Abu Menal || አቡ መናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
1 460
المشتركون
+124 ساعات
+577 أيام
+80730 أيام
أرشيف المشاركات
1 460
⛔በዚሁ ቻናል በ6 ክፍሎች ተቀርቶ የተጠናቀቀውን "የተውጂሀት ወተንቢት ሊል ፈታቲል ሙስሊመህ " ደርስ አንድ ላይ ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላለችሁ ⬇
https://t.me/FewaidAbuMenal/720?single
@AbuMenal
1 460
ልጆች ..
3 መስመር አከባቢ የተዘለለ አለ ። የሚለቀቀው ክፍል 6 ኦዲዮ ላይ አስገባዋለሁ ። 🤍
جزاكم الله خيرا
1 460
♦️በአላህም ሆነ በሰዎች ላይ መልካም አስተሳሰብና ጥርጣሬ ማደረግ የቀልብ ሰላም ያስገኛል።
🟰 ሰዎችን በመጥፎ ከመጠርጠርና ድብቅ ነገራቸውን ከመመርመር መራቅ ነፍስን ነፃ እንትወጣ የሚያደርግ ተግባር ነው ።
ሁልጊዜ መልካም ጎን ላይ ትኩረት ማድረግ አዎንታዊ ሕይወትን ለመኖር ይረዳል። በሰዎች ላይ መልካም የሚያስብ ሰው ራሱን ከጭንቀትና ከተሳሳተ ውሳኔ ይድናል።
0️⃣ሰዎችን በመጥፎ መጠርጠር የልብ በሽታና የበረካ ማጣት ምክንያት ስለሆነ ጥሩ ጥርጣሬን መገለጫችን እናድርግ ።
✈️ @AbuMenal
1 460
Repost from ቲብያን የቂርአት ማዕከል ቻናል
+1
🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼
⏺️ውድ የቲቢያን ቤተሰቦቻችን ከዚህ ቀደም ደርስ እና ኢስላማዊ መልዕክቶችን እንጂ አጋርተን የማናውቅ ቢሆንም፣ የማዕከላችን ቻናል ለደርስ እና ለቂርኣት አላማ ብቻ የተከፈተ መሆኑን ብናውቅም ዛሬ ግን እርዳታችሁን ፈልገን መጥተናል።
🟢በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች ከ2 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል!
✈️ ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ።
▫️ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል።
✨ ከአላህ በታች እኛም ቤተሰቦቿን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ይህንን አካውንት ተጠቀሙ
🏦1000139136164 hamid mohammed
ለበለጠ መረጃ
📞 +251924585748
📞 +251994247701
ያስገባችሁበትን screenshot @TibyanAdmin ላይ ላኩልን
1 460
▫️በኢስላም አስተምህሮ መሠረት፣ በዘመናችን ያለን አንድ ሙርተድ (ከእስልምና ሃይማኖት የወጣን ሰው) "ወሊይ" (የአላህ ወዳጅ) ነው ብሎ መናገር መሰረታዊ የሆነ የዐቂዳ ስህተት ነው።
▫️አላህ በቁርዓኑ እንደገለፀው፣ የአላህ ወሊይ ለመባል የመጀመሪያውና ዋነኛው መስፈርት እውነተኛ ኢማን እና አላህን መፍራት በመሆኑ፣ እምነቱን የተወ ሰው ይህን ትልቅ ማዕረግ ሊያገኝ በፍፁም አይችልም።
⏩️በተጨማሪም "ወሊይ" ማለት ለአላህ ታዛዥና ቅርብ የሆነ ሰው ማለት ሲሆን፣ "ሙርተድ" ደግሞ ከእስልምና መንገድ የዞረ በመሆኑ፣ አንድን ሰው በክህደቱ ላይ እያለ "የአላህ ወዳጅ ነው" ማለት እርስ በእርሱ የሚጋጭና ህዝብንም የሚያደናግር አደገኛ ንግግር ነው።
♦️መድረክ ላይ ንግግሩን መቆጣጠር የማይችል እና ፤ ተደጋጋሚ ስህተት የሚሰራ አካል መሪ ለመሆን ብቁ አይደለም ።
والله ما وراء القصد .
✈️ @AbuMenal
1 460
🫥 ማታ 3:00 ደርስ አለ !
➖ሙስሊም ሴቶችን የተመለከተው " ተውጂሀት ወተንቢሀት ሊል ፈታቲል ሙስሊማ " የተሰኘው ኪታብ ደርስ 3:00 ሲል ይጀመራል 🤍 ።
▫️ደርስ 1 ⬇
https://t.me/FewaidAbuMenal/190
▫️ደርስ 2 ⬇
https://t.me/FewaidAbuMenal/260
▫️ደርስ 3⬇
https://t.me/FewaidAbuMenal/470
▫️ደርስ 4 ⬇
https://t.me/FewaidAbuMenal/590
😬 ለማግኘት ⬇️https://t.me/AbuMenal/54
➡️share : ✈️ t.me/AbuMenal
1 460
ቤትህን፣ መኪናህን፣ መተዳደሪያህን፣ ልጆችህን እና ምግብህን ፎቶ እያነሳህ (social midea) ላይ post ከማድረግ ተቆጠብ !! ምክኒያቱም አላህ እንዲባርክልህ ዱዐ ከሚያደርጉልህ ሰዎች ይልቅ የምቀኞችና የጠላቶች ዓይን ይበልጣልና።
🪪cc : አቡ ሃቲም
