ru
Feedback
Abu Menal || አቡ መናል

Abu Menal || አቡ መናል

Открыть в Telegram
1 460
Подписчики
+124 часа
+577 дней
+80730 дней
Архив постов
ለራስም ሆነ ለቤተሰብ የምንጠቀመው ምግብ ሙሉ በሙሉ ከሃላል መንገድ የተገኘ ሲሆን በረካው ይበዛል። ከሃራም የተገኘ ሀብት ሰውነትን የሀራም መከማቻ ያደርጋል፣ የዱዓን ተቀባይነት ይከለክላል። በተጨማሪም አላህ ከሰጠን ሃላል ሀብት ላይ ሰደቃን መስጠት ሀብትን አያንሰውም፤ ይልቁንም በረካን ይጨምራል፣ ከጥፋትም ይጠብቀዋል። ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ሰዎችን በገንዘብ፣ በእውቀት ወይም በጉልበት መርዳት የቀልብ ደስታን ይፈጥራል። Abu Menal || አቡ መናል

የዱንያ ህይወት ጊዜያዊና አላፊ መሆኗን ማሰብ ሁልጊዜም አስፈላጊ ነው። ምንም ያህል ሀብትና ስልጣን ቢከማች፣ አንድ ቀን ይህን ሁሉ ትቶ ወደ አፈር መመለስ የማይቀር ሀቅ ነው ። ስለዚህ ትልቁ ዓላማችን ቋሚ በሆነችው የአኼራ ህይወት ላይ ሲሆን ህይወት ትርጉም ታገኛለች። ሞትንና ከሞት በኋላ ያለውን ህይወት ማሰብ ሰውን ከመጥፎ ስራ ይከለክላል፤ ወደ በጎ ስራ እንዲቻኮል ያደርጋል። ዛሬ የሚደረግ እያንዳንዱ መልካም ስራ ነገ ጨለማ በሆነው ቀብር ውስጥ ብርሃን ይሆናል። አላህ ዘንድ ሲቀርቡ ባዶ እጅን እንዳይሆኑ ዛሬ መልካም ስራዎችን መሰብሰብ ብልህነት ነው ። Abu Menal || አቡ መናል

ልጆች ጀዛኩሙላሁ ኸይራ

ደርሳችንን 3 ሰአት ሲል ስለምንጀምር ከታች ባለው ሊንክ ግቡ ⬇ https://t.me/AbuMenal?livestream=e9615e2f10d4581445

የሲራ ደርስ ክፍል 2 ማታ 3:00 ይኖረናል ኢንሻአላህ

🟢 የምስራች 4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚! 📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚 1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ) 2⃣ሒራሰቱል ፈዲለህ 3
🟢 የምስራች 4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚! 📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚 1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ) 2⃣ሒራሰቱል  ፈዲለህ 3⃣ መውዒዘቱ ኒሳእ 4⃣ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ 🕐ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 3:30ጀምሮ 📲ለመመዝገብ / መስፈርቶቹን ለማወቅ ⬇️⬇️                                 t.me/KitabAstemari             🟢 አዳኡ ወደዋእ ኪታብ እየተቀራ ስለሆነ ያለፋችሁን በኦዲዮ በመከታተል ከተማሪው እኩል መሆን ትችላችሁ   ☪ . ✅ኢብኑል ቀይም መድረሳ ! t.me/ibnulQeyyimMedresa t.me/ibnulQeyyimMedresa

እንደዚህ ያሉ ማስታወቂያዎችን እኔ አይደለም የምለቀው ፤ ከኔ ቁጥጥር ውጪ ነው ። ቴሌግራም ራሱ ነው የሚለቀው ።
እንደዚህ ያሉ ማስታወቂያዎችን እኔ አይደለም የምለቀው ፤ ከኔ ቁጥጥር ውጪ ነው ። ቴሌግራም ራሱ ነው የሚለቀው ።

ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ...እሁድ ከ 3:00-3:30 ደርስ 2 ይኖራል ።

📣 Abu Menal || አቡ መናል

የማይሰማችሁ 🎤ይከፈትላችኋል ምልክት ስጡ

ይሰማል?

3 ሰአት ሲል የሲራ ደርሳችንን እንጀምራለን ከታች ባለው ሊንክ ግቡ ⬇ https://t.me/AbuMenal?livestream=6a58af6490c4e1ca60

ኪታቧን ለመሸምደድ ይህንን አዳምጡ

የ አል ሙኒራ ደርሳችንን ማታ 3:00 ሲል እንጀምራለን 🤍 اللهم صل وسلم علي سيدنا محمد .

ሸይኽን አላህ ጨርሶ ዐፊያ ያደርጋቸው ዘንድ ዱዐ አድርጉላቸው ።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله ➡️ውድ እና የተከበራችሁ የሸይኻችንን ደርሶች በመከታተል ላይ የነበራችሁና ስላሉበት ወቅታዊ ሁኔታ አሳስቧችሁ በየጊዜው በመጠየቅ ላይ ለነበራችሁ እህትና ወንድሞች! አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን ሸይኻችን አፍያቸው በጣም ጥሩ ወደ ሆነ ሁኔታ እየተመለሰ መሆኑን ልናበስራችሁ ወደድን!!! ስለሆነም ከዚህ በፊት በሸይኻችን የተጀመሩ የኪታብ ቂርዓቶች  ኢንሻአላህ ከሰኞ መስከረም 04/2019 ጀምሮ ቀስበቀስ ለመጀመር ታስቧል። በዚህም መሰረት ለጊዜው ዘወትር ከሰኞ - ሐሙስ ከሱብሂ ሰላት በሗላ ሲሰጥ የነበረውን የሪያድ አስ‘ ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ከሰኞ 04/01/2019 ጀምሮ ከሰኞ– እሮብ ከመግሪብ – ኢሻ የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። إن شاء الله አጠቃላይ ደርሶች የሸይኽ የጤና ሁኔታ ሲስተካከል ወደነበሩበት እንደሚመለሱ ለማሳወቅ እንወዳለን። ሁላችንም በያለንበት ለሸይኻችን አላህ ረጅም እድሜን ከሙሉ ዓፊያና መልካም ስራ ጋር እንዲለግሳቸው በዱዓ አትርሷቸው። 📢ማሳሰቢያ:  የቂርዓት ቦታ ከዚህ በፊት በነበረበት አቡበክር መስጂድ( ፉሪ ከኳስ ሜዳው ፊትለፊት) የሚቀጥል ይሆናል። والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته

​🔖▫️አንድ ዓሊም ሶስት ነገሮችን አሟልቶ ከተገኘ ተማሪው የሚያገኘው ጸጋ የተሟላ ይሆናል፡ - 1️⃣ትዕግስት 2️⃣ ትህትና እና 3️⃣መልካም ሥነ-ምግባር። ▫️​አንድ ተማሪም ሶስት ነገሮችን አሟልቶ ከተገኘ ዓሊሙ የሚያገኘው ጸጋ የተሟላ ይሆናል፡ 1️⃣ አእምሮ (ማስተዋል)፣ 2️⃣ሥርዓት (አደብ) እና 3️⃣መልካም አረዳድ። 🔖 Abu Menal || አቡ መናል

🔴በተያያዘው ኦዲዮ 5ቱን የተውበት መስፈርቶች ሸይኽ ባሲጢ رحمه الله በጣፋጭ አንደበታቸው አብራርተዋል ። 🔶 @AbuMenal

🫥 የደርስ ማስታወቂያ ! 🔎 ቀጣይ የሚጀመረው ኪታብ የነቢን 🤍 ሲራ የምንማርበት ነው 🤍 ⏺️ደርሱ የፊታችን ጁምዐ መስከረም 1 : 2019 እ.ኢ.አ ይጀመራል ➖የኪታቡ ስም   🏷️አል ሙኒራ ፊ ሙሂሚ ዒልሚ ሲራ🏷️ ➖የኪታቡ አዘጋጅ   ሸይኽ ሳሊህ አል ዑሰይሚ ❤️ 🫥ደርሱ ዘወትር ጁምዐ እና እሁድ ከምሽቱ 3:00-3:30 ይሰጣል ። የኪታቡን 📄 ለማግኘት ይጫኑኝ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል ⬇                  ▫️ t.me/AbuMenal

👁👁👁👁 አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፈፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጷግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሮ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372      👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026