en
Feedback
Abu Menal || አቡ መናል

Abu Menal || አቡ መናል

Open in Telegram
1 309
Subscribers
-324 hours
+5487 days
+76030 days
Posts Archive
ቤትህን፣ መኪናህን፣ መተዳደሪያህን፣ ልጆችህን እና ምግብህን ፎቶ እያነሳህ (social midea) ላይ post ከማድረግ ተቆጠብ !! ምክኒያቱም አላህ እንዲባርክልህ ዱዐ ከሚያደርጉልህ ሰዎች ይልቅ የ
ቤትህን፣ መኪናህን፣ መተዳደሪያህን፣ ልጆችህን እና ምግብህን ፎቶ እያነሳህ (social midea) ላይ post ከማድረግ ተቆጠብ !! ምክኒያቱም አላህ እንዲባርክልህ ዱዐ ከሚያደርጉልህ ሰዎች ይልቅ የምቀኞችና የጠላቶች ዓይን ይበልጣልና። 🪪cc : አቡ ሃቲም

▫️በአላህ ፍቃድ ትምህርቱን የምሰጠው እኔ ነኝ - ተመዝገቡ - የምታውቋቸውን ጠቁሙ ። 🤍🤲 ✨ ነቢ 🤍 ሙእሚን ማረፊያው ጀነት እሰከሚሆን ድረስ ከመልካም ስራ አይጠግብም ብለዋል ። 🔁Share

📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ! ⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የ
📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ! ⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የሚጀመርበት ቀን :- ቀጣይ ሰኞ ጷግሜ 2 እ.ኢ.አ 🌙 ደርሱ ምንም ክፍያ የለውም ! 📖የኪታቡን pdf ለማግኘት ⬇️ https://t.me/TibyanQirat/257 🚨 ነባር ተማሪዎች የደርስ ግሩፕ ስለተቀየረ @tibyanKitab ላይ አዲስ ሊንክ ተቀበሉ ። አዲስ ተማሪዎች ደግሞ በተጠቀሰው user ላይ ተመዝገቡ ። ✅ t.me/TibyanQirat

ህፃናት ልጆችን ወደ መስጂድ ማምጣት በጣም የሚደገፍና ጥሩ ነገር ነው፤ ሊነቀፍም አይገባም። ነቢ 🩷 ሶላት ሲሰግዱ የልጅ ልጆቻቸው ጀርባቸው ላይ ሲወጡ በሰብር ያሳልፉ ነበር እንጂ አያባርሯቸውም ። ልጆች ገና በትንሽነታቸው ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰላትንና መስጂድን ይወዳሉ። አንዳንድ ጊዜ ቢጫወቱ ወይም ቢረብሹ እንኳን ታላላቆች በፍቅርና በትዕግስት ሊያረሟቸው ይገባል፤ በቁጣ ማባረር ግን መስጂድን እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። ህፃናት የመስጂዱ የወደፊት ተኪዎች በመሆናቸው ሁልጊዜ በደስታ ልንቀበላቸው ይገባል። ህፃናትን ከመስጂድ አርቁ በሚል ይዘት የተዘገበ ፋና ቢኖር ሰሒህ አይደለም ☑️ t.me/AbuMenal

እየተሰማችሁ ነው ?

ይሰማል ?

ልንጀምር ነው ከታች ባለው ሊንክ ግቡ 💬 https://t.me/AbuMenal?livestream=94f2fbf3ef4f381b1a

3:00 ሲል እንጀምራለን

🎵ማታ 3:00 ሙስሊም ሴቶችን በተመለከተ የተዘጋጀውን " የተውጂሀት .." ደርሳችንን ክፍል 4 እንጀምራለን 🤍 🤍🤲

⏺️የውጊያ ስፖርቶች በእስልምና ሀራም የሚሆኑት በዋነኝነት ፊትን መምታትን እና በሰው አካል ላይ ጉዳት ማድረስን ስለሚያካትቱ ነው። ⏺️ ነቢ 🤍 ፊትን መምታትን በጥብቅ የከለከሉ ሲሆን፣ እንደ BOXING እና MMA ያሉ ስፖርቶች ደግሞ ዋና ኢላማቸው ፊትን መምታትና ተፎካካሪ አካላዊ ጉዳት በማድረስ ማንበርከክ በመሆኑ ከዚህ ሸሪዐዊ መርሆ ጋር በግልፅ ይጋጫሉ። 🟰በተጨማሪም እስልምና የሰውን ልጅ አካልና ክብር ማከበርን ስለሚያዝ፣ የሰዎችን ሕመም ለሽልማትና ለመዝናኛ ማዋል የተከለከለ በመሆኑ ነው። ሆኖም ፊትን ሳይመቱ እና ለጉዳት ሳይዳርጉ ለራስ መከላከያና ለጤና ሲባል የሚደረጉ እንደ ጁዶ እና ቴኳንዶ ያሉ ስፖርቶች ከዚህ ክልከላ ውጪ መሆናቸው ግልፅ ነው።
✈️ t.me/AbuMenal

🟰የተውጂሀት ደርስ ዘወትር ጁምዐ እና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይሆናል በአላህ ፍቃድ ።

صباح الورد 🤍 ኢቅራኔት

ልንጀምር ነው ወደ ደርስ ቻናል ግቡ ...

⏺️ቁርአንን ቀለል አድርገው የሚቀሩት የተከበሩ ሸይኽ ሙቅሪእ - ዐብዱረሺድ ዐሊ 🕋 🔁 t.me/AbuMenal

ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃሚ 🤎 የመምህራቸውን ሸይኽ ኸሊል ሐራስን 🤎 ከኢብኑ ተይሚያ 🤎 ኪታቦች ጋር የነበራቸውን አጋጣሚ ይናገራሉ ። 3ቱንም አላህ ይርሀማቸው ፤ ሙስሊሞችን አላህ ባገራላቸው ኻድመው አልፈዋል ። የኢብኑ ተይሚያ 🤎 ኪታቦች ግን ተአምር ናቸው ። 💗 t.me/AbuMenal

ይህ የምታየው ኸልቅ ምን እያደረገ ይመስልሀል ? ....እ ? እየጨፈሩ እና እያጨበጨቡ .. ነው ። መስጂድ የተከበረ ነው ። ድምፅ ከፍ አይደረግበትም አይደለም ሊጨፈርበት ይቅርና ። አላህ 🤍 ስለ
ይህ የምታየው ኸልቅ ምን እያደረገ ይመስልሀል ? ....እ ?  እየጨፈሩ እና እያጨበጨቡ .. ነው ። መስጂድ የተከበረ ነው ። ድምፅ ከፍ አይደረግበትም አይደለም ሊጨፈርበት ይቅርና ። አላህ 🤍 ስለ መካ ሙሽሪኮች እንዲህ ብሏል...🔖በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ....🔖 የቢድዐ ክፋቱ ዐቅልህን እንድትስት ማድረጉ ነው ፤ መስጂድ ውስጥ እስክትጨፍር ድረስ ። ብዙዎቹ እልህ ውስጥ ናቸው የነቢ 🤍መሐባ ሳይሆን " ወሐቢያ  " የሚሉትን አካል ማናደድ ነው የያዙት ።  መውሊድን መቃወም ነቢን አለመውደድም ይመስላቸዋል ፤ ነቢን 🤍 የወደደ ግን ቢድዐን ይርቃል ..የውዴታቸው መገለጫ ቢድዐን መራቅ ነውና ።
t.me/AbuMenal

የተውጂሀት ወተንቢሀት ደርስ ክፍል 3 ለማግኘት ⬇https://t.me/FewaidAbuMenal/470