ኢኽላስ የቁርኣን እና የተርቢያ ማዕከል የ10 ወር የቆይታ ጊዜ ያለው የበጋ ልዩ ኮርስ ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ይገልፃል! ​💡 የፕሮግራሙ ልዩ
📢 አስደሳች ዜና ለጠቅላላው የሙስሊም ማህበረሰብ! ​ኢኽላስ የቁርኣን እና የተርቢያ ማዕከል የ10 ወር የቆይታ ጊዜ ያለው የበጋ ልዩ ኮርስ ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ይገልፃል! ​💡 የፕሮግራሙ ልዩነት፦ በዚህ 10 ወር ውስጥ ማንኛውም የእውቀት ፈላጊ ጧሊበል ዒልም ሊቀራቸው የሚገቡ መሠረታዊ የሸሪዐ የትምህርት ፈኖችን ልዩ የእውቀት ማዕድ ተዘጋጅቶልዎታል! ​ልጆቻችሁን እና እራሳችሁን በቁርኣን፣ በስነ-ምግባር እና በእስልምና እውቀቶች ለማነፅ እና ለማበልፀግ የቀረበ ወርቃማ አጋጣሚ! ​ የትምህርቱ ​በወንድም አብዱረዛቅ አል-ባጂ አስተምህሮ የሚሰጥ ይሆናል። ​📚 የሚቀሩት ፈኖች ​ ●​ ዓቂዳህ ●​ ፊቅህ አሻፊኢይ ●​ ኡሱሉል ፊቅህ ●​ ቀዋዒዱል ፊቅሂ ● ​አዳብ እና ሱሉክ ​📖 በተጨማሪ፦ በቆይታው ውስጥ የተለያዩ ጠቃሚ የሸሪዐ መትኖች ይተሐፈዛሉ እያንዳንዱ ቂርዐት እራሱን የቻለ ፈተና ይኖረዋል። ​⚠️ ማሳሰቢያ፦ ለፕሮግራሙ የተቀመጠው የቦታ መጠን የተገደበ በመሆኑ ቦታ ሳይሞላቦት ፈጥነው በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! ​📍 አድራሻ ​አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል — ከእግረኛ ድልድዩ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ገባ ብሎ ​ስልክ ቁጥሮች፦ ​📞 0911119260 ​📞 0919829850

❄️አላህን 🤍 መፍራት ( ተቅዋ ) ሁላችንም ልንላበሰው የሚገባ ስነ ባህሪ ነው። ተቅዋ ማለት በግልጽም ሆነ በስውር የምናደርገውን ነገር በሙሉ አላህ🤍 የሚያይና የሚያውቅ መሆኑን ተረድቶ ትእዛዛቱን መፈጸምና ከከለከላቸው ነገሮች መራቅ ነው። በብቸኝነት ጊዜ አላህን 🤍 እንደሚያየን ማስታወስ ልብን ከጥፋት ይታደጋል ። በሰው ፊት "ሳሊህ" ሆነን መታየት እንችላለን፤ እውነተኛው የተቅዋ ከፍታ ግን ማንም በማያየው ቦታ አላህን🤍 መፍራት እና ከወንጀል ራስን ማቀብ መቻል ነው ። ተቅዋ ያለው ሰው በሕይወቱ ውስጥ የሚያጋጥሙትን ፈተናዎችና ጭንቀቶች ሁሉ የሚያልፍበትን መውጫ መንገድ አላህ ያመቻችለታል ። በተጨማሪም ተቅዋ የአእምሮ ሰላም፣ የልብ እረፍትና ያልተሰበሰበ ሕይወትን የማስተካከል ኃይል አለው። አንድን ሙስሊም በዚህች ዓለምም ሆነ በወደፊቱ ዓለም ታላቅ ስኬትን ያጎናጽፋል። ተቅዋ የቀልብ ጋሻ እና ወደ ጀነት የሚያደርስ ቀጥተኛ መንገድ ነው።
✒️ t.me/AbuMenal

⭐️ጓደኛ የሰው ልጅን አስተሳሰብ፣ ባህሪና ሕይወት የመቅረፅ ኃይል አለው። መልካም ጓደኛ ወደ አላህ 🤍እና ወደ ኸይር ሥራ የሚስብ፣ ሲሳሳቱ የሚያርም፣ ሲቸገሩ ደግሞ ከጎን የሚቆም ነው። በአገልባጩ መጥፎ ጓደኛ ደግሞ ሰውን ወደ ጥፋትና ወደ ውድቀት ይስባል። አንድ ግለሰብ በጓደኛው እምነትና መንገድ ላይ ስለሚሆን ጓደኛውን በጥንቃቄ መመረጥ አለበት። ወደ አላህ 🤍 መንገድ የሚያቀርብና ለአኺራ ስንቅ የሚሆንን ጓደኛ መያዝ ታላቅ ስኬት ነው።
✈️ t.me/AbuMenal

ይሰማል?

ይሰማል?

🎵ይቅር ማለት የታላቅ ስብእና ምልክት ነው። በልብ ውስጥ ቂምና ጥላቻን ይዞ መኖር ሰውን ቀልብን ያስጨንቃል ፤ ይቅር ባይነት ግን ቀልብን ያሳርፋል። አላህ 🤍 ይቅር ባይ ስለሆነ ይቅር የሚሉ ባሪያዎቹን ይወዳል፤ ስህተታቸውንም ይቅር ይላቸዋል። ሰዎችን ይቅር ማለት ደካማነት ሳይሆን የልብ ጥንካሬ ማሳያ ነው ። ይቅር ባይ ሰው ከአላህ ዘንድ ታላቅ አጅር ... በሰዎች ዘንድም ክብርን ያገኛል። የሰዎችን ስህተት ማለፍ ( تغافل ) የሕይወትን ሰላም ለማስጠበቅና ከአላስፈላጊ ጭንቀት ለመገላገል ዋነኛው መንገድ ነው።
t.me/AbuMenal

🫥በመድረሳችን 12 የአቂዳ ኪታቦችን ያከተተ ደውራ ተዘጋጅቶ እየተሰጠ ይገኛል ! 🤔 ኪታቦቹን መማር እንዲሁም ማሳረም የምትችሉበት እድልም ተመቻችቷል ። 🫥 የኪታቦቹን ዝርዝር ለማግኘት 👇 htt
🫥በመድረሳችን 12 የአቂዳ ኪታቦችን ያከተተ ደውራ ተዘጋጅቶ እየተሰጠ ይገኛል ! 🤔 ኪታቦቹን መማር እንዲሁም ማሳረም የምትችሉበት እድልም ተመቻችቷል ። 🫥 የኪታቦቹን ዝርዝር ለማግኘት 👇 https://t.me/IbnulQeyyimMedresa/117 ለመመዝገብ ❤️ @aqidaDers ወርሀዊ ክፍያ አለው !

🔴 ​ነቢ ﷺ እንዲህ ብለዋል ​🏷️..መልካም ንግግር ሰደቃ ነው፤ እያንዳንዱ ወደ ሶላት የምትራመደው እርምጃም አጅር አለው። ሰዎችን ፈገግ ብለህ መገናኘትህ፣ ከመንገድ ላይ እንቅፋትን ማንሳትህና ሰላምታን ማብዛትህ ሁሉ የኢማን መገለጫዎች ናቸው። ...🏷️
📚 ሶሒሕ ቡኻሪ : 2989
🔶 t.me/AbuMenal

የተውጂሀት ደርስ 2 ኦዲዮ ለማግኘት 🎞 በከፍተኛ ጥራት ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/267 በዝቅተኛ ጥራት ⬇ https://t.me/FewaidAbuMenal/260 ❤️ t.me/AbuMenal

ጥያቄ ካለ ጠይቁ

ይሰማል?

✨ ደርሱን ልንጀምር ነው ግቡ ✍️